deborah ዲቦራ - amharic sermon,

30
የየየየየ የየየየ Prophetic anointing

Upload: the-kingdom-of-god

Post on 08-Apr-2017

1.301 views

Category:

Spiritual


8 download

TRANSCRIPT

የነቢያት ቅብዓት

Prophetic anointing

መጽሐፈ መሳፍንት የመሳፍንት መጽሐፍ ከኢያሱ ዘመን በኋላ የ250 አመት

ታሪክ ይዟል። አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች ያሉበት መጽሐፍ ነው።

o ናዖድ ግራኙ ወፍራሙን ኤግሎን በሳንጃ የገደለበትo ሲሳራ በካስማ በሴት እጅ የሞተበትo ጌዴዮን 32 ሺ ቀንሶ 3 መቶ ሰራዊት ያዘመተበትo ዮፍታሄ በክፉ ትንቢት ዘሩን የጨረሰበትo የዮፍታሄ ሴት ልጅ ስለስለት የታረደችበትo …ሳምሶን ብርቱው በጋለሞታይቱ ደሊላ የተላጨበት ወዘተ

መጽሐፈ መሳፍንት ከኢያሱ በኋላ ትውልድ መስመር የሳተበት ዘመን

ነበር።

የኢያሱ መጽሐፍ ድልን ሲነግረን መሳፍንት ሽንፈትን

ለምን ወደዚህ ሽንፈት ደረሱ? የታቦት ወሬ አይሰማም የነቢይ ቃል አይሰማም

መስፍን የባርነትዘመን

የሰላምዘመን

ስፍራው ጠላት

ጎቶንያ 8 40 ይሁዳ ሜሶጶጦሚያ

ናዖድ 18 80 ቢኒያም ሞአብ፣አሞን

ስሜጋር ይሁዳ ፍልስጤም

ዲቦራ 20 40 ዛብሎን/ ንፍታሌም ሃዞር

ጌዴዮን 7 40 የምናሴ እኩሌታ አረቦች

አቢሜሌክ 3 ሴኬም

ቶላ 23 ይሳኮር

ያኤር 22 ገለአድ

ዮፍታሄ 18 6 ገለአድ ሞአብ/አሞን ኢብዛን 7 ቤተልሄም

ኤሎን 10 ዛብሎን

አብዶን 8 ኤፍሬም

ሶምሶን 40 20 ዳን/ይሁዳ ፍልስጤም

ነፃነት

ክህደት

ቀንበር ንስሃ

መስፍን/ አርነት

የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ

1. የእግዚአብሔርን (ትንቢት) ቃልማቅለል - መሳ.1 ጠላቶቻቸውን ደባል አድርገውመኖር ጀመሩ

ጠላትን ተላመዱት . . . . . . የቀደመው ትውልድጭካኔ አልነበራቸውም

ራሳቸውን ወዳዶች ነበሩ (ማስገበር) ፈለጉ ቃሉን ከሌሎች ጋር እኩል ማሰለፍ

የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ2. ጣኦት ማምልኮ

በዓልንና አስታሮትን አመለኩ ባዖል ተባዕት/ አስታሮት እንስታይ አማልክት ናቸው። … በከነዓናውያን ገበሬዎች ይመለካሉ እርሻን ፍሬ

ይሰጣሉ ተብለው ይታመንባቸው ነበር። ዝናብ የሚዘንበው ሁለቱ አማልክት በሰማይ ሩካቤ

…ስጋ ሲያደርጉ ነው ተብሎ ያምናሉ . በአምልኮ ጊዜ ግልጥ ርኩስት በመቅደሳቸው ውስጥይደረጋል።

የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ

3. አሳልፎመሰጠት ባሪያዎች ሆኑ -

ትላንትና ያስገበሯቸው ከነዓናውያን

ዛሬ ያስለቅሷቸው ጀመሩ በዋሻ መኖር ጀመሩ፣ …ቡቃያቸው ይበላ ጀመረ ..

የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ

3. አሳልፎመሰጠት ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው (ሮሜ.1፡20-32)

የአሳብጨለማነት (1፡21) የፍትወት ርኩስት አሳልፎ ተሰጠ . . . ሰዶማዊነት (1፡26-28) የባህርይ ብልሽት - 1፡29-32

4. መጮህ …በምሬት ወደ እግዚብሔር ይጮኹ ነበር . በግብጽጮኹ . . . እ/ ር ወረደ . . . ነጻ

አወጣቸው

የምሬትጩኸት በከነዓን 13 ጊዜጮኹ

በየጠዋቱ የሸረሪት ድር ከመጥረግ ሸረሪቱን ግደል

4. መጮህ የሚጋፏቸውን ያበረታቸውመመሳሰላቸው እንደሆነ

አውቀዋልና ለልዩነት ይጮሃሉ።

የእግዚአብሔር ትዕግስት ብዛቱ - ሆሴ.1 ሃያል

ግን ትዕግስተኛ

የእግዚአብሔር ምህረቱ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው - ሰ.ኤ.3

የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ5. የመስፍንመነሳት

80፣40፣20፣10፣7 ፣6 ያሳርፉ ነበር ( ጊዜያዊ

አሳራፊዎች ተነሱላቸው)። ኢያሱ አላሳረፋቸውም ነበር . . .

እርሻ፣ከብት፣አገር መቀየራቸው አላሳረፋቸውም።

አሁንምጦርነት አላበቃም . . . .

ዲቦራ - የነቢያዊ ቅብአት ወራሪው - የአሶር ንጉስ

…ሲሳራ ነው

900 ሰረገሎች ነበሩት

20 አመትጨቆናቸው…

መሳ.5፡7“… አንቺ ዲቦራ እስክትነሺ

ድረስ ሃያላን በእስራኤልም እናት ሆነሽ እስክትነሺ ድረስ ሃያላን በእስራኤል

አነሱ …”አለቁም

የትንቢት ቃል

የትንቢት ስጦታ

የነቢይነት ስጦታ

የትንቢት መንፈስ

… ዲቦራ ማለት ንብ ቁጡ… ግንፍሌ ማለት ነው።

ባርቅ ማለት መብረቅ ማለት…ነው

ኢያኤል ማለት የበረሃ ፍየል ማለት ነው።

ነቢይቱ ዲቦራ እስክትነሺ …ሃያላን አነሱ

…ሃያላን አለቁ

…ጣኦታት ተመረጡ

…ሰልፍ በበሮች ሆነ

የጦር እቃ አልነበረም

የነቢያት መንፈስ የተረሳን የተስፋ ቃል

…ያስታውሳል 4፡6-7 “አላለህምን?”

ባርቅ የተነገረለት ትልቅ ተስፋ …በአሶር ፍርሃት ተይዟል

የነቢይ ቅብአት የተስፋን …ትንሳኤ ያመጣል

የነቢያት ቅብአት … አንቀሳቃሽ ቅብአት ነው

ንፍታሌምና ዛብሎን - 5፡18

የይሳኮር አለቆች -5፡15 ዳን/ ሮቤል - የልብ

ምርምር

የነቢያት ቅብአት የሰማይን ሃይላትን

…ያንቀሳቅሳል ሲሳራን ተዋጉት

ወንዝ ጠራረጋቸው

መላእክት ሜርዞንን ርገሙ

የነቢያት ቅብአት መደበኛውን ሰው ይጠቀማል

የሃቤር ሚስት ኢያኤል

በሌለችበት ተተነበየላት

በመለኮታዊ ጥበብና … በድፍረት የተሞላች ሴት

የነቢያት መንፈስ ድልን ያመጣል

አገር ያስጨነቀ ንጉስ በትንቢት መንፈስ በሴት …ጉልበት ተሸነፈ

ማጠቃለያ አሳቦች በመጨረሻው የrevival ዝናብ

ትህትናና መገዛት ተጠያቂነት

በመንፈሳዊ ከፍታ ለመቆየት ወሳኝ

ነው

ማርያም መ ንፈስ ቅዱስን መስማት

… መቻል ቅጣት - ለምፅ/ ጥ መንፈሳዊ alignment

ማጠቃለያ አሳቦች ለማስለቀቅ ብርቱ መንፈሳዊ ውጊያን አለመተው

900 ሰረገላ

ገንዘብ የማይፈታው ችግሮች

…ቀንበር

…አስገባሪ መንፈስ