እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1...

12
1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ ባሇፉት የሶስተኛው አሥር ቀናት በመሊው የሀገሪቱ ሥፍራዎች የበጋው ደረቅ፣ ፀሏያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖ እንደቆየ መረጃዎች ያሳያለ። ከዚሁም ጋር ተያይዞ የላሉትና የማሇዳው ቅዝቃዜ ጥንካሬ የነበረው ሲሆን በአንዳንድ ደጋማ ቦታዎችም ውርጭ ተከስቶ እንደነበር መረዳት ተችሎሌ። በዚህም መሠረት ከዜሮ ዲግሪ ሴሌሽየስ በታች ከመዘገቡ ጣቢያዎች መካከሌ በደብረብርሀን -3.2፣ በአዲግራት -2.0፣ በወገሌጤና -1.8 እንዲሁም በመሀሌ ሜዳ -1.5 ዲግሪ ሴሌሽየስ ይጠቀሳለ። ከዚህም ላሊ ዝናብ በጥቂት ምዕራብ ኦሮሚያና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ በሚገኙ ኪስ ቦታዎች ሊይ አነስተኛ መጠን ያሇው ዝናብ ተመዝግቧሌ። ባሇፉት አሥር ቀናት የዘነበው ዝናብ መጠን ከሀገሪቱ የቦታ ሽፋን አንጻር ሲገመገም ከ2-4 ሚ.ሜ. የሚደርስ ዝናብ በምዕራብ ኦሮሚያና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ ሇአንድ ቀን ያህሌ ተመዝግበዋሌ (ካርታ 1 እና 2)። በአሥሩ ቀናት ውስጥ የዘነበው ዝናብ ከመደበኛው ጋር ሲነጻጸር በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ሥፍራዎች ከመደበኛው በታች ነበር። ይሁንና ጥቂት የምዕራብ ኦሮሚያና አዋሳኝ የጋምቤሊ ክፍልች መደበኛና ከመደበኛ በሊይ የሆነ ዝናብ አግኝተዋሌ (ካርታ 3)።

Upload: others

Post on 08-Mar-2020

122 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

1

እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው

የአየር ሁኔታ ግምገማ

ባሇፉት የሶስተኛው አሥር ቀናት በመሊው የሀገሪቱ ሥፍራዎች የበጋው ደረቅ፣ ፀሏያማና

ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖ እንደቆየ መረጃዎች ያሳያለ። ከዚሁም ጋር ተያይዞ የላሉትና

የማሇዳው ቅዝቃዜ ጥንካሬ የነበረው ሲሆን በአንዳንድ ደጋማ ቦታዎችም ውርጭ ተከስቶ እንደነበር

መረዳት ተችሎሌ። በዚህም መሠረት ከዜሮ ዲግሪ ሴሌሽየስ በታች ከመዘገቡ ጣቢያዎች መካከሌ

በደብረብርሀን -3.2፣ በአዲግራት -2.0፣ በወገሌጤና -1.8 እንዲሁም በመሀሌ ሜዳ -1.5 ዲግሪ

ሴሌሽየስ ይጠቀሳለ። ከዚህም ላሊ ዝናብ በጥቂት ምዕራብ ኦሮሚያና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና

ህዝቦች ክሌሌ በሚገኙ ኪስ ቦታዎች ሊይ አነስተኛ መጠን ያሇው ዝናብ ተመዝግቧሌ።

ባሇፉት አሥር ቀናት የዘነበው ዝናብ መጠን ከሀገሪቱ የቦታ ሽፋን አንጻር ሲገመገም ከ2-4

ሚ.ሜ. የሚደርስ ዝናብ በምዕራብ ኦሮሚያና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ ሇአንድ

ቀን ያህሌ ተመዝግበዋሌ (ካርታ 1 እና 2)።

በአሥሩ ቀናት ውስጥ የዘነበው ዝናብ ከመደበኛው ጋር ሲነጻጸር በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ

ሥፍራዎች ከመደበኛው በታች ነበር። ይሁንና ጥቂት የምዕራብ ኦሮሚያና አዋሳኝ የጋምቤሊ

ክፍልች መደበኛና ከመደበኛ በሊይ የሆነ ዝናብ አግኝተዋሌ (ካርታ 3)።

Page 2: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

2

ካርታ1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21 እስከ 31/2014 ድረስ የነበረው የዝናብ መጠን በሚ.ሜ

0

00

0

2

0

00

0

0

00

0

0

0

0

0

0

0 0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

00

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0 0

0

0

0

0

0

0

00

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0 0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

4

0

0

0

0

0

00

0

0

0

0

0

00

2

4

6

8

10

Page 3: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

3

ካርታ2 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21 እስከ 31/2014 ድረስ ዝናብ የዘነበባቸው ቀናት ብዛት

0

00

0

1

0

00

0

0

00

0

0

0

0

0

0

0 0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

00

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

1

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0 0

0

0

0

0

0

0

00

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0 0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

0

1

0

0

0

0

0

00

0

0

0

0

0

00

0

1

2

3

Page 4: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

4

ካርታ3 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21 እስከ 31/2014 ድረስ የነበረው የዝናብ መጠን ከመደበኛው ጋር በመቶኛ ሲነፃፀር

ከመደበኛ በታች መደበኛ ከመደበኛ በሊይ

Page 5: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

5

እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

በግብርናው ሊይ ያሳደረው ተፅዕኖ

በዲሴምበር ሶስተኛ አሥር ቀናት በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍልች ሊይ ሰፍኖ የቆየው የበጋው

ደረቅ፣ ፀሏያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ሇደረሱ የመኽር ሰብልች ስብስባና ድህረ ሰብሌ ሰብሰባ የስራ

እንቅስቃሴ አመቺ ሁኔታ የፈጠረ ነበር፡፡ ሆኖም ግን ከበጋው ደረቅና ነፋሻ የአየር ሁኔታ ጋር

ተያይዞ በሰሜን ምሥራቅ፣ በመካከሇኛው፣ በምሥራቅና በደቡብ ከፍተኛ ሥፍራዎች ሊይ የላሉትና

የማሇዳው ቅዝቃዜ ከ5 ዲግሪ ሴሌሽየስ በታች ከመውረዱ ጋር ተያይዞ በአንዳንድ ደጋማ አካባቢዎች

ሊይ ውርጭ ተከስቶ እንደ ነበር ይታወቃሌ። በዚህም ምክንያት የላሉትና የማሇዳው ቅዝቃዜ ከ0

ዲግሪ ሴሌሽየስ በታች እስከ -3.2 ዲግሪ ሴሌሽየስ የደረሰ ነበር። ይህም ሁኔታ በተሇያየ የዕድገት

ደረጃ ሊይ ሇሚገኙ የጥራጥሬ እህልች እንደ ሽንብራና ጓያ ሇመሳሰለት፣ ሇቋሚ ተክልችና ሇእንስሳት

ጤናማ እድገት አለታዊ ተፅዕኖ ነበረው። በላሊ በኩሌ በጥቂት ምዕራብ ኦሮሚያና በደቡብ ብሔር

ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ በሚገኙ ኪስ ቦታዎች ሊይ አነስተኛ ዝናብ በመዝነቡ በደረሱ የመኽር

ሰብልች ስብስባና ድህረ ስብሌ ስብሰባ የስራ እንቅስቃሴ ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ እንደነበረው

ይታመናሌ። ሆኖም ግን የተገኘው እርጥበት ሇግጦሽ ሳርና ሇመጠጥ ውሃ አቅርቦት የጎሊ ጠቀሜታ

ነበረው።

እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1-10/2015 የሚኖረው

የአየር ሁኔታ አዝማሚያ

በጃንዋሪ የመጀመሪያ አሥር ቀናት በመደበኛ ሁኔታ ደረቅ፣ ፀሏያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ

በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሌ ሊይ አመዝኖ የሚሰነብት ሲሆን ከዚህም ጋር በተያያዘ የላሉትና

የማሇዳው ቅዝቃዜ በተሇይ በደጋማ የሀገሪቱ ክፍሌ ሊይ በይበሌጥ የሚጨምርበት ጊዜ ነው።

በሚቀጥለት አሥር ቀናት የበጋው ደረቅ፣ ፀሏያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በአብዛኛዎቹ

የሀገሪቱ ክፍልች ሊይ የሚስተዋሌ ሲሆን ላሉትና ማሇዳ ሊይ ደግሞ በአንዳንድ ደጋማ የሀገሪቱ

አካባቢዎች ሊይ ቅዝቃዜው እንደሚያይሌ ይጠበቃሌ። በላሊ በኩሌ የደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ

አካባቢዎች ከሚኖራቸው የደመና ሽፋን በጥቂት ስፍራዎች ሊይ አነስተኛ ዝናብ የማግኘት ዕድሌ

ይኖራቸዋሌ።

በአጠቃሊይ በመጪዎቹ አሥር ቀናት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ እና

ደቡብ ኦሮሚያ ከሚኖራቸው የደመና ሽፋን በጥቂት ሥፍራዎች ሊይ ከመደበኛው ጋር የተቀራረበ

ዝናብ የማግኘት ዕድሌ ይኖራቸዋሌ። በላሊ በኩሌ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍልች ደረቅና ፀሏያማ

የአየር ሁኔታ ተስተውልባቸው የሚሰነብቱ ሲሆን በሰሜን ምሥራቅ፣ በምሥራቅ፣ በመካከሇኛውና

በደቡብ አንዳንዳድ ደጋማ አካባቢዎች ሊይ የላሉትና የማሇዳው ቅዝቃዜ ሉዘወተር እንደሚችሌ

ይጠበቃሌ።

Page 6: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

6

እ. ኤ. አ ከጃንዋሪ 1-10/2015 የሚኖረው የአየር ሁኔታ

አዝማሚያ በእርሻ ሥራ ሊይ ሉያሳድር የሚችሇው ተፅዕኖ

በጃንዋሪ የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት የበጋው ደረቅ፣ ፀሏያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ

በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍልች ሊይ አመዝኖ የሚሰነብት ሲሆን ይህም የአየር ሁኔታ ሇደረሱ የመኽር

ሰብልች ስብስባና ድህረ ሰብሌ ስብሰባ የስራ እንቅስቃሴ አመቺ ሁኔታ እንደሚፈጥር እሙን ነው፡፡

ሆኖም ግን ከበጋው ደረቅና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ጋር ተያይዞ በሰሜን ምሥራቅ፣ በምሥራቅ፣

በመካከሇኛውና በደቡብ የአገሪቱ ደጋማ አካባቢዎች የላሉትና የማሇዳው ቅዝቃዜ ከ5 ዲግሪ

ሴሌሽየስ በታች እንደሚወርድ የሚጠበቅ ሲሆን በአንዳንድ አካባቢዎቻቸው ሊይም ከዜሮ በታች

ሉወርድና ውርጭ ሉከሰት ስሇሚችሌ ከሊይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚኖሩ ገበሬዎችና

የሚመሇከታቸው ክፍልች የተሇያዪ ዘዴዎችን በመጠቀም ገና የዕድገት ደረጃቸውን ሊሌጨረሱ

የጥራጥሬ ሰብልች፣ ሇቋሚ ተክልችና እንስሳት ጤናማ እድገት ሊይ ሉከሰት የሚችሇውን አለታዊ

ተፅዕኖ መቀነስ ይኖርባቸዋሌ። በላሊ በኩሌም በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ እና

በደቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች ከሚጠናከሩ የደመና ክምችቶች ጋር ተያይዞ በጥቂት ቦታዎቻቸው

ሊይ ከመደበኛው ጋር የተቀራረበ ዝናብ ሉኖር ሰሇሚችሌ ከሊይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚኖሩ

ገበሬዎችና የሚመሇከታቸው ክፍልች የተገኘውን እርጥበት ሇግጦሽ ሳር ሌምሊሜና ሇመጠጥ ውሃ

አቅርቦት ጠቀሜታ ሊይ ማዋሌ ይኖርባቸዋሌ።

እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 1-31/2014 የነበረው

የአየር ጠባይ ግምገማ

የበጋው ደረቅ፣ ፀሏያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ

ተጠናክሮ እንደቆየ መረጃዎች ያሳያለ። ከዚሁ ጋር ተያይዞ ላሉቱና የማሇዳው ቅዝቃዜ በአንዳንድ

ቦታዎች ሊይ ጎሌቶ የታየ ሲሆን፡ በዚህም የተነሳ በብዙ አካባቢዎች ሊይ አሌፎ አሌፎ ባለት የወሩ

ቀናት ከዜሮ እስከ አምስት ዲግሪ ሴሌሽየስ የደረሰ ቅዝቃዜ ተመዝግቦባቸዋሌ። በተጨማሪም ከዜሮ

ዲግሪ ሴሌሽየስ በታች ከተመዘገበባቸው ሥፍራዎች መካከሌ በአዲግራት -3.0፣ በደብረብርሀን -

3.2፣ በወገሌጤና -2.4፣ በመሀሌ ሜዳና በሏሮማያ በእያንዳንዳቸው -1.5 እና በኮፈላ -1.2 ዲግሪ

ሴሌሽየስ ይገኙበታሌ። በላሊ በኩሌ በመጀመሪያውና በሁሇተኛው አሥር ቀናት ወቅታዊ ያሌሆነ

ዝናብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ፣ በምዕራብና በመካከሇኛው ኦሮሚያ፣ በጥቂት

አማራና ምሥራቅ ትግራይ በሚገኙ ቦታዎች ሊይ ከቀሊሌ እስከ መካከሇኛ መጠን ያሇው ዝናብ

ተመዝግበዋሌ።

Page 7: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

7

እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 1-31/2014 የነበረው የአየር ጠባይ በእርሻው

ስራ እንቅስቃሴ ሊይ ያሳደረው ተፅዕኖ

በዲሴምበር ወር ደረቅ፣ ፀሏያማና ነፋሻማ የበጋው የአየር ሁኔታ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ

ክፍልች ሊይ ሰፍኖ ቆይቷሌ። ይህም የአየር ሁኔታ ሇደረሱ የመኽር ሰብልች ስብስባና ድህረ ስብሌ

ሰብሰባ የስራ እንቅስቃሴ አመቺ ሁኔታ የፈጠረ ነበር፡፡ ሆኖም ግን ከበጋው ደረቅና ነፋሻማ የአየር

ሁኔታ ጋር ተያይዞ በሰሜን ምሥራቅ፣ በመካከሇኛው፣ በምሥራቅና በደቡብ ከፍተኛ ሥፍራዎች ሊይ

የላሉትና የማሇዳው ቅዝቃዜ ከዜሮ ዲግሪ ሴሌሽየስ በታች እስከ -3.2 ዲግሪ ሴሌሽየስ በመውረዱ

ምክንያት በአንዳንድ አካባቢዎች ውርጭ ተከስቷሌ። ይህም ሁኔታ በተሇያዩ የዕድገት ደረጃዎች ሊይ

ሇሚገኙ የጥራጥሬ ሰብልች፣ በቋሚ ተክልችና በእንስሳት ጤናማ እድገት ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ

ነበረው። ሆኖም ግን ከወሩ በመጀመሪያና በሁሇተኛው አሥር ቀናት አጋማሽ በኋሊ በደቡብ ብሔር

ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ፣ በምዕራብና በመካከሇኛው ኦሮሚያ፣ በጥቂት የአማራና ምሥራቅ

ትግራይ አካባቢዎች ሊይ ከቀሊሌ እስከ መካከሇኛው መጠን ያሇው ዝናብ በመኖሩ በደረሱ የመኽር

ሰብልች ስብስባና ድህረ-ስብሌ ስብሰባ የስራ እንቅስቃሴ ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ አሳድሮ እንደ ነበር

ይታወቃሌ።

በወሩ የዘነበው ዝናብ መጠን ከሀገሪቱ የቦታ ሽፋን አንጻር ሲገመገም ከ5-83 ሚ.ሜ. መጠን

ያሇው ዝናብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ፣ በጋምቤሊ፣ በምዕራብ ኦሮሚያ፣

በምሥራቅ አማራና ትግራይ ከ1-5 ቀናት ያህሌ ዝናብ ተመዝግቧሌ (ካርታ 4 እና 5)።

በአሥሩ ቀናት ውስጥ የዘነበው ዝናብ ከመደበኛው ጋር ሲነጻጸር አብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍልች

ከመደበኛው በታች ዝናብ ነበራቸው። ሆኖም ጥቂት የምዕራብ ኦሮሚያ እና የምሥራቅ ትግራይ

አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በሊይ ዝናብ አግኝተዋሌ (ካርታ 6)።

Page 8: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

8

ካርታ4 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 1 እስከ 31/2014 ድረስ የነበረው የዝናብ መጠን በሚ.ሜ

3

00

0

0

50

14

2

43

1

0

2

6

0

0

0 7

11

5

0

0

6

0

0

0

0

20

03

41

6

0

11

0

0

0

1

0

9

3

0

0

0

0

1

6

0

0

5

0

0

5

1

0

2

0

26

6 0

1

1

1

0

0

4

01

11

0

0

0

43

4

0

0

0

0

2

0 0

0

7

0

0

0

0

0

1

0

4

1

7

0

21

0

3

9

0

0

2

6

1

0

0

0

0

0

83

0

0

0

28

1

00

0

0

0

0

23

100

5

25

50

100

Page 9: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

9

ካርታ5 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 1 እስከ 31/2014 ድረስ ዝናብ የዘነበባቸው ቀናት ብዛት

1

00

0

0

10

2

2

21

1

0

1

3

0

0

0 1

1

1

0

0

2

0

0

0

0

2

01

3

1

0

2

0

0

0

1

0

1

1

0

0

0

0

1

2

0

0

1

0

0

3

1

0

2

0

2

3 0

1

1

1

0

0

3

01

4

0

0

0

5

1

0

0

0

0

2

0 0

0

1

0

0

0

0

0

1

0

2

2

1

0

3

0

2

1

0

0

1

1

1

0

0

0

0

0

4

0

0

0

4

0

00

0

0

0

0

2

40

2

4

6

8

Page 10: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

10

ካርታ6 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 1 እስከ 31/2014 ድረስ የነበረው የዝናብ መጠን ከመደበኛው ጋር በመቶኛ ሲነፃፀር

ከመደበኛ በታች መደበኛ ከመደበኛ በሊይ

Page 11: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

11

እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1-31/2015 የሚኖረው

የአየር ጠባይ አዝማሚያ

ጃንዋሪ የበጋው ወቅት የመጨረሻው ወር ሲሆን ብዙን ጊዜ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍልች

ሊይ ደረቅ የአየር ጠባይ በመደበኛ ሁኔታ ይስተውሊሌ። ይሁንና የዝናቡ መጠን ይሇያይ እንጂ

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ፣ ምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ምሥራቅ አማራ፣

መካከሇኛውና የምሥራቅ ኦሮሚያ በአንዳንድ ቦታዎች ሇጥቂት ቀናት አነስተኛ ዝናብ ያገኛለ።

በላሊ በኩሌ በሰሜን ምሥራቅ፣ በመካከሇኛው፣ በምሥራቅና በደቡብ ደጋማ ስፍራዎች የላሉትና

የማሇዳው ቅዝቃዜ የሚዘወተር ሲሆን በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ቆሊማ

ስፍራዎች ሊይ የቀኑ ሙቀት እየጨመረ የሚሄድበት ጊዜ ነው።

በመጪው ወር ደረቃማው የአየር ሁኔታ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍልች ሊይ እንደሚቀጥሌ

የሚጠበቅ ቢሆንም ከወሩ አጋማሽ በኋሊ ሇዝናብ መኖር አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮልጂ

ገጽታዎች ቀስ በቀስ ሉፈጠሩ እንደሚችለ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማለ። በዚህም መሠረት

በመጪው ወር ምሥራቅ ትግራይና አማራ፣ እና መካከሇኛውና ምሥራቅ ኦሮሚያ በጥቂት ቦታዎች

ሊይ ከመደበኛው ጋር የተቀራረበ ዝናብ እንደሚኖራቸው ይጠበቃሌ። በተጨማሪም የደቡብ ብሔር

ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ፣ ምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ አነስተኛ ዝናብ የማግኘት ዕድሌ

ይኖራቸዋሌ። ቀሪዎቹ የሀገሪቱ ክፍልች ደረቅና ፀሏያማ ሆነው ይሰነብታለ።

እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1-31/2015 የሚኖረው የአየር ጠባይ አዝማሚያ

በእርሻው ሥራ እንቅስቃሴ ሊይ ሉያሳድር የሚችሇው ተፅዕኖ

በጃንዋሪ ወር ደረቅ፣ ፀሏያማና ነፋሻማው የበጋው የአየር ጠባይ በአብዛኛዎቹ የአገሪቱ

አካባቢዎች ሊይ ይስተዋሊሌ። ይህም የአየር ሁኔታ ሇደረሱ የመኽር ሰብልች ስብስባና ድህረ ስብሌ

ሰብሰባ የስራ እንቅስቃሴ አመቺ ሁኔታ እንደሚፈጥር እሙን ነው፡፡ ሆኖም ግን ከበጋው ደረቅና

ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ጋር ተያይዞ በሰሜን ምሥራቅ፣ በምሥራቅ፣ በመካከሇኛውና በደቡብ ከፍተኛ

ስፍራዎች የላሉትና የማሇዳው ቅዝቃዜ ከ5 ዲግሪ ሴሌሽየስ በታች እንደሚወርድ የሚጠበቅ ሲሆን

በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ቆሊማ ስፍራዎች ሊይ ደግሞ የቀኑ ሙቀት

እየጨመረ እንደሚሄድ ይጠበቃሌ። ይህም ከሊይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚጠበቀው በጣም

ቀዝቃዛና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ በአካባቢው ሇሚገኙ ቋሚ ተክልችና እንስሳት ጤናማ እድገት ሊይ

አለታዊ ተፅዕኖ ሉያሳድር ይችሊሌ። ሆኖም ግን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ፣

ምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ምሥራቅ አማራ፣ መካከሇኛውና በምሥራቅ ኦሮሚያ በአንዳንድ ቦታዎች

Page 12: እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ ግምገማ · 1 እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 21-31/2014 የነበረው የአየር ሁኔታ

12

ሇጥቂት ቀናት አነስተኛ ዝናብ የሚጠበቅ ሲሆን ይህም ሁኔታ ሇግጦሽ ሳርና ሇመጠጥ ውሃ አቅርቦት

እንዲሁም የበሌግ ወቅት የማሳ ዝግጅት ቀደም ብሇው ሇሚጀምሩት ከሊይ ሇተጠቀሱት አካባቢዎች

የጎሊ ጠቀሜታ የሚኖረው ቢሆንም ከሊይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የደረሱ የመኽር ሰብልች ስብስባና

ድህረ ሰብሌ ስብሰባ የስራ እንቅስቃሴ ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ እንዳይደርስ የሚመሇከተው ክፍሌ

ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳስባሇን።