በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.docx

61
በበበበበበ በ//በበበ በበ በበበበበበ በበበበበበበ በበበበበበበበበበበበ በበበበ (2007/) በበበበበበበበበበ በበበበበበ

Upload: berhanu-taye

Post on 20-Aug-2015

482 views

Category:

Business


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

በተገነባው ቴ/ሙ/ ተቋም ሥራ ለማስጀመር የባለሙያዎች ጥናት በታቀደውመሰረት የአመቱ (2007ዓ/ም) የሚያስፈልግበጀት ስለማሳወቅ

Page 2: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ማውጫ

ማውጫ ........................................................................................................................................................0

በበላይ ዘለቀ አዲስ በተገነባው ቴ/ሙ/ ተቋም ሥራ ለማስጀመር የባለሙያዎች አስተያየት------------------2

a. ይህንን ጥናት ያቀረቡት የባለሙያዎች አስተያየት------------------------------------------------------------------2

1.3. ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የሚቀርበው ለጉለሌ ክፍለ ከተማ ቴ/ሙ//ጽ/ ቤት ነው፡፡-----------------------------------2

1.

መግቢያ------------------------------------------------------------------------------------------------

--------------------------3

የችግሮች

መለያ--------------------------------------------------------------------------------------------------

------------------4

3.3. የተነሱ ጥያቄዎች......................................................................................................................................7

የተቋሙ ርክክብን አስመልክቶ የቀረቡት መረጃ እንደሚከተለው

ይቀርባል፡፡--------------------------------------------5

4 ዝርዝር ስራዎች..........................................................................................................................................10

ያልተጠናቀቁ ስራዎች-----------------------------------------------------------------------------------------------7

5. በውየየት ና በጥናቱ መሰረት የተዘጋጁዲፓርትመንቶች የሚያስፈልገው ማሽኖችና የሰልጣኝ ብዛት---7

6. D. ለቢዩልዲግ ኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ዲፓርትመንት....................................................................................15

7 E. ለኤሌክትሮኒክ ዲፓርትመንት፡-..................................................................................................................16

4 ማጠቃለያ፡---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------11

1

Page 3: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

5. አስተያየት

-------------------------------------------------------------------------------------------------------

-------------11

ምስጋና ለተባበሩን የባዮሎጂ ዲፓርትመንት እናከ/ጽ/ቤት

----------------------------------------------------12

I. ርእስ: በበላይ ዘለቀ አዲስ በተገነባው ቴ/ሙ/ ተቋም ሥራ ለማስጀመር የባለሙያዎች አስተያየት

a) ይህንን ጥናት ያቀረቡት ግብረሃይል ዝርዘር

1. ብርሃኑ ታደሰ------ሰብሳቢ( የጉለሌ ክ/ከ/ቴክኒክናሙያ/ጽ/ ቤት የጥራት ኦዲት ባለሙያ

2. ደረጀ ገዛኸኝ --------------------- ብረታ ብረት አሰልጣኝ( ሽሮሜዳ ቴ/ሙ/ማ/ተቋም)

3. ብርሃኑ ተስፋዬ--------- ኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን አሰልጣኝ( ሽሮሜዳ ቴ/ሙ/ማ/ተቋም)

4. አሸናፊ ተሾመ ---------------- ቆዳ አሰልጣኝ( ጉለሌ መሰረታዊ ቴ/ሙ/ማ/ተቋም)

5. ብርሃኑ ታደሰ ዘመድኩን--- ሹራብ ና የልብስ ስፌት አሰልጣኝ(ጉለሌቴ/ሙ/ማ/ተቋም)

II. ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የሚቀርበው

ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የሚቀርበው ለ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቴ/ሙ//ጽ/ ቤት ቤት ነው፡፡ ለግንባታው በጀት መድቦ ግንባታውን

ያካሒደው ድርጅት የ ኢትዮጵያ ወንጊላውት ቢ/ ክርስትያን መካነ እየሱስ የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሸን

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ነው፡፡

III. የጥናቱ አስፈላጊነት

ለተቋሙ የሚሆን በጥናታዊ የተደገፈ አስራር ለማስፈን ለጉለሌ ክፍለ ከተማ ቴ/ሙ//ጽ/ ቤት ቤት ሃላፊ

በሰጡት ተልእኮ መሰረት ሲሆን አወቃቀሩም፤ ከክፍለ ከተማ ቴ/ሙ//ጽ/ ቤት ቤት አንድ ባለሞያ፣

ከሁለቱም መንግስታዊ ከሆኑት ቴ/ሙ/ማ/ሰ/ ተቋማት ሁለት ሁለት አሰልጣኞች በድምሩ አምስት አባላት

2

Page 4: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ያለዉ ቡዱን እንዲዋቀር ሀሳብ በማመንጨት ስራዉን እንዲከናወን የወሰኑ ሲሆኑ ለፕሮጀክቱ ተግባራዊነት

ሙሉ ድጋፍ ሰጥተዋል፡፡

1. መግቢያ

እንደሚታወቀው በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሥራ ገበያ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ በቴ/ሙ/ት/ ስልጠና ስርዓት

በማስፈን በ 2006 ዓ.ም. ያሉትን ችግሮች ለይቶ ወደ ሥራ ለመግባት አዲስ ቴ/ሙ/ ማ በ 2006

ዓ.ም. ግንባታው ማለቁ ይታወቃል፡፡ስለሆነም በዚሁ ተቋም የተቋቋመው ግብረ ሃይል ያሉትን እና የሌሉትን

ችግሮች በመለየት በዝርዝር በሚቀጥለው ገፅ የምናቀርብ ሲሆን እነሱም፤

1. በተቋሙ ሊከፈቱ የሚችሉ የስልጠና አይነቶች ዝርዝር፡፡ ማሰልጠኛ ተቆሙ ሲከፈት ሊረብሹ የማይችሉ

ዘርፎች ተለይተው የቀረቡ ዲፓርትመንቶች ዝርዝር የያዘ

2. ከጉለሌ ወደ በላይ ዘለቀ መሸጋገር የሚገባቸው የሥልጠና ዘርፎች መለየት፡

3. በጉብኝት ወቅት በተቋሙ ያልተሟሉ መሟላት ያለባቸው የማሰልጠኛ መሣሪያዎች እና የሾፕ

አደረጃጀቶች፡፡ በተጨማሪ የሰውሃይል አደረጃጀት አስፈላጊ ባጀት፣

4. አስተያየት በአዘጋጅ ይቀርባል፡፡

የተላከው ግብረ ሃይል በደረሰበት መደምደሚያ መሰረት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋሙ በአንድ ግቢ ካለው

የቀለም ት/ ቤት መለያ አጥር ስልጠናው ከመጀመሩ በፊት በአፋጣኝ እንዲሰራለት (እንዲታጠርልን)

infrastructure must be fulfill before starting the training ፡፡ከላይ አንደዘረዘርነው ሁሉም

የጎደሉት የስልጠና ማሽኖችም ሆኑ ቢሮዎች እስቶር፣በአጠቃላይ እንዲሟሉ ግብረ ሃይሉ አይቷል፡፡

1.1. የተመረጡ የስልጠና መስኮችን አስመልክቶ

ተከልሶ የቀረበው በቅደም ተከተል ባስቀመጥነው መሰረት ከ 1-6 የዘረዘርናቸው ዲፓርትመንቶች ሲሆኑ፡፡

በአስቸኮይ ስልጠናመስጠት ይቻላል ተብለው የቀረቡት እደሚከተለው ይቀርባሉ እነዚህም ወቅታዊ የሆነው

3

Page 5: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት ኮፒዩትር፣የሞባይል፣ቲቪ፣ዲቪዲ፣ቪሲዲ፣ቴፕ ወዘተ. በአጠቃላይ ጥገናና

የኮምፒተር ጥገና ( አዲስ የሚከፈት) በ tracer study መሰረት፡፡

1. ቢዩልዲንግ የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት ( የጉለሌ ተቆም የተደራጀ ነው)

2. የቆዳ ዲፓርትመንት ( የጉለሌ ተቆም የተደራጀ ነው)

a. በተጨማሪ የጫማ ስራ የቆዳ ዲፓርትመንት ( ከሽሮሚዳ ተቆም የሚወሰድ)

3. ኮንስትራክሽን ብሎኪት ዲፓርትመንት ( የጉለሌ የተደራጀ ነው)

4. የሹራብ ዲፓርትመንት( የጉለሌ ተቆምየተደራጀ ነው)

5. የልብስ ስፌት ዲፓርትመንት ( የጉለሌተቆም የተደራጀ ነው)

6. ብረታብረትዲፓርትመንት ስለሆኑ( የጉለሌ ተቆም የተደራጀ ነው)

በመሆኑም በመጀመሪያ የቀረበዉ በጊዚያዊንት የሚያ ዝሲሆን ይህዉም የ ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት ነው፡፡ ሊሰራቸው ታቅዶየነበረው ኮፒዩትር፣የሞባይል፣ቲቪ፣ዲቪዲ፣ቪሲዲ፣ቴፕ ወዘተ . በአጠቃላይ ጥገና

በ አዲስ የሚከፈት በ tracer study መሰረት የተደገፈና የተሰራቢሆንም ነገርግን ተቋሞቻችን ውስጥ ባሉት መዘዋወርየሚችሉ ዲፓርትመንት ባአፋጣኝ ስልጠናመጀመር የሚችሉና ወጪ የማይጠይቁ

ስለሆኑ ከላ ይበተዘረዘሩት ቅደምተከተልመሰረት ነው ስራለማስጀመር የታሰበው፡፡ በመጨረሻ የተጠቀሰው ብረታብረት ዲፓርትመንት ገበያው የማይፈልገውነዉ ማለት ሳሆን አካባቢው የት/ ት (የመማሪያ)

ተቋም በመሆኑ የግራይንደር ጩህት እንዳይረብሽ በማሰብነው፡፡

3.2. የኘሮጀክቱ ግብዓት (Project input) የሰው ኃይል (Human Resource) ፣

የገንዘብ (financial Resource) ፍሰት፡

የሰው ኃይል (Human Resource ) ሁኔታ በሥራ መደብ፣ በብዛት፣ በትምህርት ደረጃ፣ በሚፈለግበት

ጊዜ ወዘተ . . . ፣ ጠቅላላ ድምር 1,348,620 ብር ሲሆን

አዲስበመሆኑና መሰረተልማት ስላልተሞላልት ታሳቢተደርጐየተሰራሲሆን የገንዘብ (financial

Resource) መ ጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣ ለ ኘሮጀክቱ አስራ ለማስጀመር የሚያስፈልግ ጠቅላላ ድምር

4500000, , ብር ሲሆን ( አራትሚሊዮን አምስትመቶ ሺህ ብር ጠቅላላ በድምሩ መያዝ አለበት )

4

Page 6: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ከጉለሌ መ ሰረታዊ በባጀት መልክ የተቀመጠው የሚመጣ ሲሆን በ ተራ ቁጥር 6.2. ላይ እንዲሁም

በተራቁጥር 3 ላይ የተጠቀሠው በድምሩ 674,160 ብር የሚዛወር ሲሆን ( ስድስትመቶ ሰባራትሺ

አንድመቶ ስልሳ ብር) ተቀናሺ የሚሆን

የሰው ኃይል (Human Resource ) በአዲስመልክ ለቅጥር የሚያስፈልግ የብር መጠን በተጨማሪ የጫማ አሰልጣኝ ብር የ583,932 ብር ሲሆን +90,522 ብር ከፋብሪካ የሚመጡ አሰልጣኝ ሲሆን በድምሩ 674,454 ብር ሲሆን

በታቀደውመሰረት የአመቱ (2007 ዓ / ም ) የሚያስፈልግበጀት አዲስበመሆኑና መሰረተልማት ስላልተሞላልት ታሳቢተደርጐየተሰራሲሆን የገንዘብ (financial Resource) መጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣

ወዘተ፣ ጠቅላላ ድምር 4,500,000 ብር በአጠቃላይ በባጀት መልክ መያዝ ያለበት ሲሆን

የገንዘብ መጠን (financial Resource) ጠቅላላ ድምር 4,006,590 ብር በአዲስ መልክ በበጀት መያዝያለበት ሲሆን የሚዛወረው ከጉለሌ ቴ / ማ / ተ / ም መሆኑን እንዲታወቅ፡፡

በስታንዳርዱ፣መሰረት የተላከው ግብረ ሃይል በቅደም ተከተል ባስቀመጠው መሰረት የቀለም ት/ቤቱንም

በድምፅ ሊያውኩ በማይችሉ ዲፓርትመንቶች የተሰራ በመሆኑ በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡

በመሆኑም የፕሮጀክት ፕሮፖዛል ይዘት በበላይ ዘልቀ ቴ/ሙ/ት/ም/ ስ ተቋም ስራ ለማስጀመር የተዘጋጀ ሰነድ

ሲሆን ርዕስ የሚያተኩረው በ (Ethiopian evangelical church Mekaneyesuse Central

Ethiopia synod-(EECMY_CES) development and social service commission

integrated urban community development project) በበላይ ዘለቀ ጁኒየር ሰከንደሪ

ት/ ቤት ለሚከፈተወ ቴ/ሙ/ ማሰል ጠኛ ተቋም የክርሰትያን በጎ አድራጎት ድርጅት ባጀት በመመደብ በ 2004

ዓ. ም የብር መጠን 1,348,265 በሚሆን በጅት ሊሰራ አቅዶ 3 አነስተኛ ይሕውም ሁለት ለቢሮ ና አንድ

እስቶር በተጨማሪ አንድ መለስተኛ ክፍል የልብስ ስፌት ማሰልጠኛ ክፍል ሲሆን እሱም በጥናቱ ከተያዙት

ማሰልጠኛነት አንዱ ክፍል ተያያዞ የተሰራ ሲሆን፡፡በተጨማሪም ሁለት ሰፋፊ ክፍሎች ይሀውም ለማሰልጠኛነት

የሚውሉ ሆኖ ነው የተሰራው፡፡ The project entire activity was assessed by chartered

certified accountants (UK) auditor the financial of activity in every phase the

building project documentation exploration stated. ስድስት ክፍል ያለው በአንድ

ቤትየተገነባ ሶስት ሽንት ቤትና ሶስት ሻወር( በከፊል የተጠናቀቁ) መጋቢት 26/2006 ዓ.ም. ርክክቡ

ተፈጽሟል፡፡የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ርክክቡን አስመልክቶ ጥሪ ለተደረገላቸው እንግዶች በጽዮን ሆቴል የምሳ

ግብዣ በማድረግ ነው፡፡ስለሆነም ለዚህ ስራ የጉለሌ ቴ/ሙ/ጽ/ ቤት ስራውን በሃላፊነት ይዞ ስልጠና

5

Page 7: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ለማስጀመር የጥናታዊ ሰነድ አዘጋጅቶ ያቀረበ ሲሆን የሚያስፈልጉ ቅድመ- ሁኔታዎችን የሰው ሃይልና

የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀርባል፡፡ እደሚታወቀው ት/ ርትና ለግለሰብም ይሁን

ለመሀበረሰቡ ብልጱግና ወሳኝ ሚና አደሚጫወት የሚታወቅ ነው፡፡ የቴ/ሙ/ያ/ት/ስ/ ተቆም እነደኘላሉ ታዳጊ

አገሮች ወሳኚ ሚና አደሚጫወት እውን ነወ፡፡

a. የችግሮች መለያ

በበላይ ዘለቀ አዲስ የተከፈተ ተቋም በመሆኑ የውስጥ አደረጃጀቱ ሙሉ በሙሉ ያልተሟላ በመሆነ

በተጨማሪም የሚከፈቱት ዲፓርትመንቶች ተለይተው አለመታወቃቸው በዋናነት የጉለሌ መሰረታዊ የቦታ ጥበት

ስላለበት እና ያሉትን ዲፓርትመንቶች ከቦታ ጥበት የሚሰጠውን አገልግሎት ለማስፋት ባለመቻሉ በ ስታንዳርዱ

ና በህጉ የቀረበው የማሰልጠኛ መአከል መስፈረት ማሞላት ሰለማይቸል ና ይህውም፡

1. የሰልጣኞችን የቅበላ አቅም ማስፋት አለመቻሉ

2. የስልጠና ቁሳቁሶችን ማስቀመጫ ቦታ ባለመኖሩ

3. የሥልጠና ሼዶችን ያሉትን ቁሳቁሶች በብቃት ይዞ ሰልጣኙም ሆነ አሰልጣኙ አመቺ ባለሆነ

መልኩ የማይሰራ መሆኑ ነው፡፡

1.2. የተነሱ ጥያቄዎች

1. የሼዱን ልኬት ለማወቅ ሜትር አላችሁ ወይ? የሚል ጥያቄ በመጀመሪው ዙር ያቀረብንሲሆን

ልኬቱን አስመልክቶ የተመደበው የጥናት ቡድን ሜትር በማምጣት የራሱን ልኬት አካሂዶል፡፡

2. የቴ.ሙ. ማ ተቋሙን እና የቀለም ትምህርት መስጫውን ከፍሎ ማጠር ይቻላል ወይ?

3. የሚከፈቱ ዲፓርትመንቶች ምን ምን ናቸው?

4. የበላይ ዘለቀ ቴ.ሙ/ ማ ተቋሙ ቁልፍ አላችሁ ወይ?( የሚለው ጥያቄ በስራ ሂደቱ አስተባባሪ

የተመለሰ ሲሆን፡፡

1.3. ዠ ርዠር የኘሮጀክት ቀጣይነት የሚነሱ ጥያቄዎች

6

Page 8: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ኘሮጀክቱን ማን ይረከበዋል? እንዴትስ ይንቀሳቀሳል? ሥራዉ እንዴት ይደራጃል? እንዴትስ ይመራል? ሥራዉን ለመቀጠል የገንዘብ ድጋፍ ከየት ይገኛል ? የፕሮጀክቱን ስኬት እንዴት ማራዘም ይቻላል ? ፕሮጀክቱ አሳማኝነቱ ከታመነ እንዴት ማሳደግና ማባዛት ይቻላል?

1.4. አላማ፡-

አንደማንኛውም ቴ.ሙ. ተቋም በሃገርም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ሥራ ፈጣሪ የሆኑ ዜጎችን በብዛት

እና በጥራት ማፍራት

1.5. ተልዕኮ ፡ -

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ህብረተሰቡንና እንዱስትሪውን በማሳተፍ ውጤትን መሰረት ያደረገ ስልጠና እና

የቴክኖሎጂ ሽግግር ማዕከላት የሚሆኑ ተቋማትን በየደረጃው በማስፋፋት እና በማጠናከር የጥቃቅንና አነስተኛ

አንቀሳቃሽ ተቋማትና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡

1.6. የቴ/ሙ/ት/ት ፕሮጀክት ለመቅረፅ ምን ቅድመ ሁኔታዎች ተከተልን (methodology)

የመረጃ ቋት የቋቋ መ ሲሆን (Established Database) የቴ/ሙ/ት/ ት ኘሮጀክት ሀሳብ ለመለየት

በቂና አስተማማኝ የሆኑ አህዛዊና አህዛዊ ያልሆኑ መረጃዎች ( Quantitative and qualitative

data) የቴ/ሙ/ት/ ት ዓበይት ችግሮችን ለመለየትተጠቅመናል ፣ መተንተንና ቅድሚያ ትኩረት መስጠት

በወረዳ የሚታዩ የቴ/ሙ/ት/ ት ችግሮች በርካታና ዘርፈ ብዙ ስለሆኑ ፡፡ ከእነዚህም መካካል ኢፍትሃዊ

(የአካባቢ፣ የአካልጉዳተኞችን፣ የጾታ ፣ ወዘተ . . ) የቴ/ሙ/ት/ ት ሥርጭትን ፣ የታዩ ሲሆን ወደፊት መታት

ያለባቸው እደሚከተለው ይቀረባሉ፤ ከፍተኛ የትምህርት ውስጣዊ ብክነት፣ የትምህርት ጥራት መጓደል፣

ደካማ የትምህርት ዕቅድና አስተዳደር ወዘተ . . . ችግሮች ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡ ችግሮች ተለይተዋል

በመሆኑም እያንዳንቸው ያልተተገበሩት በጥሞና መተንተ ን አለባቸው፡፡

2. በተቋሙ የታዩ እጥረቶች

በተቋ ሙ ግንባታው ያልተጠናቀቁትን ለምሳሌ የሽንት ቤት በሮችና ቁልፍ ያልተገጠመለት በመሆኑም

ከውጭበአጥር እየዘለሉ ሽንት ቤት ይፀዳዳሉ ስለሆነም አጥር በደንብመሰራትአለበት፡፡ ለእስቶር የተገነባ እና 7

Page 9: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ሊሎችም በዚህደረጃላይ ንው የሚገኙት ነገርግን የበርቁልፊ ተሰርቶለታል፡፡ የተቆሙ ክፍሎቸ ውስን መሆን

ለሚከፈቱት ዲፓርትምንቶች አስፈላጊዎቺን ሁሉንም ዲፓርትምንቶች ለማቅረብ የራሱ ተፅእኖ መፍጠር ችሏል፡፡

የግቢውን አቀማመጥ ወጣገባያለ በመሆኑ ለወደፊት ስልጠናዉን ለማስፋት ተዽእኖ የሚፈጥር ነው፡፡

2.1. የተቋሙ ርክክብን አስመልክቶ የቀረቡት መረጃ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡

በጎ አድራጎትድርጅቱ በቀን መጋቢት 26/2006 ዓ. ም የርክክብ ሰነድ አማካኝነት በጻፈው ደብዳቤ በጉለሊ

ክ/ከ/ተ/ ማ ወ/8 ውስጥ በሁለገብ የከተማ ሕብረተሰብ ልማት ፕሮጀክት አማካነኚንተ የገነባውን

የሙያማሰልጠኛ ተቆም በተመለከተው መሰረት የጉለሌ ክፍለ ከተማ ቴ/ሙ/ት/ስ/ጽ/ ቤት በዛሬው ዕለት

ተረክቧል፡፡

ርክክቡ የሚከተሉትን ያካትታል፤

1. የብረታ ብረት፣ የኤሌክትሪክ ፣የቧንቧና የእንጨት ስራ ማሰልጠኛ ህንጻ- ብዛት 1( ስፋቱ ደግሞ 32.25 ×

10.75 ሜትር የሆነ)

2. ሁለት ቢሮ- አንድ ዕቃ ማስቀመጫ ክፍል (STORE) እና አንድ የስፌትና ጥልፍ ስራ ማሰልጠኛ ክፍሎች

ያለው ህንጻ ብዛት አንድ -ስፋቱ 18.02 × በ 4.00 ሜትር የሆነ፡፡ለስቶር ተብሎ የተሰራው ክፍል ቁልፍ

የሌለው ሲሆን ለሁለቱ ክፍሎች ማብሪያና ማጥፊያ አልተሰራላቸውም፡፡

3. አራት አራት ክፍል ያላቸው መጸዳጃ ቤትና መታጠቢያ ቤቶች በአንድነት የሚገኙ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ

የሁለት ክፍሎች በርና የማብሪ ማጥፊያ ኢንስታሌሽን አልተሟላም፡፡

በተጨማሪም፤

ያገለገሉ የቢሮ ጠረጴዛዎች ብዛት 7(ሰባት)

ያገለገሉ የቢሮ ተሸከርካሪ ወንበሮች ብዛት 3(ሶስት)

ያገለገሉ የቢሮ ወንበሮችብዛት 8 (ስምንት) ዝርዝር ከዚህ ሰነድ ጋር ተያይዟል፡፡

8

Page 10: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ደብዳቤው የተጻፈው በ መጋቢት 26/2006 ዓ.ም. ሲሆን መጋቢት 27/2006 ዓ. ም ርክክቡ ተፈጽሟል፡፡

ርክክብን አስመልክቶ የቀረቡት፤

የያዘሰንጠረጇ 1 እነደሚከተለው ይቀርባል. . . ፣

ተ.ቁ ዮዕቃው ዐይነት መለኪያ ብዛት ዕቃው ያለበት ቁጥር ምርመራ

1 የቢሮ ጠረንጰዛ ቁጥር 2 1 ያገለገሉ

2 ተሰከርካሪ ወንበር 2 1 ------

3 የቢሮ ጠረንጰዛ 4 2 -------

4 የቢሮ ወንበሮች 8 2 --------

5 የቆሳሳ ወረቀት ማጠራቀሚያ 5 2 -------

6 የወረቀት ማስቀመጫ ትሪ 6 2 -------

3. ዝርዝር ስራዎች

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቶታል አካባቢ በተባለው ቦታ የተቋቋመው የበላይ ዘለቀ ቴ/ሙ/ማ/ ተቋም የያዝናቸውን

አጀንዳ“ ች የተመለሱበት አግባብ እንደሚከተለው ሲሆን ይኸውም፡-

1. የበላይ ዘለቀ ቴ.ሙ/ ማ ተቋሙ የቁልፍ ጥያቄ በስራ ሂደቱ አስተባባሪ የተመለሰ ሲሆን፡፡ በመጀሪያው

የጉብኝት ወቅት በተቆሙ የቁልፍ ጥያቁ አቅርበን የለም የሚል ምላሽ ብናገኝም ውስጥ ሳንገባ

በውጪ ተመልክተናል፡፡ይኸውም የቢሮ አቀማመጡን በመስኮት የተመለከትን ሲሆን የርዕሰ መምህር

ቢሮ ስፋት በሜትር ካሬ 28M2 የወንበር ብዛት 8 የጠረጼዛ ብዛት 3 እና አንድ ሼልፍ ለእስታፍ

ጭማሪም 4 ካዝናና ለዲፓርትመንት ሁለት ክፍል ያለ ሲሆን የክፍሉ ስፋት በሜትር ካሬ 44M2

የጠረጼዛ ብዛት 4 የወንበር ብዛት 3 በመሆኑ ያለው ቢሮና የቁሳቁስ ብዛት በቂ አለመሆኑ እና

እንዲሁም የፅህፈት መሳሪያዎችና ሌሎችም አለመኖራቸው እነሱም፡-

2. ቁልፍ ከተገኘበሆላ በሚትር ልኪት የተካሂደ ሲሆን

2.1 . የብረታ ብረት፣ የኤሌክትሪክ ፣የቧንቧና የእንጨት ስራ ማሰልጠኛ ህንጻ- ብዛት 1(የውስጥ

ለውስጥ ልኪት ስፋቱ ደግሞ 31.96 × 10.44 ሜትር የሆነ) በድምሩ 333.66 ካ/ሚ

የውጭለውጭ ልኪት ስፋቱ 32.36 × 10.84 ሜትር የሆነ በድምሩ 350.78 ካ/ ሚ ነው፡፡

9

Page 11: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

2.2. ሁለት ቢሮ- አንድ ዕቃ ማስቀመጫ ክፍል (STORE) እና አንድ የስፌትና ጥልፍ ስራ

ማሰልጠኛ ክፍሎች ያለው ህንጻ ብዛት አንድ -ስፋቱ 18.12 × በ 4.70 ሜትር በድምሩ

85.10 ካ/ ሚ የውጭለውጭ የሆነሲሆን፡፡ የውስጥ ለውስጥ ስፋቱ 18.2 × 3.55 ሜትር በድምሩ

64.26 ካ/ ሚ ነው፡፡ ለስቶር ተብሎ የተሰራው ክፍል ቁልፍ የሌለው ሲሆን ለሁለቱ ክፍሎች ማብሪያና

ማጥፊያ አልተሰራላቸውም፡፡

መሞላት ያለባቸው የቢሮእቃዎች ኮምፒውተርና ሊሎተቹም አስፈላጊ ነገሮች

1. ፕሪንተር 6 ዲስክ ቶፐ እና ላፐቶፐ 3

1.1 ኦቨርሂድ ፐሮጀክ ሽን 2

1.2 ፋክስ ማሽን ና ሲልክ ቀፎ

2. ፎቶ ኮፒ ማ ሽን 1 ትልቁ

2.1. ስካነር ማሽን

3. ከግንባታ አንፃር የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ፣የፋይናንስ ቢሮ፣የዕቃ ግዢ ቢሮና የሜን

እሰቶር(የዋናው) እስቶር፣ላይ በራሪ እና የሚወገዱ እቃዎች ማስቀመጫ ቅርጫት (storage bin) የመምህራንና ሽንት ቤት አና አጥር የለውምበሚል ቀርቦል፡፡ በመሆኑም ያልተጠናቀቁ ስራዎች

አስመልክቶ አደሚከተለው ይቀርባል፡፡

3.1. ያልተጠናቀቁ ስራዎች

1.ማሰልጠኛ ተቋም ተብሎ የተሰራበት ቦታ ቁልቁለታማ ቢታ ላይ ስለሆነ ለማንኛውም ሰው በተጨማሪ ለአካል ጉዳተኞች አመቺ ቦታ አይደልም፡፡በመሆኑም አመቺ መንገድ የለውም በ መሆኑም መንገዶች ሊሰሩልት ይገባል፣

IV. መንገዶች ከቢሮ ሽንት ቤት ከውጪ ወደ ውስጥ የሚያስገነባ መንገድ የምሰራቢሆን

V. ለስቶር ተብሎ የተሰራው ክፍል ቁልፍ የለውም

VI. አንድ የውሃ ታንከርና የውሃ መስመር ዝርጋታ አለመከናወኑ

VII. አምስት ማብሪያ ማጥፊያና ክፍፖሎች የኢንስታሌሽን ዝርጋታ አልተከናወነም ቢካሂድ፣

VIII. ተቋሙን ቆርሶ የሰጠው ት/ ቤት ጋር የሚለይ አጥር እና የጥበቃክፍል' የጽዳት ክፍልና የሴፍቲ

ቱልኪቶች በየአንዳንዱ ክፍል ቢዘረጋ

IX. ተጨማሪ የሚያስፈልጉ ክፍሎች ተራ ቁጥር 5 ላያ የተጠቀሰው የጥበቃ ክፍልን' የጽዳት ክፍል'ዋና ስቶር' የሰራተኞችና የመምህራን ክበብ' የልብስ መቀየሪያ ለመምህራን ማረፊያና መሰብሰቢያ

10

Page 12: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

መለስተኛ አዳራሽ ባለው ይዘት ተቋሙ ሊሰጥ የሚችለው ስልጠና የሁለት የት/ ት አይነቶች ብቻ

ሲሆን ተጨማሪ ለመክፈት ግን ከላይ የተጠቀሱትን ክፍሎች ማሞላት ያስፈልጋል፡፡

X. በተጨማሪም በተቋሙ ስር የሚገኙ የጠበቃ ሰራተኞች ከዚህ በፊት ሲያገኙት የነበረ

ጥቅማጥቅም በመቅረቱ ስራዉን በትኩረትና በሃላፊነት እንዳይሰሩ ምክንያት ሊሆን እንዳይችል

ክፍይው ቢሰጣቸው፡፡

XI. የማጠናከሪያ አጥርና ሙሉበሙሉ ከት/ ቤቱ የሚለይ አጥር መሰራትአለበት፡፡

XII. ሺድቹ ፓርቴሽንን አስመልክቶ የተሰራ ነገርአለመሆኑ በመሆኑም የሺድ ግነባታ ፓርቲሽን

አስመልክቶ መሰራት አለበት፡፡

ምንም እንኳን የስራዉ አስፈላጊነት ታይቶ ለረጅም ግዜ የዳሰሳ ጥናት መካሄድ ሲገባዉ በአጭር ወራቶች ውስጥ

እንዲከናወን ሲደረግ የጥናትቡድኑ ካለውነባራዊ ሁኒታ ጋር በማገናዘብ ነው፡፡

3.3. የኘሮጀክቱ በጀት ( Project budget )

እደሚታወቀው ቴ/ሙ/ማ/ ተ ለማቋቋም በጣምከፍተኝ በጀት እንደሚጠይቅ የታወቀ ነው በመሆኑ የበጀትድልድል አብሮየተሰራሲሆን ታሳቢ ያደረገውአዲስበመሆኑና መሰረተልማት ስላልተሞላለት ሲሆን

የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ትክክለኝውን በጀት መመደቡ አስፈላጊ ነው፡፡ በትምህርት ዘርፍ ወይም በሌሎች የልማት ዘርፎች የሚካሄዱ የልማት እንቅስቃሴዎች ሁልጊዜ በመደበኛው የሥራ አፈፃፀም ሥርዓትና ደንብ፣ የሰው ኃይል አደረጃጀትና አወቃቀር እንዲሁም በጀትና ቁሳቁስ ላይከናወኑ ይችላሉ ፡፡

ከፍተኛ የሆነ ሀብት(Resource) አንዳንድ ጊዜም የውጭ ምንዛሬን ጭምር ሊጠይቁ ስለሚችሉ፣ ከተለያዩ ቦታዎች የተወሳሰበና ከፍተኛ የሆነ ልምድ ና ግብዓት ስለሚጠይቁ፣ አንገብጋቢና በአስቸኳይ መፈጸም የሚገባቸው ሊሆኑ ስለሚችል፣ የተለያዩ ድርጅቶች ተሳትፎን ሊጠይቁ ስለሚችሉ

ኢደስትሪ፤ኢንተርፐራይዞች እና እደመያድ ያሉትን፣ የቴ/ሙ/ት/ት ዘርፍ የሚካሄዱ ኘሮጀክቶች ልዩ የሚያደርጋቸው ተጨማሪ የራሳቸው አሳማኝ ምክንያቶች አሉ ፡፡ እነዚህም፣ ትምህርት ከሌሎች የልማት ዘርፎች ጋር ተያያዥነት ያለው መሆኑ፣ የቴ/ሙ/ት/ት ሥራ ለመንግሥት ብቻ የተጣለ ስላልሆነ፣ የትምህርት ሥራ ለማስፋፋትና ለማንቀሳቀስ ከፍተኛ ሀብት ስለሚጠይቅ፣ የቴ/ሙ/ ትምህርትን በጥራት ለመስጠት በአካባቢ፣ በብሔራዊና በዓለምአቀፍ ደረጃ ከሚካሄዱ የቴክኖሎጂ ፣ የመረጃ፣ የዕውቅት ልምዶች ዕድገትና ለውጥ ጋር አብሮ መራመድ ስለሚያስፈልግ ነው ፡፡

የባጀት ምንጭ የ ሚሆንው የክፍለከተማው የቴ/ሙ/ማ/ ተ ጽ/ ቤት ሲሆን የአ/ አ ቴ/ሙ/ማ/ ተ ኤጀንሲ ለ ክፍለከተማ ቴ/ሙ/ማ/ ተ ጽ/ ቤቶች ለመለስተኛ ተቋሞች እንዲመደብ በሚለቀው የ ፋይናንስ በጀት

አደረጃጀት አማካኝነት ተፈጻሚ የሚሆን ሲሆን በተጨማሪም ተቋሞች ገቢያቸውን በውስጥ አሰራር ያሳድጋሉ በሚለው ህግ መሰረት ይህውም በቁጥር 391/96 ማንኛውም ተቋም ወይም ኮሌጅ ገቢያቸውን በውስጥ የላቀ አሰራር ማሳደግ ይችላሉ፡፡the proclamation for TVET granted

financial autonomy for training institution. The proclamation under part seven article 48, sub article 2 stated that “every public training institution shall have internal financial autonomy”. በመሆኑም የሚያስፈልጉ በጥናቱ መሰረት

11

Page 13: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

የተሰራውባጀት እደሚከተለው ይቀርባል ፣ በመጀመሪያው መየተሰራው የባጀት ቀመር በዚህ መልክ ሲሆን

3.4. የሰው ኃይል (Human Resource )፣ የገንዘብ (financial Resource)

የሰው ኃይል (Human Resource ) ሁኔታ በሥራ መደብ፣ በብዛት፣ በትምህርት ደረጃ፣ በሚፈለግበት ጊዜ ወዘተ . . . ፣ ጠቅላላ ድምር 1,258,092 ብር ሲሆን

አዲስበመሆኑና መሰረተልማት ስላልተሞላልት ታሳቢተደርጐየተሰራሲሆን የገንዘብ (financial Resource) መጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣ ለ ኘሮጀክቱ አስራ ለማስጀመር የሚያስፈልግ ጠቅላላ ድምር 4,500,000 ብር ሲሆን ( አራተሚሊዮን አምስትመቶ ሺህ ብር ብቻ )

ከጉለሌ መ ሰረታዊ የሚመጣ በ 6.2. ሰንጠረዥ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሠው በድምሩ 674,160 ብር ሲሆን ( ስድስትመቶ ሰባራትሺ አንድመቶ ስልሳ ብር) ተቀናሽ የሚሆን፡፡ ምክንያቱም ከጉለሌ መ ሰረታዊ ባጀት

ይዘው ስለሚመጡ፡፡

የሰው ኃይል (Human Resource ) ለቅጥ ርየሚያስፈልግ ብር 583932 ብር ሲሆን

የገንዘብ (financial Resource) መጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣ ወዘተ፣ ጠቅላላ ድምር 4,500,000 ብር ሲሆን

የገንዘብ መጠን (financial Resource) ጠቅላላ ጠቅላላ ድምር 3,916,068 ብር ሲሆን

የባጀት ቀመሩ ተጣርቶ በተሰራው መሰረት እደሚከተለው ይቀርባል

3.5. የኘሮጀክቱ ግብዓት (Project input) የሰው ኃይል (Human Resource) ፣

የገንዘብ (financial Resource) ፍሰት፡

የሰው ኃይል (Human Resource ) ሁኔታ በሥራ መደብ፣ በብዛት፣ በትምህርት ደረጃ፣ በሚፈለግበት

ጊዜ ወዘተ . . . ፣ ጠቅላላ ድምር 1,348,620 ብር ሲሆን

አዲስበመሆኑና መሰረተልማት ስላልተሞላልት ታሳቢተደርጐየተሰራሲሆን የገንዘብ (financial

Resource) መ ጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣ ለ ኘሮጀክቱ አስራ ለማስጀመር የሚያስፈልግ ጠቅላላ ድምር

4500000, , ብር ሲሆን ( አራትሚሊዮን አምስትመቶ ሺህ ብር ጠቅላላ በድምሩ መያዝ አለበት )

12

Page 14: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ከጉለሌ መ ሰረታዊ በባጀት መልክ የተቀመጠው የሚመጣ ሲሆን በ ተራ ቁጥር 6.2. ላይ እንዲሁም

በተራቁጥር 3 ላይ የተጠቀሠው በድምሩ 674,160 ብር የሚዛወር ሲሆን ( ስድስትመቶ ሰባራትሺ

አንድመቶ ስልሳ ብር) ተቀናሺ የሚሆን

የሰው ኃይል (Human Resource ) በአዲስመልክ ለቅጥር የሚያስፈልግ የብር መጠን በተጨማሪ የጫማ አሰልጣኝ ብር የ583,932 ብር ሲሆን +90,522 ብር ከፋብሪካ የሚመጡ አሰልጣኝ ሲሆን በድምሩ 674,454 ብር ሲሆን

የገንዘብ (financial Resource) መጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣ ወዘተ፣ ጠቅላላ ድምር 4,500,000 ብር በአጠቃላይ በባጀት መልክ መያዝ ያለበት ሲሆን

የገንዘብ መጠን (financial Resource) ጠቅላላ ድምር 4,006,590 ብር በአዲስ መልክ በበጀት መያዝያለበት ሲሆን የሚዛወረው ከጉለሌ ቴ / ማ / ተ / ም መሆኑን እንዲታወቅ፡፡

3.6. ሁለተኛ ዝርዝር ስራዎች

1 ኛ የጥናቱን ትክክልኙነት አስመልክቶ የመጀመሪያዉን ዙር ለመከላክለ የሼዶችን ግምታዊ አለካክን በተመለከተ

እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡የመጀመሪያ ሼድ ርዝመት 32M ስፋት 11M አጠቃላይ ሜትር ካሬው 352M2 እንደሆነ

ተገንዝበናል፡፡በዚሁ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ሁለት ሼዶች ሲሆኑ እያንዳንዳቸው ሁለት የተለያየ ዲፓርትመንት መያዝ

የሚያስችላቸው ሲሆን አሁን ሊከፈቱ የሚችሊ ዲፓርትመንቶች በተቋቋመው ግብረ ሃይል መሰረት እንደሚከተለው ናቸው፡፡

4. በውይይት ና በጥናቱ መሰረት የተዘጋጁ ዲፓርትመንቶች

. 1.A. የቆዳ ዲፓርትመንት፡- ( መሟላት የሚገባቸው የማሰልጠኛ ዕቃዎች )

ከጉለሌ ና ከሹሮሚዳ ወደ በላይ ዘለቀ የሚዘዋወሩ ዲፓርትመነቶች

1.2. የሚያስፈልገው ማሽኖችና የሰልጣኝ ብዛት፣

የሰልጣኝ ብዛት 20

የማሽን ብዛት 10 ፍላት ቤድ (flat bad), 5 ፓስት ቤድ (post bad), 5 ሲሊንደሪካል

ቤድ (cylindrical bad), 3 እስካይቪንግ (Escayiving)13

Page 15: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

1.3. የሚያስፈልገው ማቴሪያል

20 የመቁረጫ ጠረጼዛ (cutting table), 20 የመቁረጫ ማት (cutting

mat), 10 የማዘጋጃ ጠረጼዛ (processing table), 20 ማስመሪያ (rural),

20 መዶሻ (hammer), 20 መብሻ (puncher), 20 ከተር (cutter), 20

መቀስ (seizer), 20 ወስፌ (needless)

የቆዳ ዲፓርትመንት የእቃ ዝርዝር

2. B. ለሹራብ ዲፓርትመንት፡-

2.1. የሚያፋልጉ ማሽኖችና የሰልጣኝ ብዛት የሚያስፈልገው ማቴሪያል

የሰልጣኞች ብዛት 15 የመምህራን ብዛት ከነባርተቆም የሚዞሩ

የማሽነሪ ብዛት 15

ከነዚህም ውስጥ 1. የቁም የሹራብ ማሽን፣5 ድርብ(ደብል) የጠረጼዛ ማሽን፣6

ነጠላ(flat) የጠረጼዛ ማሽን፣2 ሲንጀር መኪና( የልብስ መስፊያ ማሽን) እና አንድ(1) ኦቨር ሉክ

ማሽኞች ያስፈልጋሉ፡፡

ጠረጼዛ 4 ፡ ወንበር 15

3. C. ለልብስ ስፌት ዲፓርትመንት፡-

2.5. የሚያስፈልጉ ማሽኖችና የሰልጣኝ ብዛት

- የሰልጣኞች ብዛት 20 ሰልጣኝ

- የሚያስፈልጉ ማሽኖች ብዛት 15/20/ ይኸውም አስራ አምስት የልብስ ስፌት

ማሽን፣አምስት/5/ ኦቨር ሉክ ማሽን ናቸው፡፡

4. D. ለቢዩልዲንግ ኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ዲፓርትመንት

4.2. የሚያስፈልጉ እቃዎች እና የሰልጣኝ ብዛት

14

Page 16: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

- የሰልጣኝ ብዛት 20 ሰልጣኞችና ይይዛል ተብሎ ይገመታል

- የሚያስፈልግ የቦርድ ብዛት 20

- ሌሎች የሚያስፈልጉ የማስተማሪያ ቂሳቁሶች እነዘ ማቴሪያሎች

ፒንሣ---------- ብዛት 20 ፣ Side cutter -- ብዛት 20

Serelv driver flat & philps----------- 40 ፣ Hack salv

------------ 20 ፣ Hamer--------------- 20 ፣ Electric

wire-------- እያለቀ እንደ አስፈላጊነቱ፣ Test light-------------- 20፣

junction box ዲያሚትር 85-------- በብዛት እንደ አስፈላጊነቱ፣ junction

box ዲያሚትር 65------- በብዛት እንደ አስፈላጊነቱ፣ Conduit bending

machine---------1 ፣ Conduit 416----- እንደ አስፈላጊነቱ

5. E. ለኤሌክትሮኒክ ዲፓርትመንት፡-

የሚያሰፈልጉ የሰልጣኝ ብዛት እና አስፈላጊ የመስሪያ ማስነሪዎች የሰልጣኝ ብዛት 20

5.2. የማሽነሪዎች ብዛት 20 ዲጂታል መልቲ ሜትር 20 ሶልደሪንግ አይረን

ሊድ እንደ አስፈላጊነቱ፣እና ለእያንዳንዱ ዲፓርትመንት ከሶስት እስከ አራት አሰልጣኞች ያስፈልጋሉ፡፡

5.3. 5 የኘሮጀክቱ ግብዓት (Project input) የሰው ኃይል (Human Resource) ፣

የገንዘብ (financial Resource) ፍሰት፡

የሰው ኃይል (Human Resource ) ሁኔታ በሥራ መደብ፣ በብዛት፣ በትምህርት ደረጃ፣ በሚፈለግበት

ጊዜ ወዘተ . . . ፣ ጠቅላላ ድምር 1,348,620 ብር ሲሆን

15

Page 17: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

አዲስበመሆኑና መሰረተልማት ስላልተሞላልት ታሳቢተደርጐየተሰራሲሆን የገንዘብ (financial

Resource) መ ጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣ ለ ኘሮጀክቱ አስራ ለማስጀመር የሚያስፈልግ ጠቅላላ ድምር

4500000, , ብር ሲሆን ( አራትሚሊዮን አምስትመቶ ሺህ ብር ጠቅላላ በድምሩ መያዝ አለበት )

ከጉለሌ መ ሰረታዊ በባጀት መልክ የተቀመጠው የሚመጣ ሲሆን በ ተራ ቁጥር 6.2. ላይ እንዲሁም

በተራቁጥር 3 ላይ የተጠቀሠው በድምሩ 674,160 ብር የሚዛወር ሲሆን ( ስድስትመቶ ሰባራትሺ

አንድመቶ ስልሳ ብር) ተቀናሺ የሚሆን

የሰው ኃይል (Human Resource ) በአዲስመልክ ለቅጥር የሚያስፈልግ የብር መጠን በተጨማሪ የጫማ አሰልጣኝ ብር የ583,932 ብር ሲሆን +90,522 ብር ከፋብሪካ የሚመጡ አሰልጣኝ ሲሆን በድምሩ 674,454 ብር ሲሆን

የገንዘብ (financial Resource) መጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣ ወዘተ፣ ጠቅላላ ድምር 4,500,000 ብር በአጠቃላይ በባጀት መልክ መያዝ ያለበት ሲሆን

የገንዘብ መጠን (financial Resource) ጠቅላላ ድምር 4,006,590 ብር በአዲስ መልክ በበጀት መያዝያለበት ሲሆን የሚዛወረው ከጉለሌ ቴ / ማ / ተ / ም መሆኑን እንዲታወቅ፡፡

ያልተቀየረው የመምሕራን ደሞወዝ

 ኤሌክትሪክ አሰልጣኞች ደመወዝ አበል   የተጣራ ገቢ ግሩም እንቁ ለገሠ 1980 250 2230 1812.9uLÃ’I Ó³†¨< ”Ñ<c? 1980 250 2230 1812.9

ጉቱ ልኪሣ ጆቴ 1980 250 2230 1812.9

አሚር መሐመድ አሚን 1718 0 1718 1371.64

ተሰማ አየለ 1718 250 1968 1621.64

የቆዳ አሰልጣኞች ለገሰ አለማየሁ 1718 200 1918 1571.64

አለምፀሐይ ጥላሁን በላይ 1718 250 1968 1621.64²SL¡ Ñ@Ö< "XG<” 1980 250 2230 1812.9

ሰለሙ ሀይሌ አቶሬ 1718 250 1968 1621.64

ትዕግስት ባልቻ ደበሌ 1718 250 1968 1621.64

ኮንስትራክሽን መታገስ ብርሃኑ መኮንን 1980 250 2230 1812.9w`H’< ²Ñ¾ ¨Mže 1980 250 2230 1812.9›v} Ó`T }cT 1980 250 2230 1812.9

ይስማው ዋሌ ዘሪይሁን 1718 250 1968 1563.06

ኤፍሬም ተሾመ ከልል 1718 250 1968 1563.06

ተሰማ አየለ ሀብቴ 1718 250 1968 1563.06

ታምራት ደጀኔ ደለሣ 1980 250 2230 1812.9

16

Page 18: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

5.4. የተቀየረው የመምሕራንና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ደመወዝ የያዘሰንጠረጇ -- እነደሚከተለው ይቀርባል.

ቁ/ር

የመደብመጠሪያ የት/ደረጃ

ብዛት

የወርደመወዝ ነ.

ድምር ተጨማሪገቢ

የሁለቱ ድምር የአመትክፍያ

የአመትደመ

የአመትተጨ

ጥቅል

1 የተቆሙ ዲኖች ማስተር 2 6294

12,588

1250

151056 15000

166,056

2 ጋይዳንስ ካውነስለር የቴክኒክባለሙያ

በኢ/ማስ 4 3140

12560

1200

150720 14400

165,120

3 አሰልጣኝ የ c ደረጃ

17

2650

45050

4250

540600 51000

591,600

የ b ደረጃ

2 3140

6280 600 75360 7200 82,560

4 ፀሐፊ ዲፕሎማ

2 1743

3486 ------- 41832 --------- 41,832

5 ጸዳትና ተላላኪ 4 ኞ-- 2 727 1454 120 17448 1440 18,8886 የጥበቃሰራተኘ ----- 4 727 2908 240 34896 2880 37,7767 የሰውሐይል አስ. ዲፕሎ

ም1 342

53425 280 41100 3360 44,460

8 ሪከርድና ማህደር ዲፕሎም

1 2008

2008 ------ 24096 ----- 24,0969 የሂሳብ ና ዲፕሎ

ማ1 300

13001 ------- 36012 ------ 36,012

ካሸር------------------

ዲፕሎማ

1 1743

1743 100 20916 1200 22,116

10

ፐርቸዚንግ ስራ ዲፕሎማ

1 2298

2298 --------

27576 ------- 27,57611

የጫማ አሰልጣኝ ------------

            90,522 ጠቅላላ ድምር 1,348,62

0

ከገለሌ መ ሰረታዊ የሚመጣ በ 6.2. ለይየተጠቀሰው ተራቁጥር 3 ላይ የተጠቀሠው በድምሩ 674,160 ( ስድስትመቶ ሰባራትሺ አንድመቶ ስልሳ ብር)

5.5. የኘሮጀክቱ በጀት ግመታ

የኘሮጀክቱን ማስፈጸሚያ ገንዘብ ግምት ማስቀመጥ ይሆናል፡፡

ተ/ቁ የበጀት ርዕስ ለሂሳብመደብ ቁጥር በጀት ግመታ

17

Page 19: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

1 ደመዎዝ 6111 1,348,620

1 የ ደንብልብስ 6211 60,9752 ለአላቂ የቢሮ እቃዎች የአመቱ የሚያዝ በጅት 6212/18 80,0003 ለህትመት 6213 4,0603 አላቂየት/ ት እቃዎች 6215 500,0004 ለቋሚእቃዎች 6313 300,0005 …ለስልጠና የኢችአይ 6271/6419 40,0006 ለመሰረተልማት infrastructures 6256/57/58/59 1,500,00

07 …ጥገና ለመንገድና ለአጥር .. 6244 500,0008 የማሸን ጥገና 6243 20,0009 የጉልበት (የጭነት) 6255 30,00010 የዉሎአበል 6231 10,00011 የትራንስፖርት 6232 15,00012 ለአገርውጭ ስልጠና 6270 181867

2 ጠቅላላ ድምር 4,590,522

5.6. የኘሮጀክት ክትትል ፡- (Project Monitoring and Evaluation)

በኘሮጀክት ሰነድ ውስጥ የኘሮጀክት ክትትልና ግምገማ የሚከተለውን ማሳየት ይኖርበታል፡-

ኘሮጀክቱ በምን ወቅት ክትትል ግምገማ እንደሚከናወን የቀረበሲሆን

ሊኖር ስለሚገባው የኘሮጀክት ክትትልና ግምገማ መዋቅርና ሥርዓት /Structure and Systems/ በሚገባተሰርቶ ቀርቦል

የምንጠቀምበት መሣሪያ ( Instruments) ቼክሊስት ሲሆን ፣ እነማን እንደሚሳተ ፉ በዝርዝር አ/ አ ቴ/ሙ/ማ/ት/ ስ መተዳደሪያ ደንብ ሲሆን፣ የሚያስፈልጉ መረጃዎች ፣ የተገኘው የክትትልና ግምገማ መረጃ እንዴት እንደሚቀነባበር፣ አገልግሎት ላይ እንደሚውልና እንደሚሠራጭ በዝርዝርቀርቦል፡፡

5.7. ቴ/ሙ/ማ/ት/ስ ፕሮጀክት ምዘና/TVET Project Appraisal አስፈላጊነት

• ችግሮቹ በትክክል ተለይተዋል:: አዎተለይተዎል, በቅደም ተከተል ተቀምጠዋል::አዎተለይተዎል, አሳማኝ ነጥቦች ቀርበዋልአዎተለይተዎል:: የፕሮጀክቱ አቅም የተጠቀሱትን ችግሮች የዳሰሰ ነው አዎተለይተዎል:: የተጠየቀው ሃብት ከአቅም ጋር የተመጣጠነ ነው አዎተለይተዎል:: ፕሮጀክቱ ጠቃሚና ተቀባይነት ያለው ነው አዎተቀባይነትአለው፡፡

18

Page 20: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

5.8. የፕሮጀክቱ ምዘና መስፈርቶች

• ኢኮኖሚያዊ/Economic/, ማህበራዊ/Social/, ቴክኒካዊ/Technical/, ፋይናንሳዊ/Finical/, የተፈላጊነት /Service demand/, ተቖማዊ /Institutional/, ስርዓተ ጾታዊ/Gender/ አካባቢያዊ/Environmental/, ቀጣይነቱ/Sustainability

5.9. የ ቴ/ሙ/ማ/ት/ስ ፕሮጀክት አተገባበር የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት አስመልክቶ

• የድርጊት መርሃግብር ዝግጅት፣ ድርጅታዊ አስተዳደራዊ ስርዓት መዘርጋት

• ግብዓቶችን ማዘጋጀት ፣ጊዜንና በጀትን ያካተተ የስራ ፕሮገራም ማዘጋጀት

• ፕሮጀክቱን ተግባራዊ ማድረግ በቀጣይነት የሚሰራንው፡፡

6. ማጠቃለያ፡-

6.2. የ ተማሪና የአሰልጣኝ ጥምርታን በተመለከተ

ሰንጠረጇ 3

ተ.ቁ ዲፓርትመንት የሰልጣኝ ብዛት የአሰልጣኝብዛት

1 ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት 15-20 4

2 የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት 20-25 4

3 የቆዳ ዲፓርትመንት 20-25 4

4 የሹራብ ዲፓርትመንት 20-25 4

5. የልብስ ስፌት ዲፓርትመንት 20-25 4

6.3. የሚገዙ ማሽነሪዎች እና ማተሪያሎች ብዛት እና አይነት የቆዳ ዲፓርትመንት

የያዘሰንጠረጇ 4

ተ/ቁ የሚገዙ ማሽነሪዎች እና ማተሪያሎች አይነት ብዛት

1 Flat bed 102 Past bed 53 Cylindrical bed 5

19

Page 21: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

4 Slicing bed 35 Cutting table 206 Cutting matt 207 Pressing table 108 Ruler 209 Hammer 2010 Puncher 2011 Cutter 2012 Scissor 2013 Needle 20

6.4. የሹራብ ዲፓርትመንት፣የልብስ ስፌት ዲፓርትመንት እና የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት

የያዘሰንጠረጇ 5

garment dept dept of electicity knitting dept0

5

10

15

20

25

swining machineoverlook machinedigital meltimetercylinderical ironlidvertical knitting machinedouble table machinesingle flat table machinesinger machine

6.5. ኤሌክትሮኒክስ አጠቃላይ ( የሞባይል ጥገናና የኮምፒውተር ጥገና) ሰ

የያዘሰንጠረጇ 6

ተ/ቁ የሚገዙ ማሽነሪዎች እና ማተሪያሎች አይነት ብዛት20

Page 22: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

1 Plier 202 Side cutter 203 Screw driver flat 204 Philips 205 Hack saw 206 Hammer 207 Electric wire 2088 Test light 209 Junction box diameter 85 አንዳስፈላጊንቱ10 Junction box diameter 65 አንዳስፈላጊንቱ

11 Conduit bending machine 112 Conduit 16 አንዳስፈላጊንቱ

የተላከው ግብረ ሃይል በደረሰበት መደምደሚያ መሰረት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋሙ በአንድ ግቢ ካለው

የቀለም ት/ ቤት መለያ አጥር ስልጠናው ከመጀመሩ በፊት በአፋጣኝ እንዲሰራለት፡፡ከላይ አንደዘረዘርነው ሁሉም

የጎደሉት የስልጠና ማሽኖችም ሆኑ ቢሮዎች እስቶር፣በአጠቃላይ እንዲሟሉ ግብረ ሃይሉ አይቷል፡፡

6.6. ቀጥሎ የሚቀርበው በመጀመሪያ ዙር የጥናትስራ የተሰራ ሲሆን ይህውም በቅደም ተከተል

ባስቀመጥነው መሰረት ከ 1-6 የዘረዘርናቸው የተመረጡ ዲፓርትመንቶች በቅደም ተከተል

የነበረ ሲሆኑ እነዚህም

1. ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት ኮፒዩትር፣የሞባይል፣ቲቪ፣ዲቪዲ፣ቪሲዲ፣ቴፕ ወዘተ. በአጠቃላይ

ጥገናና የኮምፒተር ጥገና ( አዲስ የሚከፈት) በ tracer study መሰረት፡፡

2. የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት ( የጉለሌ ተቆም የተደራጀ ነው)

3. የቆዳ ዲፓርትመንት ( የጉለሌ ተቆምየተደራጀ ነው)

3.1. በተጨማሪ የጫማ ስራ የቆዳ ዲፓርትመንት ( ከሽሮ ተቆም የሚወሰድ)

4. ኮንስትራክሽን ብሎኪት ዲፓርትመንት( የጉለሌ የተደራጀ ነው)

5. የሹራብ ዲፓርትመንት

6. የልብስ ስፌት ዲፓርትመንት ስለሆኑ

21

Page 23: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

6.7. የተመረጡ የስልጠና መስኮችን አስመልክቶ

ተከልሶ የቀረበው በቅደም ተከተል ባስቀመጥነው መሰረት ከ 1-6 የዘረዘርናቸው ዲፓርትመንቶች ሲሆኑ፡፡

በአስቸኮይ ስልጠናመስጠት ይቻላል ተብለው የቀረቡት እደሚከተለው ይቀርባሉ እነዚህም ወቅታዊ የሆነው

ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት ኮፒዩትር፣የሞባይል፣ቲቪ፣ዲቪዲ፣ቪሲዲ፣ቴፕ ወዘተ. በአጠቃላይ ጥገናና

የኮምፒተር ጥገና ( አዲስ የሚከፈት) በ tracer study መሰረት፡፡

1. ቢዩልዲንግ የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት ( የጉለሌ ተቆም የተደራጀ ነው)

2. የቆዳ ዲፓርትመንት ( የጉለሌ ተቆምየተደራጀ ነው)

a. በተጨማሪ የጫማ ስራ የቆዳ ዲፓርትመንት ( ከሽሮ ተቆም የሚወሰድ)

3. ኮንስትራክሽን ብሎኪት ዲፓርትመንት ( የጉለሌ የተደራጀ ነው)

4. የሹራብ ዲፓርትመንት( የጉለሌ የተደራጀ ነው)

5. የልብስ ስፌት ዲፓርትመንት ( የጉለሌ የተደራጀ ነው)

6. ብረታብረትዲፓርትመንት ስለሆኑ( የጉለሌ የተደራጀ ነው)

በመሆኑም በመጀመሪያ የቀረበዉ በጊዚያዊንት የሚያ ዝሲሆን ይህዉም የ ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት ነው፡፡ ሊሰራቸው ታቅዶየነበረው ኮፒዩትር፣የሞባይል፣ቲቪ፣ዲቪዲ፣ቪሲዲ፣ቴፕ ወዘተ . በአጠቃላይ ጥገና

በ አዲስ የሚከፈት በ tracer study መሰረት የተደገፈና የተሰራቢሆንም ነገርግን ተቋሞቻችን ውስጥ ባሉት መዘዋወርየሚችሉ ዲፓርትመንት ባአፋጣኝ ስልጠናመጀመር የሚችሉና ወጪ የማይጠይቁ

ስለሆኑ ከላ ይበተዘረዘሩት ቅደምተከተልመሰረት ነው ስራለማስጀመር የታሰበው፡፡ በመጨረሻ የተጠቀሰው ብረታብረት ዲፓርትመንት ገበያው የማይፈልገውነዉ ማለት ሳሆን አካባቢው የት/ ት (የመማሪያ)

ተቋም በመሆኑ የግራይንደር ጩህት እንዳይረብሽ በማሰብነው፡፡

6.8. የኘሮጀክቱ ግብዓት (Project input) የሰው ኃይል (Human Resource) ፣

የገንዘብ (financial Resource) ፍሰት፡

የሰው ኃይል (Human Resource ) ሁኔታ በሥራ መደብ፣ በብዛት፣ በትምህርት ደረጃ፣ በሚፈለግበት

ጊዜ ወዘተ . . . ፣ ጠቅላላ ድምር 1,348,620 ብር ሲሆን

22

Page 24: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

አዲስበመሆኑና መሰረተልማት ስላልተሞላልት ታሳቢተደርጐየተሰራሲሆን የገንዘብ (financial

Resource) መ ጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣ ለ ኘሮጀክቱ አስራ ለማስጀመር የሚያስፈልግ ጠቅላላ ድምር

4500000, , ብር ሲሆን ( አራትሚሊዮን አምስትመቶ ሺህ ብር ጠቅላላ በድምሩ መያዝ አለበት )

ከጉለሌ መ ሰረታዊ በባጀት መልክ የተቀመጠው የሚመጣ ሲሆን በ ተራ ቁጥር 6.2. ላይ እንዲሁም

በተራቁጥር 3 ላይ የተጠቀሠው በድምሩ 674,160 ብር የሚዛወር ሲሆን ( ስድስትመቶ ሰባራትሺ

አንድመቶ ስልሳ ብር) ተቀናሺ የሚሆን

የሰው ኃይል (Human Resource ) በአዲስመልክ ለቅጥር የሚያስፈልግ የብር መጠን በተጨማሪ የጫማ አሰልጣኝ ብር የ583,932 ብር ሲሆን +90,522 ብር ከፋብሪካ የሚመጡ አሰልጣኝ ሲሆን በድምሩ 674,454 ብር ሲሆን

የገንዘብ (financial Resource) መጠን፣ ፍሰት፣ ጊዜ፣ ወዘተ፣ ጠቅላላ ድምር 4,500,000 ብር በአጠቃላይ በባጀት መልክ መያዝ ያለበት ሲሆን

የገንዘብ መጠን (financial Resource) ጠቅላላ ድምር 4,006,590 ብር በአዲስ መልክ በበጀት መያዝያለበት ሲሆን የሚዛወረው ከጉለሌ ቴ / ማ / ተ / ም መሆኑን እንዲታወቅ፡፡

8. አስተያየት

1. ወርክሾፑ ውስጥ የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ መኖር አለበት

2. በ ወርክሶፑ ውስጥ የእሳት ማጥፊያ (መከላከያ) በእያንዳንዱ ወርክሶፑ ውስጥ መኖር አለበት

3. ቦታው ቁልቁለታማ ስለሆነ የጎርፍና ውሃ ፍሳስ ማስወገጃ በግራና በቀኝ የግቢው ዙሪያ ላይ ቢሰራ

4. የውሃ ኢልክትሪክ እና የተለኮም አገልግሎቶች የዝርጋታ ስራ መከናወን አለበት

5.የት/ ት ስልጠና ሂደቱ ውጠታማ ለማድረግና የት/ ት ጥራቱን ለማስጠበቅ የሚከተሉት ሰነዶች በቅጅ መኖር

አለበት

a. የቴ/ሙ/ት/ ትና ስልጠና ፖሊሲ

b. የኢ;ት/ሙ/ት/ ት ስትራቲጅ

c. የሥልጠናና አስተዳደር መመሪያ

23

Page 25: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

d. ልዩ ልዩ ክፍያወች ደንብ

e. የሰልጣኞች ምልመላና ድልደላ መምሪያ

f. ከደረጃ ደረጃ ዝውውር ደንብ

g. የአሰልጣኞች ስራላይ መምሪያ

6. ከሌላው የሚለየው አጥርና የጥበቃ ቤት ሊሰራለት ይገባል

7. ላይብራሪ መገንባት አለበት

8. የአሰልጣኝ ሰልጣኝ ጥምረትን በተመለከተ እስከ 25 ሰልጣኖችን ማስተናገድ ይችላል

9. ለአስተዳደር ሰራተኞች እና ለሌሎች እርዳታ ሰጭ ሰራተኞች ለቢሮ የሚሆን ቤት መሰራት አለበት

10. ያልተጠቀሱ ቁሳቁሶች መሙላት አለባቸው

11. የተሰሩትስራዎች በስታንዳርዱ አማካኝነት ነው፡፡

1. ምስጋና ለተባበሩን የባዮሎጂ ዲፓርትመንት

1. ለአቶ ገብረ አምላክ ዘካርያስ

2. አቶ ጥላሁን ይርጋ

3. መሃሪ ፋንታ

ከፅ/ቤት

1. ወ/ ት ማህሌት ፍስሃ በ

2. ወ/ ሮ አናትትሁን እምሬ

3. አቶ በላይ ቻሊ ከመቀሌ ዮኒቨርስቲ መምህር

I. No table of figures entries found.ርእስ: በበላይ ዘለቀ አዲስ በተገነባው ቴ/ሙ/ ተቋም ሥራ ለማስጀመር የባለሙያዎች አስተያየት--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------2

24

Page 26: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

a. ይህንን ጥናት ያቀረቡት ግብረሃይል ዝርዘር-------------------------------------------------------------------------2

II. ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የሚቀርበው ---------------------------------------------------------------------------------------2

III. የጥናቱ አስፈላጊነት--------------------------------------------------------------------------------------------------------2

1. መግቢያ-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------3

የተመረጡ የስልጠና መስኮችን አስመልክቶ------------------------------------------------------------------------------3

a. የችግሮች መለያ ------------------------------------------------------------------------------------------------------------5

1.2. የተነሱ ጥያቄዎች----------------------------------------------------------------------------------------------------------------6

1.3. ዠርዠር የኘሮጀክት ቀጣይነት የሚነሱ ጥያቄዎች----------------------------------------------------------------------6

1.4. አላማ፡-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------7

1.5. ተልዕኮ፡- --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------7

1.6. የቴ/ሙ/ት/ ት ፕሮጀክት ለመቅረፅ ምን ቅድመ ሁኔታዎች ተከተልን (methodology)-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------7

2. በተቋሙ የታዩ እጥረቶች------------------------------------------------------------------------------------------------------8

2.1. የተቋሙ ርክክብን አስመልክቶ የቀረቡት መረጃ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------8

25

Page 27: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

3. ዝርዝር ስራዎች-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------10

3.1. ያልተጠናቀቁ ስራዎች----------------------------------------------------------------------------------------------------------11

3.2. የኘሮጀክቱ በጀት ( Project budget)---------------------------------------------------------------------------------------12

3.3. የሰው ኃይል (Human Resource ) ፣ የገንዘብ (financial Resource) --------------------------------------------------13

3.4. ሁለተኛ ዝርዝር ስራዎች------------------------------------------------------------------------------------------------------13

4. በውይይት ና በጥናቱ መሰረት የተዘጋጁ ዲፓርትመንቶች

. 1.A. የቆዳ ዲፓርትመንት፡- ( መሟላት የሚገባቸው የማሰልጠኛ ዕቃዎች )-----------------------------------14

የሚያስፈልገው ማቴሪያል-----------------------------------------------------------------------------------------------------14

2B. ለሹራብ ዲፓርትመንት፡--------------------------------------------------------------------------------------------------15

3C. ለልብስ ስፌት ዲፓርትመንት፡------------------------------------------------------------------------------------------15

4D ለቢዩልዲንግ ኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ዲፓርትመንት----------------------------------------------------------------15

5E. ለኤሌክትሮኒክ ዲፓርትመንት፡---------------------------------------------------------------------------------------------16

ያልተቀየረው የመምሕራን ደሞወዝ-------------------------------------------------------------------------------------------17

የተቀየረው የመምሕራንና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ደመወዝየያዘሰንጠረጇ------------------------------------------17

የኘሮጀክቱ በጀት ግመታ-------------------------------------------------------------------------------------------------------18

የኘሮጀክት ክትትል ፡- (Project Monitoring and Evaluation)-------------------------------------------------------18

26

Page 28: በብርሀሃኑ የተዘጋጀ በላይዘለቀ ለመሚከፈተው ቴማተ.Docx

ማጠቃለያ፡------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------19

የተማሪና የአሰልጣኝ ጥምርታን በተመለከተ ------------------------------------------------------------------------------19

የሚገዙ ማሽነሪዎች እና ማተሪያሎች ብዛት እና አይነት የቆዳ ዲፓርትመንት-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------20

የሹራብ ዲፓርትመንት፣የልብስ ስፌት ዲፓርትመንት እና የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------20

ኤሌክትሮኒክስ አጠቃላይ ( የሞባይል ጥገናና የኮምፒውተር-------------------------------------------------------------------------------------------------21

ቀጥሎ የሚቀርበው በመጀመሪያ ዙር የጥናትስራ የተሰራ ሲሆን ይህውም በቅደም ተከተል ባስቀመጥነው መሰረት ከ 1-6 የዘረዘርናቸው የተመረጡ ዲፓርትመንቶች በቅደም ተከተል የነበረ ሲሆኑ

እነዚህም------------------------------------------------------------------------------------------------------22

የተመረጡ የስልጠና መስኮችን አስመልክቶ----------------------------------------------------------------------------------------------------22

የኘሮጀክቱ ግብዓት (Project input) የሰው ኃይል (Human Resource) ፣ የገንዘብ (financial Resource)-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------23

8. አስተያየት--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------24

ምስጋና ለተባበሩን የባዮሎጂ ዲፓርትመንት--------------------------------------------------------------------------------------------------25

ከፅ/ቤት---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------2

27