የ ናይትሮጂን ማረጋጊያ

4
የየየየየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየየየየየየየ የየየ-የየየ-የየየ የየየየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየ የየ የየየ-የየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየ የየየ የየየየ የየየየየየየ የየየየ-የየየ (inorganic) የየየየ የየየየየ የየየ የየየየየ የየየየየ የየየ የየየየ የየየየ የየየየ የየየየየየየየየየየ የየየየየየ የ የየየየ የየየ የየየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየ የየየየየየ የየየየየየ የየየየ-የየ የየ የየየ የየየየየየ የየየየየየየየ የየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየ የየየየ የየየየ የየየየየየ የየየ የየየየየ የየየየየ የየየ የየየየየየ የየየየ (organic compounds) የየየ የየየየ የየየየየየ የየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየየየየ የ1956 የየየየየየየ የየ የየየየ የየየየ የየየየየ የየየ - የየ የየየ የ19 የየ የየየ-የየየ የየየየየ የየ የየየየ የየየየ የየየየ የየየ የየየየየ የየየ የየየየ የየየየየ የየየየ የየየየ የየየየ የየየየ የየየ የየየየየየየ የየየ የየየየ የየ የየየየየየ የየየየየየየ የየየየየየ የየየየየየየ የየየ የየየየ የየየየ የየየ የየየየየ የየየየየ የየየየየየየየ የየየ የየየየ-የየየ የየየ የየየየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየየየ የየየየ የየየ የየየየየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየየ የየየየ የየየየየ የየየየ የየየ የየየየ የየየየየየ የየየየ የየየየ የየ የየየየ የየየየ የየየየ የየየየየየየየ የየየየየ የየየ የየየየ የ1908 የየየየ የየየየ የየየየየየየ የየየየየ የየየ የየ የየየ-የየየ የየየየ የየየየየ (iron catalyst) የየየየየ የBASF (Badische Anilin-& Soda-Fabrik) የየየየ የየየ የየ የየየየየየ የየ የየየየየየ የየየየየየየ የየየ የየየ የየየየየየየ የየየየ የ1913 የየየየ የየ የየየየየ የየ የየየየየየየየ የየየ የየየ የ20 የየ የየየ-የየየ የየየ የየየየ የየየ የየ የየየየ የየየ የየየየየየ የየየየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየየየ የየየ የየ-የየየ የየየየየየየ የ1913 የየየ የየየየ የየየየየየ የየየየ የየየ የየ የየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየ የየየ የ1930 የየየየ የየየየየየ የየየየ የየየየየየየ የየ የ1965 የየየየየ የየየ የየየየየ የየየ (suspension) የየየየየየየ የየየ የየየየየ የየየየየየየ የየየየየ የየየየየ የየየ የየየየ-የየየየ የየየየየየየ የ1970 የየ የየየ የየየ-የየየ የየየ የየየ የየየ የየየየየየየየ የየየየየየየ የየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየ የየየየ የየየየ የየየየ-የየየየ የየየየ የየየ-የየየየ የየየየየየየ የየየ የየየ የየየየየየ የየየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየ የየ የየየየ የየየየ የየየየየየየ የየየየየየየ የየየ የየ የየየየ የየ የየየ የየየየ የየየ የየየየ የ1870 የየ የየየየ የየየየየየ የየየየ የየየየ የየ የየየየ የየየየየ የየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየየ የየየ የየየየየ የየየየየ የየ የየየየየ የየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየየየ የየ የየየየየየየ የየየየየየየየ የየ የየየየየየየ የየየየ የየየየየየ የየየ የየየየ የ1943 የየየየ የየየ የየየ የየየየ የየየ የየየየየየየ የየየየየየ የየ የየየየ የየ “የየየየየ የየየየ“ የየየየየየ የ1964 የየየየየ የየየየ የየየ የየየየየየ የየየየየ የየየ የየየየ የየ የየየየ የየየ የየየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየየየየ የየየየየ የየየየ የየየ የየየየየየየ የየ የየየየየየየ የየየ የየ-የየየየየ የየየየ የየየየ የየ የየየየ የየየየየ የየየየየ የየየ የየየየ የየየየየ የየየየየየየ የየየየ የየየ የ. የየየየየየ የየየየ የየየየ የየ የየየየ የየየ የየየ የየየየ (nodules) የየየየየየ የየየ የ.1 የየየየየየየ የየ የየየ የየየየየ

Upload: ula

Post on 15-Jan-2016

109 views

Category:

Documents


0 download

DESCRIPTION

፬ . የቴክኖሎጂ ችካሎች በምግብ እና በእርሻ ውስጥ. ፬ .1 ማዳበሪያዎች እና አፈር አልሚዎች. የ ናይትሮጂን ማረጋጊያ - PowerPoint PPT Presentation

TRANSCRIPT

Page 1: የ ናይትሮጂን   ማረጋጊያ

የ ናይትሮጂን ማረጋጊያየናይትሮጂን ማረጋጊያ ማይክሮኦርጋኒዝሞች አናሳ-አጸፋ- መላሽ ናይትሮጂን ን ፣በተራቸው

በቅድሚያ እንደ ሕይወታዊ ናይትሮጂን ውህዶች ወደ አልሚ- ምግብ ሰንሰለት ወደሚገቡት እጽዋት ውስጥ ያሉትን ፕሮቲኖች፣ ወደ ሕይወት- አልባ (inorganic) ውህዶች የሚለውጥ

አንድ አስፈላጊ ተፈጥ ሯዊ ሂደት ነው፡፡ የሚገኝ የአፈር ናይትሮጂን ፣ በተለይም ናይትሬቶች ፣ ሰብልን በገፍ ለማምረት ለወትሮው ጉድለት አለበት፡፡ ለ አሞኒያ ቅመማ በምርጥነት

የታወቀውን የሃበር- ቦሽ ዘዴ ጨምሮ ናይትሮጂን ማዳበሪያዎችን አምርቶ ለገበያ ለማቅረብ የተዘጋጁ በርካታ ሂደቶች አሉ፡፡ የተመጣጠነ አፈር ኬሚስትሪ ተገኝነት ጭምር በሕይወታዊ ውህዶች (organic compounds) ውስጥ ያለውን ናይትሮጂን መጠን ውዲያውኑ

ለመተንተን በሚያስችለው በ1956 የኪያልዳህል ዘዴ ስርጸት እመርታ አሳየ፡፡

የሃበር-ቦሽ ሂደትበ19ኛው ምእት- ዓመት መገባደጃ ላይ እየበዛ ለመጣው የዓለም ሕዝብ የነበረው ውሱን የምግብ

አቅርቦት እጅጉን አሳሳቢ ሆነ፡፡ የእርሻ አፈር የናይትሮጂን ይዘት ተዳክሞ እና ለ ናይትሮጂን ማዳበሪያዎች የተጠየቀው የኢንዱስትሪ ድጋፍ መፍትሄ ሳያገኝ ቀርቶ ነበር፡፡ አንዳንድ

ሣይንቲስቶችም ረሃብ በስፋተ- ዓለም ደረጃ እንደሚከሰት ተነበዩ፡፡ ስለእዚህ ናይትሮጂን ን ከአየር ወስዶ የናይትሮጂን ውህዶችን ማምረት አንገብጋቢ ሆነ፡፡ መፍትሄው ፍሪትዝ ሃበር በውቅቱ

የነበሩትን ሁሉንም አካላዊ እና ኪሚካዊ ሃብታት ተጠቅሞ የአሞኒያ ን ቅመማ ካገኘባት ከወደ ጀርመን በ1908 መጣ፡፡ ቅመማው የተከናወነው በከፍተኛ ግፊት እና መጠነ- ሙቀት በብረት አርሾነት (iron catalyst) ነበር፡፡ የBASF (Badische Anilin-& Soda-Fabrik) ኬሚስቱ

ካርል ቦሽ አንጋፋውን እና ዘመናዊውን የኢንዱስትሪ ደረጃ ምርት በማስተዋወቅ ሂደቱን በ1913 ለንግድ ሥራ አዋለ፡፡ ይህ ኢንዱስትሪያዊ ሂደት ነበር በ20ኛው ምእት- ዓመት ውስጥ የእርሻ ምርት እና የሕዝብ ብዛት እንዲስፋፉ ያስቻለው፡፡

ግስጋሴዎች በኬሚካዊማዳበሪያዎች ውስጥረጋ- ሠራሽ ማዳበሪያዎች ከ1913 ጀምሮ ለገበያ መመረታቸው የሰብል ብዛት እና ምርት

በእጅጉን እንዲሻሻሉ አደረገ፡፡ ከእዚያን ጊዜ ወዲህ በ1930 ለገበያ የቀረቡትን ሽርክት ማዳበሪያዎች እና በ1965 ለአሜሪካ ገበያ የወጡትን ተረጪ (suspension) ማዳበሪያዎች

ጨምሮ በኬሚካዊ ማዳበሪያዎች መሠረታዊ አመራረት ውስጥ የፈጠራ- ሥራዎች ተከናወኑ፡፡በ1970ዎች ውስጥ ለጓዳ- ሠራሽ ቅመማ አመቺ የሆኑ ማዳበሪያዎችን ለማስተዋወቅ ሽርከታ

ይበልጥ እንዲጠራ ተደረገ፡፡ በቅርቡ ለገበያ ከቀረቡ የፈጠራ- ሥራዎች መካከል ለሥነ- ምሕዳር የማያስፈልግ ከልክ

ያለፈ የማዳበሪያ አጠቃቀምን የሚያስቀሩ በተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚረጩ ተሸፋኝ ማዳበሪያዎችይጠቀሳሉ፡፡

አረን ጓዴ አብዮት እና ድቅል እጽዋት ድቅል እጽዋት ከ1870ዎች አንስቶ የተፈጠሩት የምግብ ምርተን እና ጥራትን ለማሳደግ በሚችሉ ተፈላጊ ባሕሪያት ለመጠቀም ተፈልጎ ነው፡፡ ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ተፈላጊ የእጽዋት ዓይነቶችን

ለይቶ እነዚያን ዓይነቶች ወደ ተከታታይ ድቅሎች በመተርጎም ከኬሚካዊ ማዳበሪያዎች ጋር የናይትሮጂን አወሳሰዳቸውን ከፍ ያደርጋል፡፡

እነዚህ ግስጋሴዎች ናቸው ሜክሲኮ በ1943 በስንዴ ምርት ራሷን በመቻል ረገድ “ “ የመጀመሪያዋ ከሆነችበት ጊዜ አንስቶ ወደ አረንጓዴ አብዮት ያመሩት፡፡ በ1964 አባዛኛው

የእስያ ሕዝብ የሚመገበው በአዳዲስ ድቅል እጽዋት እና በአፈር አልሚ ኬሚስትሪ በመጠቀም ነበር፡፡ አሜሪካዊያን ገበሬዎች በአሁኑ ወቅት በቅጠሎቻቸው እና በግንዶቻቸው ውስጥ ፀረ-

ተባዮችን በሚተፋ በቆሎን እና ድንችን በመሳሰሉ በአዳዲስ ድቅል እጽዋት ዓይነቶች ይጠቀማሉ፡፡

ፍሪትዝ ሃበር

፬. የቴክኖሎጂ ችካሎች በምግብ እና በእርሻ ውስጥ

የስር እባጮች(nodules)

የናይትሮጂን ዑደት

፬.1 ማዳበሪያዎች እና አፈር አልሚዎች

Page 2: የ ናይትሮጂን   ማረጋጊያ

የቦር ዷ ዘዴ እና ሻገት-ገዳዮችበ1882 ፈረንሣዊው አጥኚ- እጽዋት (ቦታኒስት) ፒየር ኤም.ኤ. ሚላርዴት

በፈረንሣይ የወይን እርሻ ውስጥ አጣቆን በውጤታማነት ለመውጋት በፈሳሽ በሟሟ የመዳብ ሰልፌት እና ውሃ ውስጥ በረጠበ ኖራ (የቦርዷ ድብልቅ)

መጠቀም ጀመረ፡፡ ይህ የቦርዷ ድብልቅ ነው በአሁኑ ወቅት ሰብሎችን የመያጠቁትን አያሌ ሻገቶች የሚቆጣጠረው፡፡ በእዚህ ዘዴም ነበር የመጀመሪያው

ፀረ- ተባይ ጥቅም ላይ የዋለው እና ኬሚካዊ የሰብል ጥበቃ ስር- ነቀል ለውጥ ያመጣው፡፡ በእርሻ ፀረ- ሻገቶች ውስጥ ኬሚካዊ ፈጠራዎች የቀጠሉት በ1934

ዲቲዮካርባሜት ፀረ- ሻገቶችን እና በ1996 ስትሮባይሉሪን ፀረ- ሻገቶችን በማቅረብ ነበር፡፡

ዲዲቲ እና ፀረ-ተባዮችፀረ- ተባዮች የእርሻ ሰብሎች በሻገቶች፣ በነፍሳት እና ከሌሎች ተክሎች ጋር

በመወዳደር እንዳይጎዱ ሽፋን ይሰጣሉ፡፡ ፖል ሚዩለር የድንች ጢንዚዛዎችን እና ተውሳኮችን ለመቆጣጠር በ1939 በዋጋ ወድ ያልሆነውን ፀረ- ተባይ፣ ዲዲቲ ን

(dichlor-diphenyl-trichlorethan) ሠራ፡፡ ዲዲቲ እና ሌሎች ተመሳሳይ ፀረ- ተባዮች የሰበል ተባዮችን እና ነፍሳት- ወለድ በሽታዎችን ከሃያ ዓመታት ይበልጥ

ሲቆጣጠሩ የቆዩ ነበሩ፡፡ በ1960ዎች ውስጥ ግን የሥነ- ምሕዳር መጎጋት እና ዲዲቲ በስው አካል ውስጥ መጠራቀሙ ሕዝብ ላይ ያሳደረው ስጋት ተዋሳኮች

መድሐኒቱን በመ ቋቋማቸው ወደ አዳዲስ ፀረ- ተባዮች ፈጠራ ከማምራቱ ጋር ተደምሮ ዲዲቲ ተፈላጊነቱ አሽቆለቆለ፡፡ ዛሬ በተግባር ላይ የዋሉት ፀረ- ተባዮች

ለገበሬዎች ከፍተኛ ምጣኔሃብታዊ ጥቅም ከመስጠታቸውም ሌላ፣ ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ለሥነ- ምሕዳር ተስማሚ ናቸው፡፡

የከብቶች ክብካቤ የከብት በሽታዎችን በክትባት ወይም በሕክምና ማከም የምግብ አቅርቦትን ጥራት እና

ብዛት ለመጨመር አስች ሏል፡፡ ሉዊ ፓስተር ተፈጥሯዊ- የአካል- መከላከያን በማንቃትአንትራክስ- አምጪ ሕዋስን ለመከላከል በ1881 እንሰሳት የሚከተቡባቸውን

ቴክኒኮች በስኬታማነት አጠራ፡፡ በ1981 ደግሞ ዓይነታቸው የተለያየ ተወሳኮችን፣ ትላትሎችን እና የእንሰሳትን ጤንነት የሚያውኩ ሌሎች ውስጣዊ ጥገኞችን የሚወጋው ፀረ-ጥገኛ- ትላትሉ፣ አይቨርሜክቲን ተቀመመ፡፡ በአሁኑ ወቅትም አመንዣጊ እንሰሳትን አስተላላፊ ወኪልን በማስጠለል በእንሰሳት መኖ ውስጥ

በሚገኝ ፕሮቲን “ “ መንስኤነት የሚከሰተውን የእብድ ላም በሽታ ተብዬውን ከስፖንጂፎርም ኤንሴፋሎፓቲ (BSE) የሚከላከል መድሐኒት ለመቀመም

ምርምራዊሙከራ እየተከናወነ ነው፡፡

የእርሻ ሜካናይዜሽን ለእርሻ ኬሚካሎች ( ማዳበሪያዎች፣ ፀረ- ተባዮች፣ ወዘተ.) ብሎም ለውሃ፣ ለእርሻ

ኬሚስትሪ እና ለእርሻ ሜካናይዜሽን ውጤታማነት የሚያስፈልጉ ተግባራዊ ቴክኖሎጂዎች በሥራ ላይ የዋሉት ባለፈው ምእት- ዓመት ውስጥ ነበር፡፡ እነዚህ ቴክኖሎጂዎች የግብርናን ውጤታማነት እና ምርታማነትን በእጅጉ ያሳደጉ ናቸው፡፡

በለ ናፍጣ-ዘይት- ኃይሉ ትራክተር በአሜሪካዊው ፈልሳፊ በቤንጃሚን ሆልትበ1904 ተሠራ፡፡ የዛሬዎቹ ትራክተሮች፣ ማጨጃዎች፣ ኮምባይኖች፣ ፈልፋዮች፣

የመስኖ ማሺኖች፣ መሠረተ- ኮምፒዩተር ተተግባሪ ቴክኖሎጂ እና የረቀቀው GPS ሁሉ የጎለበቱት ፔትሮክሚካዊ ነዳጆችን፣ መዋቅራዊ ቁሶችን (የብረታ- ብረት

ቅለቅሎችን እና ምጡቅ ፕላስቲኮችን) ፣ የጎማ ቴክኖሎጂን እና አስሊ ኤሌክትሮኒኮችን በመሳሰሉ ኬሚካዊ ፈጠራዎች ነው፡፡

፬. የቴክኖሎጂ ችካሎች በምግብ እና በእርሻ ውስጥ

በዲዲቲ መንስኤነት የሳሱ የእንቁላል ቅርፊቶች

ሉዊ ፓስተር

አመናዊ ኮምባይን-ሃርቨስተር

ሆልት የፈለሰፈው ተን ፏቃቂትራክተር

ዲዲቲ ወባን ሲወጋ

፬.2 የሰብል ክብካቤ እና የተባይ አወጋገድ

Page 3: የ ናይትሮጂን   ማረጋጊያ

ሳካሪን እና አጣፋጮች በኬሚስትሪ በመጠቀም የተፈጠሩት ሰው- ሠራሽ አጣፋጮች የስ ኳር ወሰዳን በመቆጣጠር

ረገድ የስኳር- ሕሙማንን እና የመጠነ-አካል- ጠባቂዎችን (dieters) የረዳሉ፡፡ ሰው- ሠራሹን አጣፋጭ፣ ሳካሪን ን በ1901 ያመረተው ጆን ኤፍ. ኴኒ ነበር፡፡ በ1967 ደግሞ የበቆሎን

ወለላ በፍራፍሬ/ማር-ንጥር- ስኳር (fructose) ጣፋጭነት ከ14% ወደ 42% ለማሳደግ በተፈቀደ ኤንዛይም በመጠቀም ከፍራፍሬ/ማር-ንጥር- ስኳር የበቆሎ ወለላ (syrup)

መረብረክ ተጀመረ እና ወዲያውኑ ለሁሉማ ዓበይት ለስላሳ መጠጦች አጣፋጭ ሆነ፡፡ አስፓርታሜ አሜሪካ ውስጥ በመጀመሪያ የተሸጠው በ1985 ነበር፡፡ ኑትራስዊት በሚል

ስያሜ ለገበያ የቀረበው ይህ ባለ ዝቅተኛ- ካሎሪ በጣም አጣፋጭ በ1955 የተቀመመውለፀረ-አልሰር መድሐኒትነት ነበር፡፡

ተዳማሪ ቪታሚኖች የምግብ ባዮኬሚስትሪ እውቀት ለተመጣጠነ- ምግብ ጉድለቶች እና በቪታሚኖች አለመኖር

ሳቢያ መንስኤነት ለሚከሰተው የተመጣጠነ-ምግብ- እጥረት ፈውሶችን በማቅረብ ስር- ነቀል ለውጥ አመጣ፡፡

በመጀመሪያ የተገኘውን ቪታሚን በመመርመር እንደታየው፣ በእዚህ መስክ ውስጥ ታላላቅ ግስጋሴዎችን ያደረገው ኬሚስትሪ ነበር፡፡ ለእይታ እና ለ ኤፒቴሊያ መከላከያ መሠረታዊ ንጥረ-

ምግብ የሆነው ቫይታሚን ኤ (ቤታ-ካቶቴኒ) በ1913 የተቀመመው ከቅቤ እና ከእንቁላልአስ ኳሎች ነበር፡፡ ኬሚካዊ መዋቅሩ የታወቀው በ1931 ሲሆን፣ በመጀመሪያ የተቀመመው

ደግሞ በ1947 ነበር፡፡ ሁንጋሪያዊው ባዮኬሚስት አልበርት ዜንት- ጊዮርጊ አሁን ቪታሚን ሲ ተብሎ የሚታወቀውን ሄክሱሮኒክ (አስኮርቢክ) አሲድን በ1928 ከኩላሊት (adrenal)

እጢዎች ነጥሎ አወጣ፡፡ ዓይነ- ስውርነትን እና ሌሎች የንጥረ-ነገር- እጥረት በሽታዎችን ለመውጋት ፕሮ- ቪታሚን ኤ

የሚመረትበት ዘረ-መላዊ- “ “ ልውጡ ወርቃማው ሩዝ በ2001 እስያ ውስጥ ገባ፡፡

የማቆያ እና የፍብረካ ግስጋሴዎችበ19ኛው ምእት- ዓመት አጋማሽ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የስጋ ንጥርን በሠራው ጀርመናዊው ዩስቱስ

ላይቢግ አማካኝነት የምግብ ኬሚስትሪን አጀማመር እናስታውሳለን፡፡ በማቆያ እና በፍብረካ ቴክኒኮች ውስጥ የተደረጉት ግስጋሴዎች ምስጋና ይግባቸው‘ ና የተቀነባበሩ ምግቦችን

ለማዘጋጀት እንችላለን፡፡ የምግብ ኬሚስትሪ ኢንዱስትሪያዊ ትግበራዎችን በማሳለጡ ምክንያት ነበር በርካታ አዳዲስ የተቀነባበሩ ምግቦችን ለማምረት የተቻለው፡፡ አዳዲስ ቴክኒኮች

አቀዝቅዞ- ማድረቅን (liophilisation) [1939] እና ከፍራ- ፍሬ ፈሳሾች ድፍድፎች(concentrates) [1946] መሥራትን አካትቶ ምግብን የማከማቸት ዕድሜ ጭምር

ያራዝማሉ፡፡

የምግብ ደኅንነት እና ጥራት ቁጥጥር ማንኛቸውም ጥሬ የእርሻ ምርት ወይም የተዘጋጀ ምግብ ሊበከል እና የሰውን ጤንነት

ሊያውክ ይችላል፡፡ ብከላ የሚከሰተው በዝግጅት፣ በማብሰል፣ በማቅረብ ወይም በማከማቸት ወቅት ነው፡፡ የምግብን ደኅንነት ከሚጨምሩት ኬሚካዊ ግስጋሴዎች መካከል ማይክሮባዊ የምግብ በካዮችን ለማወቅ የሚያስችሉ ፈጣን የጥራት ቁጥጥር ዘዴዎች፣

ብሎም ከ1997 አስከ 1999 ድረስ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ 20% የምግብ- ወለድ ወረርሽኞችን እና ከምግብ- ወለድ በሽታ- አምጪዎች (pathogens) የሚጋቡ በሽታዎችን

ያስቀነሱት ቁጥጥሮች ተጠቃሽ ናቸው፡፡

፬. የቴክኖሎጂ ችካሎች በምግብ እና በእርሻ ውስጥ

የላይቢግ ስጋ ንጥር የድሮ ማስታወቂያ

፬.3 የምግብ አቀነባበር፣ አያያዝ እና ደኅንነት

Page 4: የ ናይትሮጂን   ማረጋጊያ

የምግብ አሰተሻሸግ ምግብን በፕላስቲኮች፣ በብረቶች፣ በመስተዋት እና በሴራሚክ ቴክኖሎጂዎች ማሸግ በሽያጭ፣ በአላላክ እና በዝግጅት ወቅት ምግብን ለማቆየት ይረዳል፡፡ ራልፍ ዊሌይ

ኢንዱስትሪያዊ ሳራን ፖሊመር የሚባለውን ፕላስቲክ በ1930ዎች ውስጥ ፈለሰፈ እናኦክሲጂን ን፣ እርጥበትን፣ ሽታን፣ ብሎም በከረረ ወበቅ እና መጠነ- ሙቀት ጊዜ ኬሚካሎችን

የሚከላከለው ሳራን መጠቅለያ በ1953 ለገበያ ወጣ፡፡ ሳራን መጠቅለያ የ ቫይኒሊዲን ክሎራይድ እና የ ቫይኒል ክሎራይድ ረጋ- ሠራሽ ፕላስቲክ (copolymer) ነው፡፡ ከሌሎች ፈጠራዎች መካከል ደግሞ አሉሚኒየም ጣሳዎችን ለምግቦች እና ለመጠጦች ማሸጊያነት

(1960ዎች) ፣ ብሎም መስታወትን ወይም አሉሚኒየም ን ለመተካት PET ን (polyethylene terephthalate) ን ለታዳሽ ኮንቴይነር ማሸጊያነት (1970ዎች) ጥቅም ላይ በመዋላቸው

ተጠቃሽ ይሆናሉ፡፡

አቀዝቃዦች እና ክሎሮፍሎሮካርቦኖች ማቀዝቀዣ በ1918 ለቤት ጥቅም መዋል ከጀመረ ወዲህ ትኩስ ምግቦችን በደኅንነት በማ ጓጓዝ እና በማከማቸት ረገድ የምግብ አቆያየትን ለው ጧል፡፡ ማቀዝቀዣዎች በ1920ዎች መባቻ ውስጥ አቀዝቃዡ ድኚ (sulfur) ዳይኦክሳይድ መርዛማ መሆኑ ከተደረሰበት

በ ኋላ ተፈላጊነት አጡ፡፡ መፍትሄው ቶማስ ሚድግሌይ እና ቻርለስ ኬተሪንግ በ1931 ወደ አቀዝቃዥ ጋሰነት የለወጡት

ከ ክሎሮፍሉሮካርቦን አንዱ የሆነው የ ፍሪኦን 12 ውህድ (CFS, CCI2F2 ተብሎም ይጠራል) ሆነ፡፡ በእዚህን ጊዜ ነበር

ማቀዝቀዣዎች በፍጥነት በመኖሪያ- ቤቶች፣ በምግብ- ቤቶች እና በመደብሮች ውስጥ መደበኛ መገልገያዎች የሆኑት፡፡ አሁን ግን

የምድርን ኦዞን ልባስ በማውደሙ ምክንያት የፍሪኦን ሚና እየተቋረጠ ነው፡፡

ማይክሮዌቭ ምድጃዎችየ20ኛው ምእት- ዓመት የቤት ውስጥ መገልገያ መሣሪያዎች የእለት- ከእለት የምግብ ዝግጅትን አድካሚነት

በእጅጉ ያስወገዱ ናቸው፡፡ በኬሚካዊ ግስጋሴዎች አሳላጭነት እውን ከሆኑት ከእነዚህ የቤት ውስጥመገልገያ መሣሪያዎች መካከል አንዱ ማይክሮዌቭ ምድጃ ነው፡፡ ፔርሲ ኤል. ስፔንሰር በ1945 ሬይተን ከተማ ውስጥ

ከአንድ የራዳር ማስተላለፊያ አጠገብ ቆሞ ሳለ በኪሱ ውስጥ የያዘው የከረሜላ አሞሌ መ ሟሟት ጀመረ፡፡ በእዚህ የተደነቀው ስፔንሰር ይህንኑ አሠራር በፈንዲሻ ላይ ሞከረ እና ማይክሮዌቭ ምድጃ እውን ለመሆን

በቃ፡፡ ራዳሬንጅ በሚል ስያሜ በእርሱ የተሠራው ማይክሮዌቭ ምድጃ በእዚያ አሥርተ- ዓመት ወደነበሩት ኢንዱስትሪያዊ ማእድ- ቤቶች ውስጥ ጥቅም ላይ መዋል ጀመረ፡፡ ዛሬም ማግኔትሮን የሚባሉት የ፪ኛው የዓለም

ጦርነት ዓይነት ትራንስሚተሮች የእዚህ ተወዳጅ መገልገያ መሣሪያ የደም- ስር ናቸው፡፡

ንጹሕ ውሃ በኬሚስትሪ ውስጥ የተደረጉ ግስጋሴዎች ከባክቴሪያዎች ፣ ከቫይረሶች እና

ከሌሎች ጎጂ በካዮች ነጻ የሆነ አስተማማኝ ውሃ ለመቅረቡ ማረጋገጫ ናቸው፡፡ በእዚህ መስክ ውስጥ ከተከናወኑ ፈጠራዎች መካከል መጥፎ ጣእምን እና ሽታን

ለማስወገድ በካርቦኖች ፣ ውሃን ለማለስለስ እና ከባድ ብረቶችን ለማስወገድ በሌሎች ንጥረ- ነገሮች፣ ብሎም ውሃን ለማከም፣ ለማቅረብ እና ለማከፋፈል በዘመናዊ ቴክኖሎጂ መጠቀም ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በውሃ ማከሚያ ሥርዓቶች

ውስጥ የክሎሪን መድሐኒትነት የተጀመረው በ1910 ሲሆን፣ የቤት ውስጥ አንጪ የተዋወቀወ ደግሞ በ1913 ነበር፡፡ መሠረተ-ክሎሪን ተባይ- ገዳዮች ማእድ-

ቤቶችን እና የምግብ ማቀነባበሪያዎችን ከምግብ- ወለድ በሽታዎች ለመከላከል ዛሬም ግሩም ዘዴዎች ናቸው፡፡

፬. የቴክኖሎጂ ችካሎች በምግብ እና በእርሻ ውስጥ

የበረዶ- ሣጥን (1890) እና ዘመናዊ ማቀዝቀዣ

የ ሃይፖክሎረስ አሲድሞሊኪዩል

፬.4 የምግብ አከመቻቸት