the 2012 africa scout day celebration in ethiopia
DESCRIPTION
Background Africa is the birth place of the Scouting movement, over a hundred years ago when the founder was on his military duty in South Africa during the Second Boer war; he was besieged in the small town of Mafeking by a much larger Boer army. The Mafeking Cadet Corps was a group of youths that supported the troops by carrying messages, which freed the men for military duties and kept the boys occupied during the long siege. The Cadet Corps performed well, helping in the defense of the town (1899–1900), and were one of the many fac-tors that inspired Baden-Powell to form the Scouting movement. The Mafeking Cadets - The African Seeds of Scouting (2007) Scout Web South Africa.TRANSCRIPT
SÒu=ƒ 2004 œ.U
¾e"¨<„‹ ÉUê ¾›KU e"¨<ƒ �”penc? É`σ ›vM ¾›KU e"¨<ƒ �”penc? É`σ ›vM
¾e"¨<„‹ ÉUê
¾›KU e"¨<ƒ �”penc? É`σ ›vM SÒu=ƒ 2004 œ.U
¾›=ƒÄåÁ e"¨<ƒ TIu`
¾e"¨<„‹ ÉUê
SÒu=ƒ 2004 œ.U
¡u<` ›=.ô.È.] ý_´Ç”ƒ Ó`T ¨/Ñ>Ä`Ñ>e ¾›=ƒÄåÁ e"¨<ƒ ¾uLà Övm
1. ¾ˆõ e"¨<ƒ SM�¡ƒ --------------------------------------------------- 2
2. ¾ˆõ ¢T>i’` SM�¡ƒ --------------------------------------------------2
3. ስካውት ማለት ምን ማለት ነው -----------------------------------------3 4. የስካውት እንቅሰቃሴ በዓለም ላይ መቼ ተጀመረ?-----------------------3
5. ስካውት በኢትዮጵያ መቼ ተጀመረ? -------------------------------------4
6. የስካውት ትምህርት አስፈላጊነቱ -----------------------------------------4
7. SCEIPS --------------------------------------------------------------- --------5
8. የአካባቢ ጥበቃ ---------------------------------------------------------------5
9. ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ በዓል --------------------------------------------5
10. አለም አቀፍ ተሳትፎ --------------------------------------------------------6
11. የኢትዮጵያ ስካውት ብሔራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ------------------------7
12. በዓለም ስካውት ማህበር የአፍሪካ ሪጅናል ቢሮ ዳይሬክተር ጉብኝት 7
13. The 2012 Africa Scout Day celebration in Ethiopia -----------------8
14. World Organization of the Scout Movement /WOSM/ -------------9
15. ስካውቶች የሰላም መM�¡ተኞች -----------------------------------------10
Page 4 Newsletter Title
ˆõ ¢T>i’` SM�¡ƒ
¾ˆõ e"¨<ƒ SM�¡ƒ
Ñê 2
ስካውት ማለት
ትምህርታዊ የወጣቶች
እንቅስቃሴ ሲሆን
በፈቃደኝነት ላይ
የተመሠረተ ከፖለቲካ
አመለካከት በዘር
በሃይማኖት በጾታ ልዩነት
የማያምን ለሁሉም ወጣት
ክፍት የሆነ ማንኛውም
ሰው በራሱ ፍላጐት አባል
ሊሆን የሚችልበት
እንቅስቃሴ ነው፡፡
ስካወት ልዩነት ሳያደርግ
ለማንኛውም ሰብአዊ
ፍጡር ሁሉ እኩልና በጐ
አመለካከት ያለው
ከመሆኑም በላይ የነፃ
አገልግሎት ተግባር
የሚያከናውንና ሰብአዊ
አገልግሎት የሚሰጥ ነው፡፡
ለሚፈጸመውም ማንኛውም
ዓይነት በጐ ፍቃድ
አገልግሎት ምንም ዓይነት
ዋጋ አይቀበልም፡፡
ስካውት ያልታሰበ
ድንገተኛ አደጋ
ሲያጋጥመውና ለእርዳታ
ጥሪ ሲደረግለት
ባለማመንታትና
ባለመፍራት እርዳታ
ለማድረግ ዘወትር ዝግጁ
ነው፡፡
በመሆኑም ግዳጅን
ለመወጣት ራሱን ጠንካራ
ጤነኛና ዝግጁ አድርጐ
ይጠብቃል፡፡
የስካውት ዓላማ ተፈፃሚ
የሚሆነው የስካውትን
መሠረታዊ መመሪያዎች
መሠረት በማድረግ ነው፡፡
እነሱም
የፈጣሪን ግዴታ
መወጣት፣
የሌሎችን ግዴታ
መወጣት፣
የራስን ግዴታ
መወጣት ናቸው፡፡
ስካውትነት እነዚህን
መመሪያዎች በመመርኮዝ
ሕፃናትና ወጣቶች
ለራሳቸው፣ለቤተሰባቸው፣ለ
ሕብረተሰባቸውና
ለሀገራቸው የሚጠቅሙ
ዜጋ እንዲሆኑ የተለያዩ
መስህብነት ያላቸውን
ፕሮግራሞች በማዘጋጀት
ችሎታቸውን እንዲያዳብሩና
ዕውቀታቸውን በተለያዩ
መስኮች እንዲያሳድጉ
አስፈላጊውን ጥረት ሁሉ
የሚያደርግ ነው፡፡
ስካውቶች እንደየዕድሜ
ደረጃቸው ተከፋፍለው
አስፈላጊውን ስካውታዊ
እንቅስቃሴዎች ያደርጋሉ፡፡
በየደረጃቸው የሚመሩበት
ቃል
የሆነውን የወጣቶች
ስካውት ካምፕ በደቡብ
እንግሊዝ ዳርቻ በሚገኘው
ብራውን ሲ ደሴት
(Brown Sea Island)
ላይ መሠረቱ፡፡ ከዚህ ጊዜ
በኋላ የስካውት እንቅስቃሴ
እንግሊዛዊ ሎርድ
ባደን ፓወል እ.ኤ.አ
በነሐሴ ወር 1907
ዓ.ም 22 የሚሆኑ
ልጆችን በማሰባሰብ
የመጀመሪያው
የስካውት እንቅስቃሴ
በመላው ዓለም
በመስፋፋት በአሁኑ ጊዜ
አገራችንን ጨምሮ 160
አገሮች የዓለም ስካውት
እንቅስቃሴ ማሕበር አባል
ሲሆኑ ከ33 ሚሊዮን በላይ
አባላት አሉት፡፡
የስካውት እንቅሰቃሴ በዓለም ላይ መቼ ተጀመረ?
Ñê 3 ¾e"¨<„‹ ÉUê
አንድ ቃል ኪዳን አንድ መልክ
ስካውቶች የተሻለች ዓለም ፋና
ወጊ
ራእያችን
፡- የተሻለች ዓለም ፋፋ ወፋ
የቤት ሥራው ከኛ
ይጀምራል
የስካውት እንቅስቃሴ የተሻለች
ዓለምን በመፍጠር በሚል ትልቅ
መርህ ላይ ትኩረት ሰጥቶ
የሚንቀሳቀስ ነው፡፡
ዓላማችን
፡- በሕብረተሰቡ ውስጥ
የሚገኘውን ወጣት ትውልድ
ጥቅም ሊሰጥ
በሚችልበት ሁኔታ መገንባት ነው
ትልቁን መርሃ ግብራችንን
ተግባራዊ በማድረግ በሕብረተሰቡ
ውስጥ የሚገኘውን ወጣት
ትውልፋ ጥቅም ሊሰጥ በሚልበት
ሁኔታ የግንባታ ሚናውን
እንዲጫወት በማድረግ ዓላማችንን
ተግባራዊ እናደርጋለን፡፡
ጥንካሬአችን
፡- እኩል የሆነ
ትምህርታዊ ግንባታን
ይጨምራል
በአዲስ ሀሳብ ላይ
የተመሠረተ ማራኪና ኃይለኛ
የሆነ
ኃላፊነት የሚሰማው
ዋጋ ባለው
ዲሞክራሲ ላይ
ስካውት ማለት ምን ማለት ነው
የቦይ ስካውት ትምህርት በኢትዮጵያ
የተጀመረው በ1926 ዓ.ም ቀድሞ
ባላባት እየተባለ የሚጠራ አሁን ጉለሌ
በሚገኘው መድኃኔዓለም ሁለተኛ ደረጃ
ት/ቤት ነበር የተመለመሉት ወጣቶች
የተወጣጡት ከመድኃኔዓለም፣ከዳግማዊ
ምኒልክ፣ ከተፈሪ መኮንንና ከሌሎች ት/
ቤቶች ሲሆን ብዛታቸውም 376 ያህል
ነበር፡፡ በኢጣልያ ወረራ ምክንያት
የስካውቱ እንቅስቃሴ ተቋረጦ ነበር፡፡
ከጠላት ወረራ በኋላ የስካውቱ እንቅስቃሴ
በመጀመሩ የኢትዮጵያ ስካውት ማህበር
ቻርተር ሐምሌ 21 ቀን 1942ዓ.ም
በነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 135/1942 ዓ.ም
ታትሞ ወጥቷል፡፡
በ1959 ዓ.ም ሚስስ ፎርድ በሚባሉ
በትውልድ አፍሪካ አሜሪካዊት በሆኑ
በዜግነት ኢትዮጵያዊት አማካኝነት 50
ልጃገረዶች አባላትን የያዘ በልዕልት
ዘነበወርቅ ትምህርት ቤት ከዚያም
በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት የስካውቱ
እንቅስቃሴ ሊቋቋም ችሏል፡፡
ከ1966 ዓ.ም በኋላ በነበረው የደርግ
ስርዓት ምክንያት የስካውት እንቅስቃሴ
በመላው አገሪቱ እንዲቋረጥ ተደርጐ
የማሕበሩ ሀብትና ንብረት እንዲሁም
ጽ/ቤት እንዲወረስ ተደርጓል፡፡
በዚሁ ምክኒያት ለ20 ዓመት ተቋርጦ
የነበረው የኢትዮጵያ ስካውት ማህበር
እንቅስቃሴ በኢፌድሪ
መንግስት ለማህበራት
መደራጅት በተሰጠው
ፍቃድ መሠረት የካቶሊክ
ሚሲዮን ካሕን በሆኑት አባ
ሬንዞ ማንቺኒ አማካኝነት
እንቅስቃሴው እንደገና
እንዲጀመር ተደርጐ
ተጠናክሮ በመቀጠሉ
ማሕበሩ የአፍሪካና የዓለም
ስካውት ማሕበራት አባል ሆኖ
ተመዝግቧል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ማሕበሩ
በበላይ ጠባቂው በክቡር ፕሬዝዳንት
ግርማ ወ/ጊዮርጊስ አመራር በኢትዮጵያ
ስካውት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አመራር
በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ ት/ቤቶች
በመንቀሳቀስ ከ33,000 ሺ በላይ
አባላትን ለማሰባሰብ የቻለ ሲሆን
በተለያዩ ሰብአዊና ሀገራዊ ጉዳዬች ላይ
በንቃት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡
ስካውት በኢትዮጵያ መቼ ተጀመረ?
የስካውት ትምህርት አስፈላጊነቱ
ከችግሮቻቸው ተላቀው ትምህርታቸውን
በሥርዓት እንዲከታተሉ ሁኔታዎችን
ለማመቻቸት ወጣቶች በስካውት ትምህርት
ማሰልጠን ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፡፡
የታዳጊ ሕፃናትና ወጣቶች እርስ በርስ
የመማማርና በጋራ የመሥራት ልምድን
እንዲያዳብሩ ለማድረግ፣ ወጣቶች በሰፊ
ሃሣብ አቅም ለመገንባት፣ከአስቸጋሪ
ነገር ጋር የመጋፈጥን፣የፈጠራንና
የፍልስፍና ሁኔታን ለዕድገታቸው
የሚያነሳሱ አቅጣጫዎች እንዲለዩ
ለማድረግ ከሕፃንነታቸው ጀምረው
ሕግና ሥርዓት እንዲሁም መብትና
ግዴታቸውን አውቀው እንዲያድጉ
ለማድረግና ለማህበረሰባቸው መልካም
አገልግሎት የሚፈጸሙ እንዲሆኑ
ለማስቻል የስካውት ትምህርት አማራጭ
የሌለው መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
በየትምህርት ቤቱ የሚታየውን
የተማሪዎች የሥነ ምግባር ችግር
ለመቅረፍ ወጣቶችን ከአልባሌ
ቦታዎች፣ከጐጂ ሱሶች እንዲርቁ
ለማድረግና ወጣቶች የዕረፍት
ጊዜአቸውን እየተዝናኑ ዕውቀት
እንዲያገኙ ለማስቻል የስካውት
ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
ስካውቶች ለሌሎች አርአያ በመሆን
የባህሪ ችግር ያለባቸውንና ለአደገኛ
ሱሶች የተጋለጡትን ወጣቶች
በመምከርና ትምህርት በመስጠት
SÒu=ƒ 2004 œ.U Ñê 4
SCEPS (Strengthening
Civic Education in
Primary Schools) u¾ƒUI`ƒ u?~ ¾T>}
¾¨<” ¾}T]† ከUSAID በተገኘ የገንዝብ ድጋፍ‹ የስነምግባር ችግር ለለቀረፍ ያለመ እና ሶስት
የተለያዩ ር°ሶችን ይዞ የሚሰራ ፕሮጀክት ሲሆን ከሶስቱ ር°ሶች አንዱ
በመላው ሀገሪቱ ውስጥ በሚገኙ 500 ት/ቤቶች ስካውት ትሩፕ
ማssU c=J” ከፓክት ኢትዮጵ ጋ በመተባበር �
°pÉ }õ 150 ትምህርት ቤቶች ተዳጊ ስካውቶችን እና ስካውት መሪዎችን በማሰልጠን ለአካባቢያቸው ማህበረሰብ ከፍተኛ ግልጋሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ በአሁኑ ወቅትም ከ350 ትምህርት ቤቶች
ቤታቸውና በስካውት
ካምፓቸው ለሰንደቅ
ዓላማቸው ክቡር በመስጠት
ያከብራሉ ፡፡በየአመቱ
በሚከበረው የሰንደቅ አላማ ስካውቶች በተለይ ለሰንደቅ
አላማቸው ልዩ ክብር አላቸው
ሁልጊዜ በየትምህርት
በአ
ል
ላይ
SCEIPS
ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ በዓል
የአካባቢ ጥበቃ የሰላም ስጦታ ሰጥተዋል
ከዚህም ባሻገር ኮፐን
ሔገን በተካሄደው የአለም
የአየር ንብረት ለውጥ
ጉባኤ ላይ በቺፍ
ኮሚሽነራችን አፍሪካን
በመወከል ተካፍለናል
ዘወትር በምናካሄደው
የኢትዮጵያ ስካውቶች
በአካባቢ ጥበቃ ላይ
ከፍተኛስራ ሲሰሩ
ቆይተዋል በተለይ
ከ100.000 በላይ
ችግኞችን በመትከል እና
በመንከባከብ
ለሀገራቸውና ለዓለም
Ñê 5 ¾e"¨<„‹ ÉUê
የኢትዮጵያ ስካውቶች በአለም አቀፍ
ስካውት በዓላት ላይ በመካፈል ከሌሎች
ሀገሮች ስካውቶች ጋር የልምድ
ልውውጥ በማድረግ የሀገራቸውን
መልካም ገጽታአስተዋውቀዋል፡፡
ከብዙ በጥቂቱ
የስካውት እንቅስቃሴ
የተመሠረተበት 100ኛ ዓመት
መታሰቢያ በተዘጋጀው የ21ኛው
የአለም ስካውት ጃምበሬ ለንደን
ቼምሰፎርድ በመገኘት የሀገራቸውን
ልዩ ልዩ ባህሎች ከማስተዋወቅ
ባሻገር ሰፊ ልምድ አግኝተውበታል
3ኛው የዓለም ስካውቶች ስብሰባ ስካውት
ለስብአዊነት በሚል ዓላማ በዩናይትድ አረብ
ኢሜሬት 2008
11ኛው የዓለም ስካውቶች ስብሰባ ስካውት
ለባህል ልውውጥ በሚል ዓላማ
የመን 2008
4ፋኛው የዓለም ወጣት
ስካውቶችስብሰባ በዩናትድ አረብ
ኢምሬት በ2010
የዓለም ስካውት ሙት ፋፋፋ
2010
39ፋፋ ፋፋፋ ፋፋፋፋ ፋፋፋ
ፋፋፋፋፋ 2011
አለም አቀፍ ተሳትፎ
SÒu=ƒ 2004 œ.U Ñê 6
የኦሮሚያ ሕዝብና
ፕሬዝዳንት እንዲሁም
በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር
ትብብር ለኢትዮጵያ
ስካውት ማህበር ወጣቶች
ማሰልጠኛ ማዕከል
እንዲውል የተሰጠውን
30.000 ካሬ ሜትር
መሬት በይፋ ተረክበን
አስፈላጊውን ግንባታ
ለማካሄድ እንዲቻል ክቡር
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንትና
የኢትዮጵያ ስካውት የበላይ
ጠባቂ ተወካይ በተገኙበት
ቀናት የአስተዳደር እና የስራ
አመራር ስልጠና ሰጥተዋል፡፡
እንዲሁም ከክቡር
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት
የማህበሩ የበላይ ጠባቂ
ከትምህርት ሚኒስቴርና
ከኢትዮጵያ ስካውት ማህበር
የስራ አመራሮች ጋር
በአለም ስካውት ማህበር
የአፍሪካ ሪጅናል ቢሮ
ዳሬክተር ሚ/ር ፍሬደሪክ
ካማ ካማ በአዲስ አበባ
በመገኘት የስራ አስፈጻሚ
ኮሚቴ አባላት እና ከየክልሉ
ስካውት ማህበር ለተወከሉ
የስካውት አመራሮች ለሁለት
በመገናኘት የሀሳብ
ልውውጥ አድርገዋል፡፡
እንዲሁም የኢትዮጵያ
ስካውት ብሔራዊ
ማሰልጠኛ ካምፕ
የመሠረት ድንጋይ
የማስቀመጥ ስነ
ስርዓት ላይ
የኢትዮጵያ ስካውት ብሔራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ
በዓለም ስካውት ማህበር የአፍሪካ ሪጅናል ቢሮ ዳይሬክተር ጉብኝት
ይህንን የስልጠና ካምፕ እውን ለማድረግ የሁሉም ህብረተሰብ ድጋፍ እንሻለን፡፡ በመኆኑም
ድጋፍ እንድታደርጉልን በትህትና እየጠየቅን ድጋፍ ለማድርግ የምትሹ በስልክ ወይንም
Ñê 7 ¾e"¨<„‹ ÉUê
ስካውት ቃልኪዳን
እኔ …………………
ለፈጣሪና ፣ ለሀገሬ
ልሠራ የሚገባኝንና
የምችለውን ሁሉ
ልፈፅም ፣ሌሎች
ሰዎችን ሁልጊዜ ልረዳ
ስካውትን ሕግ ላከብር
¾ስካውት IÓ
The 2012 Africa Scout Day
celebration in Ethiopia
The Ethiopia Scout Association (ESA)
celebrated the Africa Scout Day at a
national level for the first time in
Ethiopia at this large magnitude. The
celebration was made possible with the
support of USAID and Pact Ethiopia
through the SCEPS
(Strengthening Civic Educa-
tion in Primary Schools) pro-
ject that ESA is a part of.
This year’s Africa Scout Day
was celebrated with a three-
day long mini-camporee
which involved three Scouts
from each of the nine regional
states and two city admini-
strations (Addis Ababa and
Dire Dawa) of Ethiopia. The
camping Scouts were between
the ages of twelve and eighteen with
the supervision of one leader. As this
was the first camping experience for
most of the scouts, it made it even
more special and unforgettable.
The ASD also included a panel discus-
sion which was held at the ‘Hager
Fikir’ theatre and attended over seven
hundred Scouts, dignitaries as well as
other guests. Scouts at different levels
Background
Africa is the birth place of the Scouting
movement, over a hundred years ago
when the founder was on his military
duty in South Africa during the Second
Boer war; he was besieged in the small
town of Mafeking by a much larger
Boer army. The Mafeking Cadet Corps
was a group of youths that supported the
troops by carrying messages, which
freed the men for military duties and
kept the boys occupied during the long
siege. The Cadet Corps performed well,
helping in the defense of the town (1899
–1900), and were one of the many fac-
tors that inspired Baden-Powell to form
the Scouting movement. The Mafeking
Cadets - The African Seeds of Scouting
(2007) Scout Web South Africa.
In 1995, during the 62nd annual session
of the Council of Ministers of the Or-
ganization of African Unity (OAU),
now the African Union (AU), held in
Addis Ababa, leaders of member coun-
tries acknowledged the great and impor-
tant role Scouting plays in the creation
of a better Africa thus passing a resolu-
tion to recognize Scouting in Africa and
to celebrate March 13 as Africa Scout
day.
of scouting;Cub Scouts, Ventur-
ing Scouts, Exploring Scouts
and Rover Scouts; participated
in the discussion under the title
“Educate, Transform, Develop”
focusing on scouts working for
development. The panel discus-
sion received full media cover-
age by both National and other
media corporations.
The Scouts were also taken to
the National Museum of Ethio-
pia and Bora Amusement Park
as part of their visit before be-
ing treated to lunch courtesy of
the sponsor, Pact/USAID.
The Chief Scout and Chief
Commissioner of ESA officially
opened the ASD celebration by
visiting the scouts in their
camps and also attended the
panel discussion.
.
The 2012 Africa Scout Day celebration in Ethiopia
SÒu=ƒ 2004 œ.U Ñê 8
opportunity to build up
the Scouting profile in
Ethiopia by
bringing into focus the
world of Scouting
through all activities of
the ASD as well as bro-
churesthat were dissemi-
nated throughout Addis
Ababa and other
major cities. There is no doubt that this
exposure would bring an increased in-
terest in Scouting.
The experience of organizing this event
helps ESA to better prepare for further
planned events including the fourth ever
The event cost covered fully by
Pact/USAIDvia the capacity build-
ing of ESA grant
agreement under the SCEPS
project.
This great event has provided an
National Jamboree in the 77 years
of Scouting history in Ethiopia as
well as the 2013 Africa Scout Day
whichESA is hoping to host at the
continental level which will also
coincide with the 50th year anniver-
sary of the founding of the OAU.
Finally, ESA would like to extend
its gratitude to USAID for support-
ing the Scouting movement in
Ethiopia and Pact Ethiopia for
being a cooperative implementer
of the SCEPS project
The 2012 Africa Scout Day celebration in Ethiopia
SÒu=ƒ 2004 œ.U Ñê 9
intellectual, emotional, social and
spiritual potentials as individuals, as
responsible citizens and as members
of their local, national and global
communities. Scouting operates
through a network of local groups
supported by National Scout
Organizations (NSO) in 161
countries.
The Scout Movement is a volun-
tary, non-partisan educational
movement for young people.
Scouting is open to all, regardless
of race or creed, in accordance
with the purpose, principles and
method conceived by its founder
Robert Baden-Powell. Its purpose
is to contribute to the
development of young people in
achieving their full physical,
World Organization of the Scout Movement /WOSM/
World Scout Organization
The World Organization of the
Scout Movement (WOSM) is an
independent, worldwide, non-profit
and non-partisan organisation
which serves the Scout Movement.
Its purpose is to promote unity and
the understanding of Scouting's
purpose and principles; while facili-
tating its expansion and
development.
úÁd v”¢ Ç=aT I”é 5}— öp
Phone: 555-555-5555
Fax: 555-555-5555
E-mail: [email protected]
¾›=ƒÄåÁ ስካውƒ TIu`
›LT‹” uSM"U e’-UÓv` ¾�’ì<
G<K”}“© ew“†¨< ¾}TDL cKU
¨ÇÉ ÌK<” ›¡v] �“ �³»
c”ÅnLT†¨<” ¡w` ¾T>cÖ<
¨×„‹” uTõ^ƒ ¾›=ƒÄåÁ”
IÇc? �”Ç=óØ’< Te‰M ’¨<::
ስካውቶች በአካባቢያቸው
የሚፈጠሩ አላስፈላጊ ግጭቶች
በመፍታት በአካባቢያቸው
ሰላም በመፍጠር ከፍተኛ
ችሎታ እና ስካውታዊ
ክህሎች አላቸው የኢትዮጵያ
ስካውት ማህበር ኤንሼቲቭ
አፍሪካ ከተሰኘ ሀገር በቀል
ድርጅቶጋር ትምህርት
በማስተማር እና ስካውት
እንዲሆኑ በማድረግ
በአካባቢያቸው ያለውን ግጭት
ለማስወገድ የሚችሉበትን
ስካውታዊ ዘዴ በማስተማር
ተጨባጭ ውጤት አስገኝተዋል፡፡
በተለይ በ አሮሚያ ክልል
የቢሾፍቱ ከተማና አካባቢ
የሚገኙ ስካውቶች የተጣሉ
ሰዎች የማስታረቅ ከፍተኛ ስራ
እየሰሩ ገኛሉ፡፡ የስካውት
እንቅስቃሴ ለአለም ሰላም
ላበረከቶ አስተዋጾ የ2003 ሰላ አምባሳደር (የወርቃማው ህግ በጎ ፈቃድ
አምባሳደርነትን) ሽልማት ከኢንተር ፌስ ፒስ ቢዩልዲነግ ኢኒሸቲቭ
ተበርክቶለታል፡፡
ስካውቶች የሰላም መM�¡ተኞች
cLU uUÉ^‹” Ãeð”!!!
Ñê 10
SÒu=ƒ 2004 œ.U
Lea
der
s o
f In
no
vat
ion