ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ ......ከ 11/07/2019...

8
ለማስላት ክፍያውን የደመወዝ በየሰዓቱ አሴሪ ለአንድ መስክ ፅዳት ጀምሮ ቀን 11/07/2019 መመሪያዎች የሚረዱ 1. አጠቃላይ 1.1 ይህ ማስታወቂያ ቀጣሪዎች ለጽዳት ሰራተኞቻቸው መክፈል ያለባቸውን ዝቅተኛ የሆነ ክፍያ እንዲሁም የጨረታ ኮሚቴ ጨረታዎችን በሚመለከትበት ጊዜ ማየት የሚያስፈልገውን ነገሮች የሚያሳውቅ ይዘቶች ለሚንስትሮች የሚያሳውቅ ነው። ይህም የጨረታ ኮሚቴ ለሁሉም ሰራተኞች ሁሉም የደሞዝ ክፍያዎች ያለ ምንም ቅድሚያ ትርጉም እንደሚከፈሉ እና ምንም አይነት የመብት ጥሰት እንደማይደረግ እንዲያረጋግጥላቸው ነው። 1.2 የሚከተው ስሌት የተቀመጠው 182 ወርሀዊ የስራ ሰአቶች ለሙሉ ጊዜ ሰራተኞች ነው። 1.3 በሰንጠረዥ 2 ውስጥ ያሉት ክፍሎች ይህ መመሪያ በታተመበት ቀን ላይ ትክክል ናቸው። በተለያዩ ታሪፎች ውስጥ ለውጥ ሊኖር ይችላል፣ ይህም በዝቅተኛ ክፍያ እና በተለያዩ ህጎች እና መመሪያዎች ላይ ለውጥ የሚያመጣ ነው። ሚኒስትሩ ጨረታው ከተዘጋጀበት ቀን ጀምሮ የደሞዝ ይዘቶች ሰንጠረዥ እንደተስተካከለ ማረጋገጥ ያስፈልገዋል። ከዚህ በታች ከተሰላው ታሪፍ ከፍ ያለ ታሪክ በጨረታው ላይ የሚወሰን በሚሆንበት ጊዜ፣ ሌሎች የደሞዝ ክፍሎችም በዚሁ መሰረት ሊስተካከሉ ይገባል። 1.4 ጥርጣሬን ለማስወገድ ለማስወገድ፣ ቀጣሪው በየትኛውም ህግ፣ መመሪያ፣ ስምምነት ወይም የተራዘመ ትዕዛዝ የተጣለበትን ኃላፊነት በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ማሟላት እንዳለበት በግልጽ ተቀምጧል፤ ይህም በሚቀጥሉት ሰንጠረዦች ውስጥ ባይታይም ማለት ነው። በተጨማሪም በህግ ላይ ካለው በተቃራኒ በሰንጠረዥ ላይ ያለው ነገር ለሰራተኞች የሚጠቀም ከሆነ፣ ሰንጠረዡ ተግባራዊ ማድረግ አለበት። 2. ለጽዳት ሰራተኞች የታሪፍ አባሪ 2.1 የሚከተሉት ወጪዎች ተጨማሪ ከኤፕሪል 1 ቀን 2018 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናሉ. ዲሴምበር 4 በተደረገው ልዩ የብሄራዊ ስምምነት, እንዲሁም የዲሴምበር 222016 የተራዘመ ትዛዝ መሰረት ነው. ለመጀመሪያው አመት ስሌት ለሁለተኛው አመት ስሌት አስተያየቶች መደበኛ ደሞዝ የጽዳት ሰራተኛ 29.12 29.12 ዋናው መነሻ ደሞዝ ለጽዳት ሰራተኞች እና የጽዳት አላፊወች በመንግስትና እና በጽዳት ኮንትራክተሩ መካከል በሚደረግ ውል ላይ በተቀመጠው መሰረት በወር 5,300 ይሆናል ለሙሉ ጊዜ ስራ ማለትም በሰአት 29.12 ይሆናል። ₪₪ምንጭ፡ የተራዘመ ትዛዝ ለጽዳት አንዱስትሪ 5764-2014ክፍሎች 5 እና 6ዝቅተኛ የደሞዝ ህግ 5747-1987እረፍቶች 1.34 (4.62%) 1.36 (4.62%) በመጀመሪያዎቹ ሁለት አመታት የስራ ዘመን ውሰጥ አንደ ሰራተኛ በሳንምት 5 ቀን ሚሰራ ከሆነ 12

Upload: others

Post on 18-Feb-2020

6 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ ......ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ በየሰዓቱ የደመወዝ

ለማስላት ክፍያውን የደመወዝ በየሰዓቱ አሴሪ ለአንድ መስክ ፅዳትበ ጀምሮ ቀን 11/07/2019 ከ

መመሪያዎች የሚረዱ

1. አጠቃላይ

1.1 ይህ ማስታወቂያ ቀጣሪዎች ለጽዳት ሰራተኞቻቸው መክፈል ያለባቸውን ዝቅተኛ የሆነ ክፍያ እንዲሁም

የጨረታ ኮሚቴ ጨረታዎችን በሚመለከትበት ጊዜ ማየት የሚያስፈልገውን ነገሮች የሚያሳውቅ

ይዘቶች ለሚንስትሮች የሚያሳውቅ ነው። ይህም የጨረታ ኮሚቴ ለሁሉም ሰራተኞች ሁሉም የደሞዝ

ክፍያዎች ያለ ምንም ቅድሚያ ትርጉም እንደሚከፈሉ እና ምንም አይነት የመብት ጥሰት

እንደማይደረግ እንዲያረጋግጥላቸው ነው።

1.2 የሚከተው ስሌት የተቀመጠው በ 182 ወርሀዊ የስራ ሰአቶች ለሙሉ ጊዜ ሰራተኞች ነው።

1.3 በሰንጠረዥ 2 ውስጥ ያሉት ክፍሎች ይህ መመሪያ በታተመበት ቀን ላይ ትክክል ናቸው። በተለያዩ

ታሪፎች ውስጥ ለውጥ ሊኖር ይችላል፣ ይህም በዝቅተኛ ክፍያ እና በተለያዩ ህጎች እና መመሪያዎች

ላይ ለውጥ የሚያመጣ ነው። ሚኒስትሩ ጨረታው ከተዘጋጀበት ቀን ጀምሮ የደሞዝ ይዘቶች

ሰንጠረዥ እንደተስተካከለ ማረጋገጥ ያስፈልገዋል። ከዚህ በታች ከተሰላው ታሪፍ ከፍ ያለ

ታሪክ በጨረታው ላይ የሚወሰን በሚሆንበት ጊዜ፣ ሌሎች የደሞዝ ክፍሎችም በዚሁ መሰረት

ሊስተካከሉ ይገባል።

1.4 ጥርጣሬን ለማስወገድ ለማስወገድ፣ ቀጣሪው በየትኛውም ህግ፣ መመሪያ፣ ስምምነት ወይም

የተራዘመ ትዕዛዝ የተጣለበትን ኃላፊነት በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ማሟላት እንዳለበት በግልጽ

ተቀምጧል፤ ይህም በሚቀጥሉት ሰንጠረዦች ውስጥ ባይታይም ማለት ነው። በተጨማሪም በህግ

ላይ ካለው በተቃራኒ በሰንጠረዥ ላይ ያለው ነገር ለሰራተኞች የሚጠቀም ከሆነ፣ ሰንጠረዡ ተግባራዊ

ማድረግ አለበት።

2. ለጽዳት ሰራተኞች የታሪፍ አባሪ

2.1

የሚከተሉት ወጪዎች ተጨማሪ ከኤፕሪል 1 ቀን 2018 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናሉ. ዲሴምበር 4 በተደረገው ልዩ

የብሄራዊ ስምምነት, እንዲሁም የዲሴምበር 22፤ 2016 የተራዘመ ትዛዝ መሰረት ነው.

ለመጀመሪያው

አመት ስሌት

ለሁለተኛው

አመት

ስሌት

አስተያየቶች

መደበኛ ደሞዝ

የጽዳት ሰራተኛ ₪ 29.12 ₪ 29.12

ዋናው መነሻ ደሞዝ ለጽዳት ሰራተኞች እና የጽዳት

አላፊወች በመንግስትና እና በ በጽዳት ኮንትራክተሩ

መካከል በሚደረግ ውል ላይ በተቀመጠው መሰረት

በወር 5,300 ₪ ይሆናል ለሙሉ ጊዜ ስራ ማለትም

በሰአት ₪ 29.12 ₪ ይሆናል።

₪₪ምንጭ፡ የተራዘመ ትዛዝ ለጽዳት አንዱስትሪ

5764-2014፣ ክፍሎች 5 እና 6።

ዝቅተኛ የደሞዝ ህግ 5747-1987።

እረፍቶች 1.34 ₪

(4.62%)

1.36 ₪

(4.62%)

በመጀመሪያዎቹ ሁለት አመታት የስራ ዘመን ውሰጥ

አንደ ሰራተኛ በሳንምት 5 ቀን ሚሰራ ከሆነ 12

Page 2: ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ ......ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ በየሰዓቱ የደመወዝ

ለመጀመሪያው

አመት ስሌት

ለሁለተኛው

አመት

ስሌት

አስተያየቶች

የእረፍት ቀን ይገባዋል። አንደ ሰራተኛ በሳንምት 6

ቀን ሚሰራ ከሆነ 14 የእረፍት ቀን ይገባዋል።

በክፍል 3.5 ላይ ለቀጣይ አመታት የብቁነት

ዝርዝሮችን ይመልከቱ።

ምንጭ፡ የ 1951 ዓመታዊ የእረፍት ህግ እና የቅጅ

ቅደም ተከተል (እባክዎን በህጉ የተቀመጠው ትርጓሜ

ይመልከቱ) በንፅህና መስክ 2014 ውስጥ

ይ የስር ዘመን

ጭማሪ ----- 0.35 ₪

ለስራ ዘመን ጭማሪ ክፈያዎች የሚደረጉት ከ

ሁለተኛ አመት ጀምሮ ነው፣ ለአንድ ሰአት ስራ

0.35 ₪ ። ከ 6ተኛ አመት ጀምሮ፣ ክፍያው 0.46 ₪

ለሰአት ይሆናል።

አንድ አመት ማለት ከ ጃንዩወሪ 1 ጀምሮ ያለው አመት

12-ወራት ነው።

ለስራ ዘመን ከኮንትራክተር ወይም ሌላ የመንግስት

ኮንትራክተር ጋር ባለው የስራ ዘመን የሚለካ

ይሆናል። በመንግስት ውስጥ ከሌሎች ኮንትራክተር

ጋር የሥራ ዘመን ዘላቂነት እውቅና መስጠት በአገልጋዩ

ጊዜ ውስጥ ሠራተኛውን የሥራ ጊዜ በሚመለከት

በአገልግሎት አቅራቢው የቅጥር የምስክር ወረቀት

ማቅረብ አለበት.የኮንትራክተሮች ልውውጥ

በሚኖርበት ጊዜ፣ የሚወጣው ኮንተራክተር

ለሚገባው ኮንትራክተር እና ለመስሪያ ቤቶች፣

ለእያንዳንዱ ሰራተኛ በተጠራቀመው እና እውቀና

በተሰጠው የስራ ዘመን መጠን መሰረት የሚደረግ

ይሆናል።

ምንጭ፡ በፅዳት መስክ ውስጥ የሽግግር ቅደም

ተከተል - 2014 ክፍል 7።

የበዓል ቀናት 1.01 ₪

(3.46%)

1.02 ₪

(3.46%)

ሰራተኞች 9 የፈቃድ የበዓል ቀናት በአመቱ ውስጥ

ማግኘት ይችላሉ። ለበአል የፈቃድ ቀናት ብቁ

የሚሆኑት ከበአል ቀን በፊት እና በኋላ የሚሰሩ ከሆነ

ነውወይም አሰሪው ከስራ እንዲቀሩ ከፈቅድላቸው

ነው። ምንጭ፡ በፅዳት መስክ ውስጥ የሽግግር ቅደም

ተከተል - 2014 አንቀጽ 19 (a)

የማገገሚያ እና

መዝናኛ

(ሃብራኣ)

1.36 ₪ 1.36 ₪

በ 2017 ሃብራኣ ቀን ፈቃድ ዋጋ ₪ 424 ለቀን ነው።

ሃብራኣ ቀን ፈቃድ ማስተካከያ በአፕሪል አመታዊ

ኢንዴክስ ይህም ሃብራኣ ቀን ተከፋይ የተደረገበት

አመት እና የታደሰው የመንግስት አገልግሎት አፕሪል

2013 ክፍያ መሰረት ይሆናል ማለት ነው – ከሁለቱ

የሚበልጠው ይተገበራል።

Page 3: ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ ......ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ በየሰዓቱ የደመወዝ

ለመጀመሪያው

አመት ስሌት

ለሁለተኛው

አመት

ስሌት

አስተያየቶች

ሃብራኣ ቀን ፈቃድ የሚሰጠው ከመጀመሪያው የስራ

ቀን ጀምሮ ሲሆን ለሰራተኛው ከሰአት ክፍያው

በተጨማሪ ለብቻው የሚከፈል ይሆናል። ይህም ስሌት

ለበአላት የሚደረግን ክፍያ፣ እረፍቶች እና ህመሙን

ራሱ ጨምሮ ነው።

ሃብራኣ ፈቃድ ጊዜው የሰአት ክፍል ከሁሉ ሰአት

የቅጥር ስምምነት ውጨ እንደማይከፈል ግልጽ ሆኖ

ሊቀመጥ ያስፈልጋል።

በክፍል 3.6 ላይ ለሃብራኣ የፈቃድ ቀን ብቁ የሆኑት

ማን እንደሆኑ ዝርዝረ ይመልከቱ።

ምንጭ፡ በፅዳት መስክ ውስጥ የሽግግር ቅደም

ተከተል - 2014፣ ክፍል 11።

ጡረታዎች 2.46 ₪

(7.5%)

2.49 ₪

(7.5%)

ኩፓት ጌሜል ክፍያ በተከታታይ ለጡረታ ክፍያ፣

የፋይናንስ አገልግሎቶች ሕግን መቆጣጠር (2005) ላይ

እንደተቀመጠው፣ በሰራተኞች ስም ከ

መጀመሪያው ቀን ጀምሮ ይደረጋል፣ ይህም

በማራዘሚያ ትዛዝ 6ה ውጪ ካለው የግዴታ ትእዛዝ

(የተዋሃደ ስሪት) ለግዳዊ ጡረታ ተከፋይ ነው።

ይህ ክፍያ ከመደበኛ ደሞዝ ላይ ነው፣ በጭማሬ ለስራ

ዘመን ጭማሪ ክፍያ ፣ ሃብራኣ ጊዜ ክፍያ፣ የበአላት

ቀናት ክፍያ ፣ የእረፍት ክፍያ፣ የህመም ክፍያ፣

ለውትድርና አገልግሎት ክፍያ እና ለወሊድ ክፍያ

የሚደረግ ይሆናል።

አንድ ሰራተኛ የትርፍ ሰዓትወይም በእረፍት ቀን ስራ

የሚሰራ ከሆነ፣ ስለዚህ ስራ ክፍያ ማድረግ ግዴታ

አለበት።

ምንጭ፡ በፅዳት መስክ ውስጥ የሽግግር ቅደም

ተከተል - 2014-ክፍል 9 እና የተራዘመ ትዛዝ “ዋና

ጡረታ ክፍያን ጨምሮ” ፅዳት-1989።

ለሚለቁ

ሰራተኞች ክፍያ

2.73 ₪

(8.33%)

2.77 ₪

(8.33%)

ከስራ ለመልቀቅ ኩፖት ጌሜል ክፍያ በ የገንዘብ

አገልግሎቶች ሕግ (ቁሣቁስ ፈንድ) - 2005

መሰረት ክፍያ በሰራተኛው ስም ክፍያ የሚደረግ

ሲሆን ይህም ስራው ለመስራት ከገባበት ከመጀመሪያ

ቀን ጀምሮ ይሆናል። ይህም የግዴታ ትእዛዝ (የተዋሃደ

ስሪት) ለግዳዊ ጡረታ 6 ሳያካትት ለግዴታ

ለሚያስፈልፍ ጡረታ ነው።

ይህ ክፍያ ከመደበኛ ደሞዝ ላይ ነው፣ በጭማሬ።

ለስራ ዘመን ጭማሪ ክፍያ፣ የሃብራአ ጊዜ ክፍያ፣

የበአላት ቀናት ክፍያ ፣ የእረፍት ክፍያ፣ የህመም

Page 4: ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ ......ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ በየሰዓቱ የደመወዝ

ለመጀመሪያው

አመት ስሌት

ለሁለተኛው

አመት

ስሌት

አስተያየቶች

ክፍያ፣ ለውትድርና አገልግሎት ክፍያ እና ለወሊድ

ክፍያ የሚደረግ ይሆናል።

ይህ ክፍያ ከመደበኛ ደሞዝ ላይ ነው፣ በጭማሬ።

ለስራ ዘመን ጭማሪ ክፍያ፣ የሃብራአ ጊዜ ክፍያ፣

የበአላት ቀናት ክፍያ ፣ የእረፍት ክፍያ፣ የህመም

ክፍያ፣ ለውትድርና አገልግሎት ክፍያ እና ለወሊድ

ክፍያ የሚደረግ ይሆናል።አንድ ሰራተኛ ተጨማሪ

ሰአት የሚሰራ ከሆነ ለዚህ ስራ ብቻ 6% ተቀማጭ

ሊደረግለት ያስፈልጋል። ይህ የተቀማጭ መጠን

ለተደረገው ተጨማሪ ሰአት ተጨማሪ የሚሆን ይሆናል

(እንደ ሁኔታው 125% ወይም 150% ሊሆን ይችላል።

)

አንድ ሰራተኛ በፈቃድ ቀን በሚሰራበት ጊዜ ከመደበኛ

ደሞዝ – 8.33% ተቀማጭ መድረግ ያለበት ሲሆን

በተጨማሪም በሰንበት የሚሰራ ከሆነ 6% ተቀማጭ

ሊደረግለት ያስፈልጋል።

ምንጭ፡ የሰራተኛ ክፍያ ህግ 1963 እና በፅዳት መስክ

ውስጥ የሽግግር ቅደም ተከተል - 2014 ክፍል 9።

ብሄራዊ

የመድን ሽፋን

1.13 ₪

(3.45%)

1.15 ₪

(3.45%)

ከመደበኛ ደሞዝ እስከ 60%የሚደረስ ተቀማጭ፣

ሲሆን 3.45% የሚሆነውን የሚከፍለው ቢቱዋህ

ለኡሚ ቢቱዋህ ሌኡሚነው። ከዚህ ደሞዝ በላይ ብ

7.5% ተከፋይ ይሆናል።

በዚህ ሰንጠረዥ ላይ የደሞዝ ይዘቶችን ማስላት

የሚደረገው በዝቅተኛው ደሞዝ መጠን ነው፣ ይህም

የሆነበት ምክንያት አብዛኛዎቹ ኢኮኖሚው ውስጥ

ያሉ ሰራተኞች ከአማካይ ደሞዝ 60% የሚሆነውን

ክፍያ መጠን ስለሚያገኙ ነው።

ቢቱዋህ ለኡሚ ቢቱዋህ ሌኡሚለተጨማሪ ክፍያወች

ነገሮችም ይከፈላል፣ ይህም ቢቱዋህ ለኡሚ ቢቱዋህ

ሌኡሚ

ብሔራዊ ኢንሹራንስ ሕግ (የተዋሃደ ስሪት) - 1995

ላይ በተቀመጠው መሰረት ሲሆን፣ ከመሰራታዊ

ደሞዝ በተረፈ፡ ከ እረፍት ጊዜ፣የስራ ዘመንይ፣

በዓላት፣ የጉዞ ክፍያዎች ፣የማገገሚያ እና መዝናኛ ፣

የዓላት ስጦታዎች፣ የምግብ ድጎማዎች ውጨ ነው።

ምንጭ አሠሪው ወደ ስራ ቦታ የመጓጓዣ ወጪዎችን

በተመለከተ የአቅርቦት ቅደም ተከተል ብሔራዊ

ኢንሹራንስ ሕግ (የተዋሃደ ስሪት) - 1995

Page 5: ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ ......ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ በየሰዓቱ የደመወዝ

ለመጀመሪያው

አመት ስሌት

ለሁለተኛው

አመት

ስሌት

አስተያየቶች

ተጨማሪ

የትምህርት

ፈንድ

2.46 ₪

(7.5%)

2.46 ₪

(7.5%)

ከኖቬምበር 1፥ 2014 ጀምሮ፣ ኮንትራክተሩ

ለተጨማሪ ትምህርት ፈንድ የማዘጋጀት ሀላፊነት

አለበት። ይህም ክፍያ ለኮንትራክተሩ ስለ ምንም

አይነት ፈንድ ባያሳውቁትም ሊደረግ የሚችል ነው።

ክፍያዎቹ በዋናው ወርሀዊ ደሞዝ ላይ በዚህ ክፍል ላይ

በተገለጠው መሰረት የሚደረጉ ይሆናል (እንዲሁም

ደሞዛቸው ከፍ የሚል ሰራተኞችንም ጨምሮ ነው)

እንዲሁም የህመም ክፍያንም ጨምሮ ነው።

በተጨማሪም ክፍያው ለ ፈቃድ፣ በዓላት እና የህመም

ፈቃድ ቀናትም የሚደረግ ይሆናል።

ክፍያው ለተጨማሪ ሰአት ወይም በፈቃድ ቀናት

በሚሰራ ስራ ላይ ለተጨማሪ የክፍያ ጊዜ

አንደማይደረግ ይታወቃል። ማለትም ክፍያው

በፈቃድ ቀን ለሚደረግ ስራ ለዋናው ደሞዝ መጠን

የሚደረግ ይሆናል።

በአመት ውስጥ አንድ ጊዜ ኮንትራክተሩ

ከአካውንታነት በሚያገኘው ስልጣን ወደ ሰራተኛው

የተጨማሪ ትምህርት ፈንድ ገቢ የሚያደርግ ይሆናል።

ምንጭ፡ ልዩ ጠቅላላ ስምምነት 04.12.2012።

የተራዘመ ትዛዝ ለ ጽዳት ኢንዱስትሪ 5764-2014፥

ክፍል 10።

ጠቅላላ 41.62 ₪ 42.08 ₪

ከዚህ በታች ተጨማሪ የደሞዝ ክፍሎች በአጠቃቀም መሰረት ተከፋይ የሚደረጉ ይሆናል።

የመጓጓዣ

ክፍያ

የመጓጓዣ ክፍያበሰራተኛው እውነተኛ የጉዞ ወጪ መሰረት

ሊደረግ ያስፈልጋል፣ ይህም በማስፋፊያ ማሳወቂያ መሰረት

እስከ ከፍተኛው ድረስ ማለት ነው። አሁን ያለው ለአንድ ቀን

ስራ የክፍያ በዛ ቢባልብ 26.4 ₪ ያክል ነው።

ኮንትራክተሩ የትራንስፖርት አገልግሎት ከሰጠ

የመንግስትመስሪያ ቤቱ ለዚህ አገልግሎትየሆፍሺ ሆድሺ ዋጋ

ለኮንትራክተር ይከፍላል፣ ይህ የማይሆነው ግን በጨረታው

ላይ እንደዚህ ካልተገለጸ ነው።

ምንጭ፡ አሠሪው ወደ ስራ ቦታ የመጓጓዣ ወጪዎችን

በተመለከተ የአቅርቦት ቅደም ተከተል

በወጪን ተመላሽ

መሰረት ተከፋይ

ጌሜል

የፕሮቪደንት

ፈንድ አቅርቦት

(5%)

የጌሜል (የጡረታ) ተቀማጮች ለጉዞ ወጪ ክፍያ ተመላሽ

ለማድረግ የሚቻለው በሰራተኛው ስም ብቻ ላለ ጌሜልግ

ሲሆን ይህም ከመጀመሪያው የስራ ቀን ጀምሮ ነው።

ምንጭ፡ በፅዳት መስክ ውስጥ የሽግግር ቅደም ተከተል -

2014

Page 6: ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ ......ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ በየሰዓቱ የደመወዝ

የመጓጓዣ

ክፍያ

የመጓጓዣ ክፍያበሰራተኛው እውነተኛ የጉዞ ወጪ መሰረት

ሊደረግ ያስፈልጋል፣ ይህም በማስፋፊያ ማሳወቂያ መሰረት

እስከ ከፍተኛው ድረስ ማለት ነው። አሁን ያለው ለአንድ ቀን

ስራ የክፍያ በዛ ቢባልብ 26.4 ₪ ያክል ነው።

ኮንትራክተሩ የትራንስፖርት አገልግሎት ከሰጠ

የመንግስትመስሪያ ቤቱ ለዚህ አገልግሎትየሆፍሺ ሆድሺ ዋጋ

ለኮንትራክተር ይከፍላል፣ ይህ የማይሆነው ግን በጨረታው

ላይ እንደዚህ ካልተገለጸ ነው።

ምንጭ፡ አሠሪው ወደ ስራ ቦታ የመጓጓዣ ወጪዎችን

በተመለከተ የአቅርቦት ቅደም ተከተል

ለጽዳት ኢንዱስትሪ የተራዘመ ትዛዝ 5764-2014፣ ክፍል 9

(b)(3)።

ህመም

ለህመም ፈቃድ ቀናት ክፍያ በህመም ወቅት ጊዜ ክፍያ በህግ

የህመም ክፍያ ህግ - 1976 መሰረት የሚደረግ ሲሆን፣

ይህም በወር አንድ ጊዜ በድጋፍ አድራጊ ደረሰኝ ታግዞ ክፍያ

የሚፈጸምበት ይሆናል። ደንበኛው ለኮንትራክተሩ ድርጅቱ

ውስጥ በተጠራቀመው የህመም ቀናት መሰረት በመንግስት

ሚኒስቴር ውስጥ ባለው በኮንትራት ጊዜው መሰረት

የሚደረግ ይሆናል። ከላይ የተባለው ነገር ቀጣሪው

ለሰራተኛው ያለበትን ህጋዊ ግዴታ አያስቀረውም።

ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ ሀሉም የማህበራዊ ጥቅሞች ክፍሎች

(ጡረታ፣ ስራ የመልቀቅ ክፍያ፣ ተጨማሪ ትምህርት ፈንድ

እና ብሄራዊ መድን ወጪ) የሚከፈል ይሆናል።

ምንጭ፡ የህመም ክፍያ ህግ 1976 እና በፅዳት መስክ ውስጥ

የሽግግር ቅደም ተከተል - 2014 ክፍል 14።

3. በአላማ ለጽዳት ሰራተኞች የሚከፈል ተጨማሪ ክፍያ

3.1 ተጨማሪ ሰአት – አንድ ሰራተኛ ተጨማሪ ሰአት በሚሰራበት ጊዜ፣ ሰራተኛው ለ ዘጠነኛው ሰአት እና

10 በዚያው ሳምንት ማብቂያ (ቅዳሜ እና እሁድ) ላይ ይከፈለዋል፣ ይህም የደሞዙን 1.25 ሲሆን፣

እንዳንጋፋነቱ ከፍ እያለ ይሄዳል። በዚያው የስራ ቀን ላይ ለ አስራ አንደኛው ሰአት (የስራ ቀን) ሰራተኛው

የዋናውን ደሞዝ 1.5 እና እንዳንጋፋነቱ ከፍ የሚል ክፍያ ሊደረግለት ያስፈልጋል።

3.2 የጋብቻ እረፍት ቀን – በጋብቻ እረፍት ላይ ፣ አንድ ለ 6 ወር ወይም ከዚያ በላይ ጊዜ የተቀጠረ ሰራተኛ

3 የፈቃድ ቀናት ጊዜ ይሰጠዋል ይህም ከደሞዙ ላይ ምን አይነት መጠን እንዳይነካ እና የፈቃድ

ጊዜውም እንዳይነካ ያደርግለታል።

3.3 የሃዘን ቀናት – በሃዘን ጊዜ፣ ሰራተኞች ከ 7 ለማይበልጡ ቀናት ከስራ መቅረት ይችላሉ ለእነዚህም

ቀናት ሙሉ የደሞዝ ክፍያቸውን ያገኛሉ እንዲሁም ከፈቃድ ቀናቸውም ሆነ ከ ደሞዛቸው ላይ ምንም

አይነት ተቀናሽ አይደረግባቸውም።

3.4 የመታሰቢያ ቀን አለመገኘት – አንድ ቤተሰቡ በውትድርና እና/ወይም ግጭት (ፒጉዋ) ምክንያት

የሞተበት ሰራተኛ በዚህ የመታሰቢያ ቀን ላይ ከስራ ገበታው ሊቀር ይችላል እንዲሁም ከፈቃድ ቀኑ

ወይም ከደሞዙ ላይ ምንም ሳይነካበት የሙሉውን ቀን ክፍያ ለማግኘትም መብት አለው።

Page 7: ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ ......ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ በየሰዓቱ የደመወዝ

3.5 የፈቃድ ቀናት – እያንዳንዱ ሰራተኛ ክፍያ የሚደረግበት አመታዊ የፈቃድ ጊዜ ከዚህ በታች

በተቀመጠው መሰረት የማግኘት መብት አለው፡

ከቀጣሪው ጋር የሰራበት ጊዜ

ወይም በስራ ገበታው ላይ የቆየበት

ጊዜ

የፈቃድ ቀናት ቁጠር

6 ቀናት 5 ቀናት

1-4 14 የስራ ቀናት 12 የስራ ቀናት

5 15 የስራ ቀናት 13 የስራ ቀናት

6 20 የስራ ቀናት 18 የስራ ቀናት

7-8 21 የስራ ቀናት 19 የስራ ቀናት

9 እንዲሁም ተጨማሪ 26 የስራ ቀናት 23 የስራ ቀናት

3.6 የማገገሚያ እና የመዝናኛ ቀናት - አንድ ሠራተኛ ከአሰሪው ወይም ከሌሎች አሰሪውች በሥራ ዘመን

ባጠራቀመው መሠረት የሙሉ የማገገሚያ እና የመዝናኛ ቀናት የመደበኛነት ክፍያ የማግኘት መብት

ይኖረዋል. ከሌሎች አሰሪውች የሥራ ዘመን ያጠራቀመው እንዲታቅወቅልት ከቀድሞው አሠሪው

ማስረጃ ማምጣት አለበት, በሚከተለው መንገድ፡

የስራ ዘመን (በአመታት) የማገገሚያ እና

የመዝናኛ ቀናት

እስከ 3 አመታት 7

4-10 9

11-15 10

16-19 11

20-24 12

ከ25ኛ አመት ጀምሮ 13

3.7 የልቀት ጉርሻ – ውጪ ላሉ የጽዳት ሰራተኞች እና የጽዳት ተቆጣጣሪዎች አካውንታንቱ ፈቃድ

ሲሰጥ ክፍያ የሚደረግ ይሆናል፣ ይህም በክልሉ፣ መመሪያ፣ ፋይንናንስ እና ኢኮኖሚ ስለ ደንብ, ፋይናንስ እና

ኢኮኖሚ ውስጥ የተሰጠ ማሳወቂያ "በደህንነት, ጥበቃ እና ማጽዳት መስኮች ለኮንትሪያል ሰራተኞች ምቾትን

ለመስጠት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች" ቁጥር 7.3.9.2.4

and cleaning " no. 7.3.9.2.4

3.7.1 የግራንቱ መጠን ለኮንትራክተሩ ከሚከፈሉት ጠቅላላ ክፍያዎች ውስጥ 1% የሚሆን መጠን

የሚኖረው ይሆናል፡ በዚህ ማሳወቂያ ላይ ያለው መሰረታዊ ደሞዝ (እንዲሁም ደሞዛቸው

ከተለመደው መጠን በላይ የሆነ ሰራተⶉች)፣ ለተጨማሪ ሰአት ክፍያ ወይም በፈቃድ ቀን ለሚደረግ

ክፍያ (ሰራተኘው ማግኘት እስሚችለው መጠን ድረስ) አንዲሁም የጉዞ አበል።

3.7.2 ግራንቱ ከ ኤፕሪል የደሞዝ ክፍያ ጊዜ በፊት ሊከፈል ያስፈልጋል ይህም ግራንቱ የሚከፈልበት

ጊዜ ሳያበቃ ማለት ነው።

3.7.3 የሚከፈለው ግራንት ለሀሉም ተቋማት እና አላማዎች ክፍያዎቸን አያካትትም፣ ከስራ የመልቀቅ

ክፍያን አያካትትም ወይም የጊዜ ዋጋ ስሌትን አያካትትም፣ አንዲሁም ከእነዚህ ጋር ምንም አይነት

ግኙነት አይኖረውም (ይህም ኬሬን ኩፓት ጌሜል ክፍያን፣ የጡረታ ፈንድ እና ተጨማሪ ኬሬን

ሂሽታልሙትጨምሮ ነው)።

Page 8: ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ ......ከ 11/07/2019 ቀን ጀምሮ በፅዳት መስክ ለአንድ አሴሪ በየሰዓቱ የደመወዝ

3.7.4 ኮንትራክተሩ ለዚህ ለቢቱዋህ ሌኡሚቢቱዋህ ሌኡሚየሚያደርገው መወⶐ እንደቀጣሪነቱ

በሚያደርገው ክፍያ መሰረት ተጨማሪ ክፍያ ይደረግለታል።

3.8 የበዓል ስጦታዎች – በበአላት የሚሰጠው የስጦታ መጠን (ሮሽ ሃናን እና ፋሲካ) በአመቱ ቀን

መቁጠሪያ ጃንዩወሪ 2013 (መጠኑ ከ 212.50 ₪ ጋር ሊገናኝ ያስፈልጋል) ላይ ላይ ካለው ለውጥ

መጠን ወይም በመንግስት አገልግሎት ውስጥ ባለው የተስተካለ መጠን– ከሁለቱ ከፍ በሚለው

የሚስተካከል ይሆናል። ይህ ማሳወቂያ በሚታተምበት ጊዜ፣ የበአል ጣሪያው 213.30 ₪ ይሆናል።

ስጦታው በአይነት ወይም እኩል በሆነ የገንዘብ መጠን አይደረግም (ይህም እንደ ስጦታ ካርዶች ነው)፡

3.8.1 የሙሉ ጊዜን 50% የሚሰራ አንድ ሰራተኛ ወይም በአማካይ በወር ውስጥ ለ 93 ሰአታት

የሚሰራ አንድ ሰራተኛ ይህንንም ከበአል ሶስት ወራት በፊት ጀምሮ ያደረገ ሰራተኛ ወቅታዊ ስጦታን

ለመቀበል ይችላል። ስጦታው ከመሰጠቱ ሶስት ወራት በፊት በነበረበት የስራ ጫና መሰረት ከላይ

ከተባለው በታች ክፍያ የሚያገኝ አንድ ሰራተኛ የበአል ክፍያ የማግኘት መብት አለው።

3.8.2 አንዲህ አይነት ክፍያዎች የክፍያ ማረጋገጫ ለክፍያዎች በአካውንታት ሲረጋገጥ የሚደረግ

ይሆናል።

3.8.3 ከዚህ ክፍያ ጋር በተያያዘ፣ አንደቀጣሪነቱ ለብሄራዊ መድን ለሚያደርገው መዋጮ

ለኮንትራክተሩ ተጨማሪ ክፍያ ሊደረግለት ያስፈለጋል።

4. ተጨማሪ ወጪዎች

4.1 ከላይ ከተባለው በተጨማሪ፣ ጨረታዎችን በመገምገም ወቅት፣ የጨረታ ኮሚቴ ተጨማሪ የወጪ

ይዘቶችን ማለትም እንደ ልብስ፣ በጨረታው መስፈት መሰረት ሊያደርግ ያስፈልጋል። ይህም የኪሳራ

አቅርቦት እንዳልሆነ እና የሰራተኛው መብት እንዳልተጣሰ ለማረጋገጥ ነው።

5. አባሪዎች

5.1 አባሪ א' – የማሳቂያው ማስተካከያ ሰንጠረዦች