መግቢያ - midi.gov.et · የሰፇነባት፣ ማህበራዊ ፌትህ የነገሰባት፣...

87
1

Upload: others

Post on 19-Oct-2020

16 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

  • 1

  • 2

    መግቢያ

    አገራችንን በ2017 ዒ.ም መካከሇኛ ገቢ ካሊቸው አገሮች ተርታ ሇማሰሇፌ፣ ከ40 እስከ 50 ዒመታት

    ባለት ጊዜያት ውስጥ ዯግሞ በኢንደስትሪ የዲበረች፣ በኢኮኖሚ የበሇጸገችና ሇዜጎቿ ከፌተኛ ገቢ

    የምታስገኝ ዯረጃ ሊይ ሇማዴረስ የሚያስችለ የረጅምና የመካከሇኛ ጊዜ ራዕዮች ተቀርጸው በተግባር

    እየተተረጎሙ ይገኛለ፡፡ ይህን የሌማት ጉዞ በስኬት ሇማጠናቀቅ የሚያስችለ የተሇያዩ ፖሉሲዎችና

    ስትራቴጂዎችም ተቀርፀው ሇሌማትና ዕዴገት አመቺ የሆኑ ሁኔታዎች እንዱፇጠሩ የተዯረገ ሲሆን

    የኢኮኖሚውን ዕዴገትና ነባራዊ ሁኔታ መሰረት ያዯረጉ የአምስት ዒመታት እቅድችና ማስፇጸሚያ

    መርሀ-ግብሮችም ተዘጋጅተው ተግባራዊ ሲዯረጉ ቆይተዋሌ፡፡

    ሇኢኮኖሚው እዴገት ወሳኝና የመሪነት ሚና የነበረው የግብርናው ክፌሇ-ኢኮኖሚ እንዯሆነ የሚታወቅ

    ቢሆንም የኢንደስትሪው ዘርፌም የበኩለን አስተዋፅኦ አበርክቷሌ፡፡ ይህም የኢንደስትሪው ዘርፌ ባሇፈት

    አራት ዒመታት ውስጥ በታሪኩ ያሌታዩ ዕዴገቶችን ያስመዘገበ ቢሆንም ከአጠቃሊይ ኢኮኖሚው የያዘው

    ዴርሻ ብዙም ሇውጥ ባሇማሳየቱ የማኑፊክቸሪንግ ዘርፊ በኢኮኖሚው መዋቅራዊ ሇውጥ ሇማምጣት

    እንዱያስችሌ በሁሇተኛው የዕትዕ የኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪውን አቅም አሟጦ ሇመጠቀም የሚያስችሌ

    አቅም የመፌጠር፣ ጥራት ያሇው የተጨማሪ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ ከውጭ የሚገቡ ስትራቴጂክ

    ምርቶችን በሀገር ውስጥ የመተካትና ዘርፈ ሇውጭ ገበያ የሚያቀርባቸው ምርቶች በስብጥራቸው፣

    በመጠንና በያዙት የእሴት መጠንም የመጨመር አቅጣጫ በማስቀመጥ ዘርፇ ብዙ እንቅስቃሴዎች

    በመዯረግ ሊይ ይገኛለ፡፡

    የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ ሇሁለም የኢንደስትሪ ዘርፍች ዕዴገት መሠረት በመሆኑ

    በዕዴገትና ትራንስፍርሜሽን ዕቅዴ ትኩረት ከተሰጣቸው ንዐስ ዘርፍች አንደ እና ዋነኛው ነው፡፡ ንዐስ

    ዘርፈን ሇመዯገፌ የብረታ ብረት ኢንደስትሪ ሌማት ኢንስቲትዩት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ዯንብ ቁጥር

    182/2002 የተቋቋመ ሲሆን የኢንስቲትዩቱ ዒሊማ የሀገሪቱ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪዎች

    ቴክኖልጂ ሌማትና ሽግግርን በማፊጠን ኢንደስትሪዎቹ ተወዲዲሪ እንዱሆኑና ፇጣን እና ቀጣይነት

    ያሇው ሌማት እንዱያስመዘግቡ የበኩለን ዴርሻ ሲወጣ ቆይቷሌ፡፡

    በመሆኑም በአምስት ዒመቱ /2008 - 2012/ የሁሇተኛው የዕዴገትና ትራንስፍርሜሽን ዕቅዴ የተቀመጡ

    የንዐስ ዘርፈን ግቦች ተፇጻሚ ሇማዴረግ ኢንስቲትዩቱ የአምስት አመት /2008 - 2012/ ስትራቴጂያዊ

    ውጤት ተኮር ዕቅዴ (BSC) ተዘጋጅቶ በ2008 በጀት ዒመት ወዯ ትግበራ ተገብቷሌ፡፡

    የመነሻ ዕቅዴ ሰነደ የንዐስ ዘርፊን የ2ዏዏ9 በጀት ዒመት የቁሌፌ ተግባር፣ የዒመቱ የመዯበኛ ስራዎች

    ዋና ዋና ግቦች አፇፃፀም እንዱሁም የኘሮጀክቶች አፇፃፀም ተዘጋጅቶ መነሻ ያዯረገ እና ከሁሇተኛው

  • 3

    የዕዴገትና ትራንስፍርሜሽን ዕቅዴ የተመነዘረ የ2010 በጀት ዒመት የንዐስ ዘርፊን የመዯበኛና

    የኘሮጀክቶች መነሻ ዕቅዴ አካቶ የተዘጋጀ ነው፡፡

  • 4

    1. መነሻ ሁኔታ

    1.1. ራዕይ፣ ተሌዕኮ፣ ዕሴቶችና የኢንስቲትዩቱ ሥሌጣንና ተግባራት

    አገራዊ ራዕይ

    በህዝብ ተሳትፍና በህዝቦች መፇቃቀዴ ሊይ የተመሰረተ ዱሞክራሲያዊ ስርዒትና መሌካም አስተዲዯር

    የሰፇነባት፣ ማህበራዊ ፌትህ የነገሰባት፣ ከዴህነት ተሊቃ መካከሇኛ ገቢ ያሊት ኢትዮጵያን በ2017 እውን

    ማዴረግ ነው፡፡

    የማኑፊክቸሪንግ ኢንደስትሪ አገራዊ ራዕይ

    በ2017 በአፌሪካ ቀዲሚና በአሇምቀፌ ዯረጃ ተወዲዲሪ የሆነ ቀሊሌ የማኑፊክቸሪንግ ኢንደስትሪ ዘርፌ

    በመገንባት፣ የስትራተጂክ ከባዴ ኢንደስትሪዎችን ሌማት በማፊጠንና ዴርሻውን በማሳዯግ፣

    በኢንደስትሪ የዲበረች አገር ሇመፌጠር የሚያስፇሌጉ ኢንደስትሪዎችን መሰረት የጣሇ፣ ህዝቦቿን

    ተጠቃሚ የሚያዯርግና ሇተፇጥሮ አካባቢ ምቹ የሆነ ዘርፌ ሆኖ ማየት፡፡

    የኢንስቲትዩቱ ተሌዕኮና ራዕይ፣

    ሀ) ተሌዕኮ

    የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ አቅምን ሇማሳዯግ የሚያስችሌ ምርምርና ጥናትን መሠረት

    ያዯረገ የተቀናጀ የኢንቨስትመንት፣ የግብይት እና የማኑፊክቸሪንግ ቴክኖልጂ ዴጋፌ ሇሌማታዊ

    ባሇሃብቱ በመስጠት ተወዲዲሪ ኢንደስትሪዎች እንዱስፊፈ ማዴረግ ነው፡፡

    ሇ) ራዕይ

    በ2017 በአፌሪካ ቀዲሚና በአሇም አቀፌ ዯረጃ ተወዲዲሪ የሆነ ቀሊሌ የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ

    ኢንደስትሪ በመገንባት፣ ሇከባዴ ኢንደስትሪዎች ሌማት መሰረት ተጥል ማየት ፡፡

    ሏ) የኢንስቲትዩቱ ስሌጣንና ተግባራት ጠቅሇሌ ባሇው ሁኔታ ሲተነተን ፖሉሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና መርሃ ግብሮችን ማዘጋጀትና ማፀዯቅ

    በንዐስ ዘርፈ ትኩረት ሇሚሹና ክፌተት ሇታየባቸው ጉዲዮች አዲዱስ ፖሉሲዎችንና

    ስትራቴጂዎችን ሃሳብ በማመንጨት በማዘጋጀትና እንደስትሪው የተፊጠነ እዴገት

    እንዱያሳይ አፀዴቆ ስራ ሊይ እንዱውለ ማዴረግ

    የንዐስ ዘርፈን እዴገት ሉያፊጥኑ የሚችለ ማሇትም ኢንቨስትመንትን ሇመሳብና ሇመዯገፌ፣

    የብረታ ብረት እና የኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪዎችን የማምረት አቅም ሇማሳዯግ፤ እንዱሁም

    የግብይት አቅምን ሇማሳዯግ የሚያግዙ ፖሉሲዎችን፣ ስትራቴጂዎችና መርሃ ግብሮችን

    ማዘጋጀትና ማጸዯቅ

  • 5

    መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማዯራጀት፣ መተንተንና ተዯራሽ ማዴረግ

    ንዐስ ዘርፈን የሚመሇከቱ ጥራት ያሇው መረጃ ሇመሰብሰብ የሚያስችሌ ዘመናዊ የመረጃ

    ስርዒት መዘርጋት

    ንዐስ ዘርፈን መረጃዎች በየአይነታቸው በመሇየት ማሇትም የጥሬ እቃ አቅርቦት

    ምንጭ፣የቴክኖልጂ አመራረጥ/የገበያ አዋጭነት ጥናትና ሇአሰራር/ሇምርታማነት ማሻሻያዎች

    የሚጠቅሙ መረጃዎችን በጥራትም በሚፇሇገው መሌክ መሰብሰብ፣ ማዯራጀትና መተንተን፣

    ተገሌጋዩ ህብረተሰብ የተዯራጀ ወቅታዊና አስተማማኝ መረጃ በአንዴ ቋት በማዯራጀት በዴረ

    ገጽ፣ በኢንተርኔት፣ በሲዱ፣ በህትመት፣ በመገናኛ ብዙሃን በሚፇሇገው መጠን በቀሊለ

    ያሇምንም ውጣ ውረዴ ሇተጠቃሚ ተዯራሽ ማዴረግ፣

    ኢንቨስትመንትን ማስፊፊት

    ኢንቨስትመንትን ሇማስፊፊት የሚያስችለ የአካባቢ ዯህንነትና እንክብካቤ ያማከለ የፕሮጀክት

    ሃሳቦችን መሇየትና ፕሮፊይሌ ሰነዴ ማዘጋጀት

    የተዘጋጁትን የፕሮጀክት መግሇጫዎችና ፕሮፊይልችን ማስተዋወቅና ማሰራጨት፣

    ወዯ ትግበራ ሇሚገቡ ፕሮጀክቶች በቴክኖልጂ መረጣ፣ በዴርዴር፣ በግንባታና በተከሊ

    ክትትሌና ዴጋፌ ማዴረግ፣

    ወዯ ዘርፈ ሇሚገቡ ባሇሃብቶች የአዋጭነት ጥናት ማዴረግ በፕሮጀክት አፇፃፀም ሊይ

    ክትትሌ ማዴረግና በአፇፃፀም ሊይ ሇሚከሰቱ ችግሮች መፌትሄ መስጠት

    በንዐስ ዘርፈ የሚሰጡ አገሌግልቶችን በአንዴ ማእከሌ ተዯራሽ ማዴረግ

    ምርታማነትን ማሳዯግ

    ንዐስ ዘርፈን ተወዲዲሪ የሚያዯርጉ የቴክኖልጂ፣ የቴክኒክ ፣የስራ አመራር ዴጋፌ እና

    ተግባር ተኮር ስሌጠናዎችን በማዘጋጀት መስጠትና ሰርተፉኬት መሸሇም፣

    ንዐስ ዘርፈን ሇማሳዯግ የሚያግዙ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ማከናወን፣

    የዯረጃ ዝግጅትና የጥራት ቁጥጥር ስራዎች ሊይ የማማከርና የዴጋፌ ተግባራትን ማከናወን፣

    የምርጥ ተሞክሮ መቀመርና ማስፊፊት፣

    ሉሇሙ እና ሉሸጋገሩ የሚችለ ቴክኖልጂዎችን መሇየትና እንዱሇሙ ማዴረግ፣

    የግብይት አቅም ማሳዯግ

    በንዐስ ዘርፈ የተሰማሩ ኢንደስትሪዎችን የግብአት አቅርቦትና የግብአት የምርት ትስስር

    ስርአት መዘርጋት፣

    የውዴቅዲቂ ብረታ ብረት ግብይት ስርአት መዘርጋት፣

    የንዐስ ዘርፈን ምርቶች የገበያ ጥናት ማከናወን፣

  • 6

    1.2. የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ንዐስ ዘርፌ ገጽታ

    1.2.1 ፅንሰ ሃሳብ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዐስ ዘርፌ ከማኑፊክቸሪንግ ኢንደስትሪ ዘርፍች አንደ ሲሆን

    በመሠረታዊ ብረታ ብረት፣በኢንጂነሪንግ፣ በኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ ኢንደስትሪ ንዐስ ዘርፍች

    የሚመዯብ ነው፡፡

    በመሠረታዊ ብረታ ብረት የሚመዯቡት የምርት ዘርፍች የብረት ማዕዴናት ማጣራት፣የውዴቅዲቂ ብረታ

    ብረትን፣ የጠገራ ብረትን በመጠቀም በተሇይ ሇኮንስትራክሽን ግብዒት የሚሆኑ የምርት ውጤቶችን

    ከመተካት አንጻር በሀገር ውስጥ በተወሰነ ዯረጃ የነበሩ ውዴቅዲቂ ብረታ ብረቶች በመምረጥ እነሱን ወዯ

    ምርት በመሇወጥ ከፌተኛ የብላትና አርማታ ብረት እንዱሁም ሽቦ /Wire rod/ና ሚስማር የማምረት፣

    sheet metal ጥሬ ዕቃዎች በማምጣትና ተጨማሪ ዕሴት በመፌጠር ቆርቆሮና ቱቦሊሬ የማምረት

    እንዱሁም የአገር ውስጥ ውዴቅዲቂ ብረትን በመጠቀም አሌሙኒየም ኘሮፊይሌ፣ የአሌሙኒየም እና

    ኮፐር ሽቦዎች(wire rod) ምርቶችን የሚያጠቃሌሌ ነው፡፡

    በኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ ዘርፌ የሚመዯቡት ዯግሞ የብረታ ብረት ምርት ውጤቶችን በግብአትነት

    በመጠቀም የኮሜርሻሌና ላልች የምርት ዘርፍችን እንዯ ማሽነሪና ኢኩዩፕመንት፣ተሽከርካሪና ላልች

    የኢንጂነሪንግ ምርቶችን ሇመፇብረክ የሚያገሇግለ ናቸው፡፡ ሇግብርና አገሌግልት የሚውለ ትራክተሮችና

    ኢኩዩፕመንቶች፣ የኮንስትራክሽን ማሽሪዎችና ከባዴ የሆኑ ማሽነሪዎችን የሚያጠቃሌሌ ነው፡፡

    በተጨማሪም ንዐስ ዘርፈ የኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ ምርቶች ውስጥ በዋናነት የኬብሌ፣

    የትራንስፍርሜር፣ የኤላክትሪክ መቆጣጠሪያ እና የማከፊፇያ ቦርድችና ኢኪዮፕመንቶችን፣ ባትሪዎችንና

    ሀይሌ የሚያጠራቅሙ አኩሙላተሮችንና ሇቤት ውስጥ አገሌግልት የሚሰጡ ኤላክትሮኒክስ

    ኢኩዩኘመንትና የሞባይሌ ምርቶችንም የሚያጠቃሌሌ የኢንደስትሪ ዘርፌ ነው፡፡

    1.2.2 የአገሪቷ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዐስ ዘርፌ ያሇበት ሁኔታና የተገኙ ተጨባጭ ውጤቶች

    የአገራችንን የህዲሴ ጉዞና መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር ሇማሳሇጥና የተጀመረውን ሁለ አቀፌ የሌማት

    እንቅስቃሴ ከዲር ሇማዴረስ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዐስ ዘርፌ ሌማት ከፌተኛ ዴርሻ ያሇበት

    መሆኑ ግሌፅ ነው፡፡ ይህንን አገራዊ ኃሊፉነቱን በብቃት መወጣት የሚያስችሌ“አገራችን በ2017 በአፌሪካ

    ቀዲሚ በዒሇም አቀፌ ተወዲዲሪ የሆነ ቀሊሌ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ በመገንባት፣

    ሇከባዴ ኢንደስትሪ ሌማት መሠረት መጣሌ” የሚሌ አገራዊ ራዕይን በመሰነቅ እንቅስቃሴ እየተዯረገ

    ይገኛሌ፡፡

    ይህንን ራዕይ እውን ሇማዴረግ መንግሥት በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ ሌማት ዘርፌ

    ሇተሰማሩ ኩባንያዎች ተመጣጣኝ የማበረታቻ ሥርዒቶችን ዘርግቶ ተግባራዊ በማዴረግ ሊይ የሚገኝ

  • 7

    ሲሆን፣ ኢንቨስትመንቱ እንዱስፊፊም ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማዘጋጀት እንዱተገበር

    ያሌተቋረጠ ጥረት በመዯረግ ሊይ ነው፡፡

    በሁለም የምርት ዘርፍች ማሇትም በአርማታ ምርቶች፣በስቲሌና ፕሮፊይሌ የምርት ዘርፍች፣

    በማሽነሪና ኢኩዩፕመንት ምርቶች፣ በአውቶሞቲቭ ኢንደስትሪ፣ በአለሙኒየም ፕሮፊይሌ፣

    በኤላክትሮኒክስና ኤላክትሪካሌ ኢንቨስትመንትተሰማርተው የሚገኙ ኩባንያዎች ከ400 በሊይ ሲሆኑ

    የአገር ውስጥ ኩባንያዎች 85 በመቶ ሲሸፇፌኑ ቀሪው 15 በመቶ በውጭ ኩባንያዎችና በሽርክን

    የተሸፇኑ ናቸው፡፡

    በአገራችን በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ሌማት ዘርፌ ከተሰማሩ የውጭ ኩባንያዎች መካከሌም የቻይና

    ኩባንያዎች በመጀመሪያ ረዴፌ ሊይ የተቀመጡ ሲሆን፣ በፕሮጀክት ዯረጃ ያለትን ጨምሮ 35 የሚሆኑ

    ዴርጅቶች በተሇያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፍች ሊይ ተሰማርተው ይገኛለ፡፡ በተሇይም በኤላክትሮኒክስ

    ኢንደስትሪ ዘርፌ የቻይና ኩባንያዎች ከፌተኛ ዴርሻ የያዙ ሲሆን በአርማታ ምርትም በንዐስ ዘርፈ

    ተፅዕኖ ፇጣሪ ከሚባለት ዴርጅቶች መካከሌ ናቸው፡፡

    የአገራችን የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪው ከቅርብ ዒመታት ወዱህ የብረታ ብረት ጥሬ

    ዕቃዎችን በማስገባት እና እሴት በመጨመር የግንባታ ዕቃዎች ሇማምረት የተቋቋሙ ኢንደስትሪዎች

    ባሇፈት ጥቂት አመታት ውስጥ መንግሥት ኢንቨስትመንቱን ሇማስፊፊት ባሇው ቁርጠኝነት የዒመታዊ

    የምርት መጠንና የዜጎች የነፌስ ወከፌ የብረት አጠቃቀም በመጀመሪያው ዕትዕ ዘመን መጀመሪያ ሊይ

    ከነበረው 12 ኪል ግራም ገዯማ ወዯ 28.8 ኪል ግራም ማዴረስ የተቻሇ ሲሆን አቅም አጠቃቀምም

    በሚፇሇገው ፌጥነት ባይሆንም ዕዴገት አሳይቷሌ፡፡

    በላሊ የብረት ማዕዴናትን በማሌማት ሇአገር ውስጥ ምርት መጠቀም ቁመና ሊይ ያሌተዯረሰ ቢሆንም

    በአገር ውስጥ በውስን መጠን ያሇውን የውዴቅዲቂ ብረታ ብረቶችን ወዯ ምርት ሇመቀየር በተዯረገው

    ጥረት የአርማታ ብረት፣ የአለሚኒየም፣የኮፐር፣ የኤሌክትሪክና የቴላኮም ኬብልችን የሚያመርቱና

    የአገሪቱን ፌሊጎት ማማሊት የሚችለ ኢንደስትሪዎች በመፇጠራቸው በግብአት ሊይ የሚታዩ ክፌተቶችን

    በተወሰነ ዯረጃም ቢሆን ሇመቅረፌ ጥረት ተዯርጓሌ፡፡

    ባሁኑ ጊዜ የተሇያዩ ጥሬ ብረቶችን በማቅጠን ሇግንባታና ሇፊብሪኬሽን የሚያግዝ ጠፌጣፊ ቆርቆሮዎችና

    ብረቶችን ማምረት ሚቻሌበት ዯረጃ ሊይ የተዯረሰ ሲሆን፣ ሇጣሪያ ክዲን የሚሆን ግብአትን ሙለ

    በሙለ በሚባሌ ዯረጃ አገራዊ አቅም የተፇጠረበት ዯረጃ ሊይ መዴረስ ተችሎሌ፡፡የቶቦሊሬ ምርቶችን

    በአገር ውስጥ አቅም በመተካት እየተካሄዴ ሊሇው የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው ሌማት ግብአት የሚሆን

    በማቅረብ ረገዴ በአገር ውስጥ አቅም መሸፇን የሚቻሌበት ዯረጃ እየተዯረሰ ነው፡፡ሇማሳያነትም 1.6

    ሚሉዮን ቶን በሊይ የተሇያዩ ምርቶችን ማምረት የሚችለ የኢንደስትሪዎች አቅም የተፇጠረ ሲሆን

    ይህም መጠን የአፌሪካ 13 ቀዲሚ አገሮች አማካኝ ምርት በሊይ ከፌተኛ አቅም ነው፡፡

  • 8

    በአገራችን በመገንባት ሊይ ሇሚገኙ የስኳርና የማዲበሪያ ፊብሪካዎችን ማሽነሪና ኢኩዩፕመንትን በአገር

    ውስጥ አቅም በመገንባት የተያዙ አገራዊ ዕቅድችን ተግባራዊ ሇማዴረግ የሚያስችሌ የመካከሇኛ

    ኢንደስትሪዎችን የመሇዋወጫና ኮምፕኔንቶች የማምረት አቅም ተፇጥሯሌ፡፡

    በኢፋዳሪ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በክሌልች እየተቋቋሙ ያለ ወርክሾፖች እንዱሁም

    ኢንጂነሪንግ በአገር ውስጥ ሇማምረት የሚቻሌበት አቅም ተፇጥሮ ወዯ ፕሮጀክት ትግበራ ተገብቷሌ፡፡

    ታሊቁ የኢትዮጵያ ህዲሴ ግዴብ ግንባታን ጨምሮ ላልች ሇሚገነቡ የኤላክትሪክ ኃይሌ ማመንጫ

    ግዴቦችን መገንባት የሚያስችሌ ዯረጃ ሊይ መዯረሱም የንዐስ ዘርፈ ሌማት በዕዴገት ጎዲና ሊይ

    ስሇመሆኑ ማሳያዎች ናቸው፡፡

    የላልች ማኑፊክቸሪንግ ዘርፍች እንዯ ቆዲ፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ ምግብና መጠጥእና ኬሚካሌ

    ኢንደስትሪዎች ማሽነሪዎችን በአገር ውስጥ ሇመገጣጠም ፌሊጎቶች በግለ ባሇሀብትም ሆነ ከክሌልች

    ጋር በቅንጅት በብረታ ብረትእና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን እንቅስቃሴ ተጀምሯሌ፡፡ የምግብና መጠጥ

    ኢንደስትሪዎችንም ፕሮሰስ ፕሊኖቶች በአገር ውስጥ አቅም የማስፊፊት ወዯ እንቅስቃሴ ተገብቷሌ፡፡

    ሇስኳር ኢንደስትሪዎች ግንባታ የሚውለ ኮምፖኔንቶችን ከ70-80 በመቶ በራስ አቅም ማምረት

    መቻለ፣ በዒመት እስከ 1,000 የሚዯርስ የተሇያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን መገጣጠም አቅም

    የተፇጠረ መሆኑና እስከ 5,000 የሚገመት የእርሻ መሳሪያዎችን ወይም ትራክተሮችንና 4,000

    የሚዯርሱ ተቀጥሊዎቻቸውን በአገር ውስጥ የማምረት አቅም መፇጠሩ በዕትዕ የተቀመጡ ግቦችን

    ሇማሳካት የሚዯረገውን ጥረት ተግባራዊ በመዯረግ ሊይ ናቸው፡፡

    አውቶሞቲቪና ላልች ተሸከርካሪዎችን በመገጣጠም፣ የጭነት ተሸከሪካሪዎችን አካሊትና ተጎታቾቻውን

    እንዱሁም የሕዝብ ማመሊሇሻ ትራንስፖርት አካሊት በአገር ውስጥ በመፇበረክና በመገጣጠም

    የልጂስቲክስ ወጪን ከመቀነስና እሴትን ከመጨመር በተጨማሪ ከፌተኛ የቴክኖልጂ ሽግግር አቅም

    እየተፇጠረ መሆኑ መገንዘብ ይቻሊሌ፡፡

    ባሁኑ ወቅት የባቡር የተሇያዩ አካሊትን የመፇብረክ ሥራንም በተመሇከተም ብቃት ያሊቸው

    ባሇሙያዎችን ማፌራት የሚያስችሌ በዩኒቨርሲቲ ዯረጃ የሁሇተኛ ዴግሪ መርሃ-ግብር እየተሰጠ መሆኑና

    ባቡር መገጣጠም መጀመሩ እንዱሁም በኢፋዳሪ የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን እና

    በኢትዮጵያ አየር መንገዴ የተሇያዩ የአውሮፕን አካሊትን መፇብረክ መጀመሩ ተጠቃሽ የንዐስ ዘርፈ

    መሌካም ጅምሮች ሲሆኑ ከአርባ ሺህ በሊይ አውቶሞቢልች መገጣጠም የሚያስችሌ አቅም መፇጠሩ፣

    ከአንዴ ሺህ በሊይ የተሇያዩ አውቶብሶችን መገጣጠምና መፇብረክ መቻለ እና ከሰሊሳ ሺህ በሊይ

    ባሇሁሇት እና ባሇ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች አቅም መፇጠሩ እንዯ ስኬት የሚወሰደ ተግባራት

    ናቸው፡፡

    የኤላክትሮኒክስና የኤላክትሪክ ዕቃዎችን በተመሇከተም የኤላክትሪክ ትራንስፍርሜሮችን የኤላክትሪክ

    መቆጣጠሪያ እና የማከፊፇያ ቦርድችና ኢኩዩፒመንቶችን፣ ባትሪዎችንና ሃይሌ የሚያጠራቅሙ

  • 9

    አሌሙላተርን፣ የኤላክትሪክና የቴላኮሙዩኒኬሽን ኬብልችን በማምረት ባሁኑ ጊዜ ገቢ ምርቶችን

    ሙለ በሙለ ሇመተካት የተቻሇበት አቅም ተፇጥሯሌ፡፡ ከዚህም ላሊ የቤት ውስጥ የኤላክትሪክ

    ማብሰያዎችን፣ ማሞቅያዎችና ላልች ኢኩዩፒመንት በከፌተኛ አቅም ሇማምረት የሚያስችሌ

    ፊብሪካዎች በአገር ውስጥ መፇጠራቸው ገቢ ምርቶችን ሇመተካት የተዯረጉ ጥረቶች አካሌ ናቸው፡፡

    ሞባይልችን በአገር ውስጥ የሚገጣጠሙ ከ11 በሊይ ፊብሪካዎች መፇጠራቸውና ባሁኑ ወቅት የአገር

    ውሰጥ ፌሊጎትን ከማሟሊት አሌፍ ኤክስፖርት በማዴረግ የውጪ ምንዛሬን ሇማግኘት ጥረት እየተዯረገ

    መሆኑንና የቴላቪዥን መገጣጠሚያ ፊብሪካም ከ16 በሊይ አምራች ፊብሪካዎች መኖራቸውና በስፊት

    መገጣጠም መጀመሩ፣ የኮምፒዩተርና ተያያዥ የቢሮ ዕቃዎችን ሇማምረት አቅም እየተፇጠረ መሆኑ

    በመሌካም አፇፃፀም የሚጠቀሱ ተግባራት ናቸው፡፡

    በመንግሥት የሚካሄደ አገራዊ የመሠረተ ሌማት ግንባታ፣ የግሌ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችና

    ሇመሊው ህብረተሰብ ፌሊጎት ሇማሟሊት የ2009 በጀት ዒመት ፌሊጎት 3.355 ሚሉዮን ቶን የዯረሰ

    ሲሆን በበጀት ዒመቱ 2.33 ሚሉየን ቶን የማምረት አቅም ተዯርሷሌ፡፡ በንዐስ ዘርፈ በማምረት ተግባር

    ሊይ የተሰማሩ ኢንደስትሪዎች ሙለ አቅማቸውን ማምረት ሲጀምሩ እና በፕሮጀክት ሊይ ያለ

    ዴርጅቶች ወዯ ማምረት ከተሸጋገሩ 5.3 ሚሉየን ቶን ከ2010 ጀምሮ በዒመት ማምረት ይቻሊሌ፡፡ ይህ

    ዯግሞ አገራዊ ፌሊጎትን በማሟሊት ወዯ ጎሬቤት አገሮችም በመሊክ የውጭ ምንዛሬን ሇአገር ማስገኘት

    ሰፇ ዕዴሌም የሚፇጥር ነው፡፡

    በኘሮጀክት ሊይ ያለና በአሁኑ ወቅት ወዯ ምርት የገቡ የአርማታ ማምረቻ ኢንደስትሪዎች ብቻ በ2010

    ወዯ 5.3 ሚሉዮን ቶን አቅም የሚዯርሱ በመሆኑ በ2010 የሚፇጠረው አቅም እና ፌሊጏት

    የተጣጣመበት ዯረጃ ሊይ የሚዯርስ ሲሆን፣ ይህንን አቅም ሇመጠቀም የሚያስችሌ የገበያ ትስስር

    ከተፇጠረ የንዐስ ዘርፊ የዕትዕ ዕቅዴ አፇፃፀምን በመሠረታዊ ብረታ ብረት ብቻ 100% ከማዴረስ ባሻገር

    ከመሠረታዊ ብረታ ብረት ብቻ የሚገኘው የነፌስ ወከፌ የብረት አጠቃቀም ወዯ 56.4 ኪ.ግ ያሳዴገዋሌ፡፡

    ይህንን አቅም ሇመሸከም የሚያስችሌ የጥሬ ብረት (Iron and steel processing) ዝግጅት በ2010 ወዯ

    ኢንቨስትመንት መግባት ያሇበት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ተመሣሣይ የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች እየተነሱ

    መሆኑ መሌካም አጋጣሚ ነው፡፡

    በብረታ ብረት እና ኢንጅነሪነግ ንዐስ ዘርፌ ከመጀመሪያ ዕዴገትና ትራንስፍርሜሽን ዕቅዴ ዘመን ጀምሮ

    ገቢ ምርቶችን ሇመተካት ትኩረት ተዯርጎ ከመስራት ጎን ሇጎንም በተወሰኑ የምርት ዘርፍች ወጪ ንግዴ

    ሊይ በጥራት፣ በዋጋና አቅርቦት ተወዲዲሪ ሇመሆን በር የከፇተ እንቅስቃሴም በሙከራ ዯረጃ የተገባበት

    ሲሆን፣ በዚህም የአፌሪካ፣ የመካከሇኛ ምስራቅና የአውሮፓ መዲረሻ ገበያዎችን በመጠቀም በተሇይም

    በኤላክትሮኒክስና በኢንጂነሪንግ የምርት ዘርፍች ተስፊ ሰጪ ውጤት ማስመዝገብ ተችሎሌ፡፡

    በዚህ ሥራ እንቅስቃሴ በ2006 በጀት ዒመት 3,189,000.02 የአሜሪካ ድሊር ዋጋ ያሇው ምርት ወዯ

    ውጪ ሇመሊክ የተጀመረው እንቅስቃሴ በ2007 በጀት ዒመት 14,943,000.49፣ በ2008 በጀት ዒመት

  • 10

    22,055,133.81 የአሜሪካ ድሊር ዋጋ ያሇው ምርት እንዱሁም በ2009 በጀት ዒመት 47,914,950.70

    ሚሉዮን የአሜሪካን ድሊር የሚያወጣ የተሇያዩ ምርቶችን ወዯ ተሇያዩ አገሮች በመሊክ የውጭ ምንዛሬ

    ማግኘት ከመቻለ በተጨማሪ በዒሇም ገበያ በኤላክትሮኒክስና በሞባይሌ ምርት ተወዲዲሪ ሇመሆን

    የሚያስችሌ በር የከፇተ መሌካም ጅምር ነው፡፡

    ገቢ ምርቶችን ሇመተካትና የቴክኖልጂ ሽግግሩን ሇማሳሇጥ የሚያስችሌ የተቀናጀ የማሽነሪና

    ኢኩዩፕመንት መርሀ- ግብር ተቀርፆና ከፌተኛ መዋሇ-ንዋይ ተመዴቦ በቅንጅት ወዯ እንቅስቃሴ የተገባ

    ሲሆን የተሇያዩ ባሇዴርሻ አካሊትም ሇፕሮጀክቱ ስኬት በጋራ በመንቀሳቀስ ሊይ ያለ ሲሆን፣ በዚህ

    አገራዊ ፕሮጀክትም ሇዜጎች የሥራ ዕዴሌ የሚፇጥር ምቹ ሁኔታ የሚፌጠር ከፋዳራሌ ጀምሮ እስከ

    ወረዲ ዯረጃ የሚዘሌቅ የተቀናጀ እንቅስቃሴ ተጀምሯሌ፡፡

    2. የሁሇተኛው የእዴገትና ትራንስፍርሜሽን ዕቅዴና አፇፃፀም

    2.1 የሁሇተኛው ዕትዕ የ2009 በጀት ዒመት ዋና ዋና ግቦች

    ተ.ቁ የብ.ብ.ኢ.ን. ዘርፌ

    ግብ

    ውጤት አመሌካች የ2ዏዏ9

    ዕቅዴ

    1

    የንኡስ ዘርፈን

    አጠቃሊይ ምርት ገቢ

    ማሳዯግ

    ጠቅሊሊ የብ.ብ.ኢ.

    ምርት ዋጋ(GVP)

    ዕዴገት እና የብረት

    ነፌስ ወከፌ ፌጆታ

    ዕዴገት

    ጠቅሊሊ ምርት ዋጋ (GVP) በቢሉዮን ብር 192.81

    የብረት ነፌስ ወከፌ ፌጆታ በኪ.ግ 57.10

    የማምረት አቅም

    አጠቃቀም ማሻሻሌ የማምረት አቅም አጠቃቀም በመቶኛ 95

    የኤክስፖርት ገቢ

    ዕዴገት

    የብ.ብ. ኢንጅነሪንግ ምርት ውጤቶች የኤክስፖርት ገቢ

    በሚሉዮን ድሊር 15

    የኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ ምርት ውጤቶች

    የኤክስፖርት ገቢ በሚሉዮን ድሊር 60

    የተፇጠረ የስራ

    ዕዴሌ አዱስ የተፇጠረ የስራ ዕዴሌ በቁጥር (በሺህ) 8

    2 ሇላልች ዘርፍች

    ግብዒት የሚሆን

    በሃገር ውስጥ

    ላልች ንኡስ

    ዘርፍችን

    የመሇዋዎጫና

    ሇግብርና፣ ሇአግሮ ፕሮሰሲንግና ሇቆዲ ኢንደስትሪዎች

    ማሽነሪና ኢኩዩፕመንትበማምረት የተፇጠረ አቅም

    በመቶኛ

    40

  • 11

    ተ.ቁ የብ.ብ.ኢ.ን. ዘርፌ

    ግብ

    ውጤት አመሌካች የ2ዏዏ9

    ዕቅዴ

    የሚመረት

    መሇዋዎጫና

    ኮምፖኔንት መጠን

    ማሳዯግ

    ኮምፖኔንት ፌሊጎት

    በሀገር ውስጥ

    ምርት ሇማሟሊት

    የተፇጠረ አቅም

    ሇጨርቃጨርቅ ኢንደስትሪዎች ማሽነሪና

    ኢኩዩፕመንትበማምረት የተፇጠረ አቅም በመቶኛ 25

    ሇኬሚካሌ፣ ሇስኳር፣ ሇሲሚንቶ፣ ሇማዕዴንና

    ሇኮንስትራክሽን ኢንደስትሪዎች ማሽነሪና ኢኩዩፕመንት

    በማምረት የተፇጠረ አቅም በመቶኛ

    50

    ሇትራንስፖርት ተሸከርካሪዎችና ሇኤላክትሮኒክስ

    ኢንደስትሪዎች ማሽነሪና ኢኩዩፕመንትበማምረት

    የተፇጠረ አቅም በመቶኛ

    35

    ሇኤላክትሪካሌ ኢንደስትሪዎች ማሽንና ኢኩፕመንት

    በማምረት የተፇጠረ አቅም በመቶኛ 45

    ሇብረታ ብርት ኢንደስትሪዎች ማሽነሪና ኢኩዩፕመንት

    በማምረት የተፇጠረ አቅም በመቶኛ 45

    3 የአከባቢ ብክነትንና

    የኢነርጂ ብክነትን

    በመቀነስ በአየር

    ንብረት ሇውጥ

    የማይበገር

    የኢንዯስትሪ ዘርፌን

    መፌጠር

    የቀነሰ የሙቀት

    አማቂ ጋዞች ሌቀት

    መጠን

    የቀነሰ የሙቀት አማቂ ጋዞች ላቀት መጠን በሺህ ቶን 10

    2.1.1. የ2ዏዏ9 በጀት ዒመት የአበይት ተግባርና የዋና ዋና ግቦች አፇፃፀም

    2.1.1.1. የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ ኢንቨስትመንትን ማሳዯግ

    የኢንቨስትመንት መረጃ ዝግጅት

    በዒመቱ ውስጥ ሇኢንቨስትመንት ውሳኔ አጋዥ የሆኑ መረጃዎችን በማዘጋጀት ሂዯት ሇባሇሀብቱ

    ሉሰራጩ የሚችለ 100 መረጃዎችን አዯራጅቶ ሇማሰራጨት ታቅድ 63 መረጃዎች የማዯራጀትና

    የማሰራጨት፣ አዲዱስ ወዯ ፕሮጀክት የሚገቡ 60 የፕሮጀክት ሃሳቦች በመሇየት ሇ40 የምርት

    አይነቶች የፕሮጀክት መግሇጫ ሇማዘጋጀት ታቅድ ሇ26ቱ የምርት መግሇጫ የማዘጋጀት እና ሇ40

  • 12

    ፕሮጀክትች የቅዴመ አዋጭነት ጥናት ሇማዘጋጀት ታቅድ ሇ15ቱ ፕሮጀክትች የቅዴመ አዋጭነት

    ጥናት የማዘጋጀት ተግባር ተከናውኗሌ፡፡

    አዲዱስ ኢንቨስትመንት መሳብ

    በንኡስ ዘርፈ በሚሳብ አዱስ ኢንቨስትመንት በመሰረታዊ ብረታ ብረት ባሇቆብ ሚስማር፣

    በኤላክትሮኒክስ ዘርፌ ሞባይሌ አምራቾች፣ በአውቶሞቲቭ፣ በማሽነሪና በኢኩፕመንት ዘርፌ

    አቅማቸው 2,162,330 ቶን ወይም 47.88 ሚሉዮን ብር የሚያወጣ ተጨማሪ ኢንቨስትምንት

    ሇመሳብ ታቅድ የጋራ ዕቅዴ በማዘጋጀት የመሬትና የመሰረተ ሌማት ዴጋፍች በመስጠት

    1,690,000 ቶን በሊይ አቅመ ያሊቸዉ ወዯ 53.91 ቢሉየን ብር ማምረት አቅም ያሊቸው 8

    ፕሮጀክቶች /ሳን ዪ ስቲሌ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ GEC Steel mfg, ANM Swiss Industries PLC,

    WEN TIAN, Iron man manufacturing plc, Honghua Li, አቢሲኒያ ኢንተግሬትዴ ስቲሌ

    እና ታይታንስ ስቲሌ ኢንደስትሪ የሪባርና ስቲሌ ፓይፕስ ማምረቻ/ ወዯ ትግበራ ገብተዋሌ፡፡

    ዝርዝራቸው በአባሪ አንዴ ተያይዟሌ፡፡

    በተጨማሪም 4 አዲዱስ ኢንቨስትመንት (በኤላትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ፣ ማሽነሪና ኢኩፕመንት፤

    በተሸከርካሪና መሇዋወጫ) ፌሊጎት ያሳዩ ባሇሃብቶች (Uni Arc trading p.l.c, Yunnan yongle

    Overseas Investment co. ltd, vaishanavi Ferro Tech Pvt. Ltd እና Klee Mann

    (vertical transportation mechanism) በመመሌመሌ የመከታተሌ ስራ ተከናውኗሌ፡፡

    በአመቱ አዲዱስ ኢንቨስትመንቶችን ሇመሳብ የሚያስችለ 2 የፕሮጀክት ጥናቶች ሇማከናወን

    ታቅድ ከDFID ጋር በመተባበር MCI በተሰኘ አማካሪ ዴርጅት እየተጠና ያሇዉን የIron, Steel &

    Metal Products Manufacturing Project (ISMP) ጥናትና IBM የተባሇዉ ዴርጅት እያጠና

    ሊሇው የኤላክትሪካሌ እና ኤላክትሮኒክስ ጥናት ሊይ ግብዒት የሚሆኑ መረጃዎች የመስጠትና

    ጥናቱን ከባሇዴርሻ አካሊት ጋር በመገምገም በመጨረሻ መሌኩ የተጠናቀቀ ሲሆን ሪፖርቱ

    በአጥኝው ቡዴን ተዘጋጅቷሌ፡፡ በቀጣይ ዘርፈ በተመረጡ ምርቶች ሊይ ባሇሃብቶች የሚገቡበት

    ሁኔታ ሇማመቻቸት የቅዴም ዝግጅት ስራ እተከናወነ ይገኛሌ፡፡

    በትግበራ ሂዯት ያለ ፕሮጀክቶችን ወዯ ማምረት ማሸጋገር

    በ2ዏዏ8 በጀት ዒመት በትግበራ ዯረጃ ካለ 15 ኘሮጀክቶች እና 13 አዲዱስ ኘሮጀክቶች በአጠቃሊይ

    በበጀት ዒመቱ 28 ኘሮጀክቶችን በማካተት ከ17 ኘሮጀክቶች ጋር የጋራ ዕቅዴ በማዘጋጀት ወዯ

    ዴጋፌ ስራ የተገባ ሲሆን በ2ዏዏ9 በጀት ዒመት 1.8 ሚሉየን ቶን አቅም ሇመፌጠር ኘሮጀክቶችን

    ወዯ ማምረት ሇማሸጋገር ታቅድ 21 ኘሮጀክቶች ወዯ ማምረት የተሸጋገሩ ሲሆን ዝርዝራቸው

    በአባሪ ሁሇት ተያይዟሌ፡፡ ወዯ ማምረት በተሸጋገሩ ኘሮጀክቶች የተፇጠረው ተጨማሪ

    የኢንቨስትመንት አቅም በሚቀጥሇው ሠንጠረዥ ቀርቧሌ፡፡

  • 13

    በአጠቃሊይ በአዱስ ኢንቨስትመንት 1,690,000 ቶን በብር 53.91 ቢሉየን የማምረት አቅም ያሊቸው

    ኘሮጀክቶች እንዱሁም 21 ኘሮጀክቶች ወዯ ማምረት የተሸጋገሩ በዒመት 768,932.5 ቶን እና

    22793114 በቁጥር የማምረት አቅም ያሊቸው በብር ወዯ 28.725 ቢሉየን ምርቶች ማምረት

    የሚችሌ በጠቅሊሊው ብር 83.635 ቢሉየን ተጨማሪ የኢንቨስትመንት አቅም ተፇጥራሌ፡፡ ከዕቅዴ

    ከተያዘው 115.30 ቢሉየን ብር የሚያመርቱ ኢንቨስትመንት ከመሳብ አንፃር አፇፃፀሙ 72.54

    በመቶ ነው፡፡ ሇአፇፃፀሙ ማነስ በዋናነት አዲዱስ ተስበው ይገባለ ተብሇው የታሰቡት

    በኤላክትሮኒክስ፣ በአውቶሞቲቭና በማሽነሪ በዕቅዴ የተያዘው የኘሮሞሽን ስራ በሚፇሇገው አግባብ

    አሇመፇፀሙና በትግበራ ሊይ የነበሩ ኘሮጀክቶች በዋናነት በመሬት፣የውጭ ምንዛሬ፣ መብራትና

    የባሇሃብቶችና ኮንትራክተር ባሇመግባባት በተያዘው ዕቅዴ ወዯ ማምረት ያሇመሸጋገር የሚጠቀሱ

    ምክንያቶች ናቸው፡፡

    2.1.1.2. በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪዎችን አቅም አጠቃቀም፣ የምርት

    ጥራት፣ የሰው ሀይሌ ሌማት፣ ስብጥርና ምርታማነት ማሳዯግ

    የምርት ዕቅዴ አፇፃፀም (በዋጋና በአቅም አጠቃቀም)

    የብረታ ብረትና ኢንደስትሪ ንዐስ ዘርፌ በሁሇተኛው የዕዴገትና ትራንስፍርሜሽን ዕቅዴ ከተቀመጡት

    ግቦች መካከሌ የንዐስ ዘርፈ የምርት ዕዴገት እና የአቅም አጠቃቀምን ማሳዯግ ናቸው፡፡

    ተ.ቁ ንዐስ ዘርፌ

    ጠቅሊሊ

    ኘሮጀክት

    በትግበራ

    ሊይ ያለ

    ወዯ

    ማምረት

    የተሸጋገ

    በቶን/

    በቁጥር

    የተፇጠረ ተጨማሪ ኢንቨስትመንት

    2009 በጀት

    ዒመት ዕቅዴ

    ወዯ ማምረት በገቡ

    በቶን/

    በቁጥር

    በብር

    በቢሉዮን

    1 መሠረታዊ ብረታ ብረት 14 5 9 በቶን 1705870 683,602.50 21.807

    2 በአውቶሞቲቭ 1 -- 1 በቶን 85932 85330 2.7

    3 በማሽነሪ፣በኢኩዩኘመንት

    እና በፊብሪኬሽን

    10 2 8 በቶን 5000

    በቁጥር 11,845,944 3.1949

    4 በኤላክትሪካሌና

    ኤላክትሮኒክስ ምርት

    3 -- 3 በቶን 3,800

    በቁጥር 10,947,170 1.02279

    ጠቅሊሊ የተፇጠረ

    ኢንቨስትመንት

    28 7 21 በቶን 1,800,000 768,932.5 28.725

    በቁጥር 22793114

  • 14

    በ2009 በጀት ዒመት የንዐስ ዘርፈን ምርት ከነባር ኢንደስትሪዎች ብር 77.37 ቢሉየን ብር

    የሚያወጣ ምርት ሇማምረት ታቅድ በተቋሙ ከሚዯገፊ 6ዏ ነባር ኢንደስትሪዎች ብር 22.816

    ቢሉዮን፣ ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ብር 4.991 ቢሉየን እና በኢንስቲትዩቱ የማይዯገፊ

    ከሁሇተኛ መዯብ ታሪፌ ከተገኘ መረጃ የ67 ኢንደስትሪ ብር 10.357 ቢሉየን ምርት የተመረተ

    ሲሆን በአጠቃሊይ ብር 38.164 ቢሉየን ብር የምርት አፇፃፀም ተመዝግቧሌ፡፡ ይህም አፇጻጸሙ

    49.33 በመቶኛ ነው፡፡

    ሇምርትና አቅም አጠቃቀም አፇፃፀሙም ማነስ በዋነኛነት በ2ዏዏ9 በጀት ዒመት እስከ 28 ቢሉየን ብር

    ሇማምረት ከፌተኛ አቅም ያሊቸው ሶስት ኘሮጀክቶች /ኢኮስ፣ ሲኖና ኢስት ስቲሌ/ ከሊይ በተገሇፀው

    ምክንያት ወዯ ማምረት ያሇመግባትና በማምረት ሊይ የሚገኙ ሶስት ኢንደስትሪዎች /ኢስት ስቲሌ፣

    ሲ ኤንዴ ኢ እና ስቲሉ አር ኤም አይ የአርማታ ብረት አምራቶች/ በ2ዏዏ9 በጀት ዒመት 21ዏ,ዏዏዏ

    ቶን የሚያወጣ የአርማታ ብረት ሇአዱስ አበባ ቤቶች ኤጀንሲ ሇማቅረብ ውሇታ ከገቡ በኃሊ 3ዏ,ዏዏዏ

    ቶን አቅርበው ቀሪውን 18ዏ,ዏዏዏ ቶን ምርት ሇማቅረብ ከፌተኛ መጠን ያሇው የጥሬ ብረት ግብዒት

    ካስገቡ በኃሊ በኤጀንሲው ሇአንዴ ዒመት የግዥ ውለን በማስረዘሙ ብር 3.6 ቢሉየን ምርት ወዯ

    ገበያ የሚገባውን ሇማምረት ያሇመቻሌና በአምራች ኢንደስትሪዎቹ በጥሬ ዕቃ ያስገቡት ግብዒት

    የስራ ማስኬጃ መንቀሳቀሻ ሊይ እጥረት በማጋጠሙ በምርት አፇፃፀማቸው ሊይ ከፌተኛ ተፅእኖ

    አሳዴራሌ፡፡ በተጨማሪም የማኔጅመንትና የቴክኖልጅ አቅም ውስንነት፣ የገበያና ግብዒት አቅርቦት፣

    የውጪ ምንዛሬ እጥረት፣ የኃይሌ አቅርቦትና የመሬት አቅርቦት በምርት አፇጻጸምና አቅም

    አጠቃቀም ማነስ በዋናነት የሚጠቀሱ ችግሮች ናቸው፡፡ በየንዐስ ዘርፊ የምርት ዒይነቶች የምርት

    አፇፃፀምና የአቅም አጠቃቀም እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

    ሀ. የምርት አፇፃፀም በዋና የምርት መዯቦች

    የምርቱ ዒይነት ምርት በዋጋ /በቢሉዮን ብር/

    ዕቅዴ ክንውን ክንውን በ%

    የብረታ ብረት ምርት ውጤቶች 31.82 16.497 51.84

    የተሽከርካሪና ላልች ተሸከርካሪ ምርት ውጤቶች 8.80 4.932 56.05

    የማሽነሪና ኢኩዩኘመንት ምርት ውጤቶች 17.99 9.608 53.41

    የኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ ምርት ውጤቶች 18.76 7.127 37.99

    አማካይ ውጤት 77.37 38.164 49.33

  • 15

    ሇ. የአቅም አጠቃቀም በዋና የምርት መዯቦች

    የምርቱ ዒይነት

    የማምረት አቅም አጠቃቀም /በሺህ ቶን/

    የማምረት አቅም አጠቃቀም በአማካይ በመቶኛ

    የዒመት ማምረት አቅም

    በ2ዏዏ9 የታቀዯ በአመት የተመረተ

    የአመት ዕቅዴ

    ክንውን የተፇጠረ አቅም ከዕቅዴ

    የተፇጠረ አቅም ከማምረት አቅም

    የብረታ ብረት ምርት ውጤቶች 1646.283 1317.0264 693.467 75 52.65 52.65 42.12

    የተሽከርካሪና ላልች ተሸከርካሪ ምርት 142.501 114.001 65.75 65 57.67 57.67 46.14

    የማሽነሪና ኢኩዩኘመንት ምርት ውጤቶች 322.419 257.94 164.528 75 63.79 63.79 51.03

    የኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ ምርት 118.893 95.114 61.548 85 64.71 64.71 51.77

    የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ምርት 2230.0959 1784.0813 985.293

    አማካይ የአቅም አጠቃቀም 75 59.71 59.71 47.77

    የነባር ኢንደስትሪዎችን የምርት አፇፃፀምና የአቅም አጠቃቀም ሇማሳዯግ የተከናወኑ

    የዴጋፌ ስራዎች፡-

    በ2009 በጀት ዒመት ክትትሌና ዴጋፌ የሚዯረግቸው ነባር አምራች ኢንደስትሪዎችን እና አዲዱስ

    ከፕሮጀክት ወዯ ማምረት የተሸጋገሩ ፕሮጀክትችን በማካተት 112 ኢንደስትሪዎችን ሇ9 የቡዴኑ

    ባሇሞያዎች በመዯሌዯሌ ዴጋፌና ክትትሌ የተከናወነ ሲሆን ኢንደስትሪዎች ያለባቸውን ችግሮች

    በመፌታት ሂዯት በንኡስ ዘርፈ ሇሚገኙ ሇ12 ዴርጅቶች የምርት ግብዒት ጥምርታ የማዘጋጀት፣ ሇ8

    ዴርጅቶች ከውጭ ጥሬ ዕቃዎች እና ማሽኖችን እንዱያስገቡ አጣርቶ የመዯገፌ ስራ፣ ሇ4 ዴርጅቶች

    የልጅስቲክስና አቅርቦት ባለ ችግሮች የመዯገፌ፣ ሇ150 ዴርጅቶች የጉምሩክ 2ኛ መዯብ ታሪፌ

    ተጠቃሚ እንዱሆኑ በመዯገፌ 120ዎቹ ሰርተፌኬት እንዱያገኙ የማዴረግና 30ዎቹ በማጣራት ሂዯት

    የመዯገፌ፣ ሇ4 ዴርጅቶች የኤላክትሪክ ኃይሌ አቅርቦት ዴጋፌ፣ ሇ2 ዴርጅቶች የጉምሩክ ሌዩ መብት

    ተጠቃሚ ዴጋፌ፣ ሇ136 ዴርጅቶች ሇ475 የውጭ ዜጏች የውጪ ሰራተኞች የስራ ፇቃዴ ዴጋፌ፣ ሇ29

    መ/ቤተቶችና ዴርጅቶች መረጃ አዯራጅቶ የመስጠት፣ ሇ21 ዴርጅቶች ከጥራት ፌተሻ፣ ከዯረጃ ዝግጅትና

    ከጥገናና ቴክኒክ ጋር የተያያዙ ዴጋፍች፣ 38 ዴርጅቶች ጥሬ ዕቃ ከውጭ ሇማስገባት የውጭ ምንዛሬ

    ዕጥረት ሊጋጠማቸው የመዯገፌ፣ ሇ3 ዴርጅቶች የመሬት ይዞታ ወሰን ዴጋፌ እና ተጨማሪ ዕሴት ታክስ

    እንዱቀነስ ዴጋፌ የመስጠት ስራዎች ተከናውነዋሌ፡፡ የምርት አፇፃፀምና የአቅም አጠቃቀም ከዕቅደ

    አንፃር አፇፃፀሙ 37 በመቶ እና 47.77 በመቶ መሆኑን ያመሊክታሌ፡፡ የኢንደስትሪዎቹ የምርት

    መጠንና የአቅም አጠቃቀም መረጃ በምርት ዒይነት በአባሪ ሶስት ተያይዟሌ፡፡

  • 16

    ሏ. የብረታ ብረት የነፌስ ወከፌ ፌጆታ

    በ2009 በጀት ዒመት የነፌስ ወከፌ የብረት ፌጆታ 57.10 ሇማዴረስ የታቀዯ ሲሆን የብረታ ብረትና

    ኢንጂነሪንግ ምርት ውጤቶች ወዯ ሀገር ውስጥ የገቡ 1,484,697.27 ቶን እና በሀገር ውስጥ የተመረቱ

    ምርቶች 1,096,577 ቶን ነው ፡፡ በአጠቃሊይ 2,581,274.27 ቶን ሇሀገር ውስጥ ጥቅም ሊይ የዋሇ

    ሲሆን የነፌስ ወከፌ ፌጆታው ጥቅም ሊይ ከዋሇው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ምርቶች ውጤት አንፃር

    28. ኪ.ግ ነው፡፡

  • 17

    የብ.ብ.ኢ. ኢንደስትሪዎች የምርት ጥራት አተገባበር ዴጋፌ፣

    በአመቱ ውስጥ በአጠቃሊይ ሇ40 የምርት አይነቶች የምርት ዯረጃ ፕሮፖዛሌ ሇማዘጋጀት ታቅድ

    26 አዱስና የተሸሻለ የጥራት ዯረጃ የሚያስፇሌጋቸው ምርትች በመሇየት ሇ29 ምርቶች ዯረጃ

    እንዱወጣሊቸው ፕሮፖዛለ ሇዯረጃዎች ኤጀንሲ ተሌኮ 6ቱ እንዱጸዴቁ የተዯረገ ሲሆን ላልች

    ዯረጃዎች እንጸዴቁ ክትትሌ እየተዯረገበት ይገኛሌ፡፡ በተጨማሪም በቴክኒክ ኮሚቴ በመካፇሌ

    የተከሇሱ 90 ዯረጃዎች እንዱፀዴቁ ተዯርጓሌ፡፡ እንዱሁም በውሃ መስኖና ኤላክትሪክ ሚንስቴር

    ሇሁሇት ምርቶች (Biomasss Cook stove እና Biomass Baking Stove) ረቂቅ ዯረጃ ዝግጅት

    ሊይ በመሳተፌ ዯረጃውን የማዘጋጀት ስራ ተሰርቷሌ፡፡

    በአመቱ ውስጥ አስገዲጅና መሰረታዊ የምርት ጥራት ዯረጃ የሚያስፇሌጋቸውን የምርት አይነቶች

    የሚያመርቱ ኢንደስትሪዎችን በመሇየት 20 የምርት አይነቶች ሰርተፌኬት እንዱኖራቸው

    ሇማዴረግ የታቀዯ ሲሆን የምርት ጥራት የሚተገብሩ ኢንዯስትሪዎችን በመሇየት አስገዲጅ የምርት

    ጥራት ሰርቲፉኬት ያሊገኙ 4 የምርት አይነቶች (አርማታ ብረት፤ ዋየር ሮዴ፤ አሌሙኒየም እና

    ኮፐር ኬፕሌ) ብዛት 32 ምርቶች ማሇትም 13 አሌሙኒየም ኬፕሌ፤ 16 ኮፐር ኬብሌ፤ 1

    ቆርቆሮ፣ 1 አርማታ ብረትና 1 ዋየር ሮዴ ከ5 ኢንደስትሪዎች ተሇይተው ሇ17 ምርቶች የምርት

    ጥራት ሰርቲፉኬት እንዱኖራቸው ተዯርጓሌ፡፡ 15 ምርቶች በተሇያየ ዯረጃ ሂዯት ሊይ ናቸው፡፡

    የምርት ጥራት ፌተሻ አገሌግልት በመስጠት ሂዯት በኢ-አበሊሽ ሊብራቶሪ በ6 የጥራት ፌተሻ

    ዘዳዎች 70 ጊዜ የጥራት ፌተሻ አገሌግልት ሇመስጠት ታቅድ በኢ-አበሊሽ በ3 የፌተሻ ዘዳዎች

    ሇ301 ምርቶች የጥራት ፌተሻ ተሰጥቷሌ፡፡ በአበሊሽ ሊብራቶሪ በ3 የፌተሻ ዘዳ 30 ጊዜ አገሌግልት

    ሇመስጠት ታቅድ ማሽኖች በመበሊሸታቸው ምክንያት የቀረቡ ጥያቄዎችን ማስተናገዴ አሌተቻሇም፡፡

    ዝርዝር የፌተሻ አገሌግልት በተመሇከተ በአባሪ አራት ሊይ ቀርቧሌ፡፡

    የብ.ብ.ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪዎች የጥራት ስራ አመራር እንዱተገብሩ ሇማዴረግ የኢንደስትሪዎች

    (QMS) ያሇበትን ዯረጃ መፇተሽና ኢንደስትሪዎችን በመሇየት ሇ20 አመራሮችና ፇጻሚዎች አቅም

    ግንባታ ስሌጠና ሇመስጠት ታቅድ ኢንደስትሪዎችን የመሇየት ስራው እየተከናወነ ይገኛሌ፡፡

    2.1.1.3. የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ የቴክኖልጂ አቅምን ማሳዯግና የሊቀ ክህልት ያሇው

    የሰው ኃይሌ ማፌራት

    የኢንደስትሪ አቅም ግንባታ ስራዎች፡-

    በፋዯራሌና በክሌሌ በሚገኙ ኢንደስትሪዎች የሥሌጠና ፌሊጎት ዲሰሳ በማዴረግ የስሌጠና መርሃ

    ግብር በማዘጋጀት በአመቱ በተሇያዩ የስሌጠና አይነቶች ሇ700 ባሇሙያዎች ስሌጠና ሇመስጠት

    ታቅድ በArc and MIG welding, Soid Works, በNDT non distructive testing, በሚለ

    ርዕሶች ወንዴ 253፣ ሴት 30 ዴምር 283 ባሇሙያዎች የንዴፇ ሃሳብና የተግባር ሥሌጠና

  • 18

    ተሰጥቷሌ፡፡ በተመሳሳይም የካይዘን ፌሌስፌናን በኢንደስትሪው ተግባራዊ ሇማዴረግ ሇ250

    የኢንደስትሪ አመራርና ሰራተኞች በካይዘን ፌሌስፌና ሊይ ስሌጠና ሇመስጠት ታቅድ ሇ166

    ወንዴ እና 39 ሴቶች በአጠቃሊይ ሇ205 ሰራተኞች ስሌጠና የተሰጠ ሲሆን አፇጻጸሙ 70 በመቶ

    ነው፡፡

    ከሙያ ምዘና ማዕከሊት ጋር በመሆን ከፊሲሉቲና የሰው ኃይሌ አኳያ የኢንደስትሪዎቹን የምዘና

    ፌሊጎት ዲሰሳ በመስራት ሇ400 ባሇሞያዎች (20% ሴቶች) የሙያ ምዘና ሇማዴረግ ታቅድ

    በስዴስት የምዘና አይነቶች 321 ባሇሙያዎች የተመዘኑ ሲሆን ከነዚህም 33ቱ (10.3 በመቶ)

    ሴቶች ናቸው፡፡ አፇፃፀሙም 80.3 በመቶ ሲሆን ከሴቶች አንፃር 41.25 በመቶ ነው፡፡

    በአመቱ ውስጥ በ5 ክሌልችና ከተማ መስተዲዴሮች ሇተመረጡ 100 ኃሊፉዎችና ባሇሙያዎች

    የተግባርና የንዴፇ ሃሳብ ስሌጠና ሇመስጠት ታቅድ 5 ታዲጊ ክሌልችን በመሇየት ከክሌሌ

    ኢንደስትሪ ቢሮ ኃሊፉዎች ጋር በተዯረገ ውይይት ሇክሌለ ባሇሙያዎች የሚያስፇሌጉ

    ባሇሙያዎች መኖራቸውን ገሌጸው በውይይቱ መነሻነት ዯብዲቤ ቢጻፌሊቸውም ምሊሽ ያሌሠጡ

    ሲሆን የቤኒሻንጉሌ ጉሙዝ ኢንደስትሪ ቢሮ ጋር ስሌጠና ሇመስጠት ስምምነት የተዯረሰ ቢሆንም

    ክሌለ ምሊሽ ባሇመስጠቱና በበጀት ዕጥረት ምክንያት አሌተከናወነም፡፡

    ካይዘንን በኢንደስትሪዎቹ በመተግበር ረገዴ በ2ዏዏ8 በጀት ዒመት በካይዘን ፌሌስፌና ወዯ

    ትግበራ ከገቡ ስምንት ኢንደስትሪዎች ውስጥ 5 ኢንደስትሪዎችን ወዯ ቀጣይ ምዕራፌ

    ሇማቨጋገር ታቅድ 5 ኢንደስትሪዎች ማሇትም በሊይ አብ ኬብሌ፤ ማሜ ሰቲሌ፤ አስመን

    ሚስማር ፤አዱዴ ትሬዱንግ እና ዋሌያ ብረት ብረት ወዯ ቀጣይ ምዕራፌ እንዱሸጋገሩ ተዯርጓሌ፡፡

    እንዱሁም በ2009 በጀት ዒመት ካይዘን የሚተገበርባቸውን ኤክስፖርት እና ስትራቴጂክ ገቢ

    ምርት መተካት ሊይ ተሰማሩ 5 ኢንደስትሪዎች የካይዘን ፌሌስፌና እንዱተገበሩ ሇማዴረግ

    ፌቃዯኛ የሆኑ ሰባት ኢንደስትሪዎችን በመሇየት የስሌጠና መርሃ ግብር ተዘጋጅቶ በ5

    ኢንደስትሪዎች ሇ2ዏ5 አመራርና ሰራተኞች ስሌጠና ተሰጥቶ የካይዘን ትግበራ አዯረጃጀት

    እንዱፇጠር በማዴረግ ትግበራው እንዱጀመር ተዯርጓሌ፡፡ አፇፃፀሙም ከ1ዏዏ በመቶ በሊይ ነው፡፡

    ዝርዝር የአቅም ግንባታ ስሌጠናዎችን በተመሇከተ በአባሪ አምስት ቀርቧሌ፡፡

    የምርት ሌማት ስራ

    በአመቱ ውስጥ ሇ6 ምርቶች የዲሰሳ ጥናት በማካሄዴ ሇ6ቱም የፕሮቶታይፕ ዱዛይንና

    የማኑፊክቸሪንግ ሜተዴስ በማዘጋጀት ፕሮቶታይፕ አምርቶ በመፇተሽ የመጨረሻ ዱዛይን

    በመስራት ሇማሸጋገር ታቅድ ሇ5 የምርት ሌማት ስራዎች (ጃክዋርዴ ማሽን፣ የጫማ ሶሌ

    ማጣበቂያ ማሽን፣ ራፉንግና ፖሉሽንግ፣ የክር ማጠንጠኛ ማሽን፣ በባዮ ፉውሌ የሚሰራ

    ትራክተር) የዲሰሳ ጥናት በማካሄዴ ሇ5 ምርት ሌማቶች (አነስተኛ የእህሌና አሸዋ ማበጠሪያ፣

    የጫማ ሶሌ ማጣበቂያ ማሽን፣ ራፉንግና ፖሉሽንግ ማሽን፣ ባህሊዊ አረቄ መጥመቂያ ማሽን፣

  • 19

    Gantry CNC oxy-acytelene cutting machine) የፕሮቶታይፕ ዱዛይን በመስራት፣ ሇሶስት

    ምርት ሌማት ስራዎች (የጫማ ሶሌ ማጣበቂያ ማሽን፣ ባህሊዊ አረቄ መጥመቂያ ማሽንና አነስተኛ

    የእህሌና አሸዋ ማበጠሪያ) ፕሮቶታይፕ አምርቶ የመሞከር የምርት ሌማት ስራዎች

    ተከናውነዋሌ፡፡

    በጅምር ሊይ ካለ ስዴስት የምርት ሌማት ስራዎች አጠናቆ ሇተጠቃሚዎች ሇማስተሊሇፌ ታቅድ

    ስዴስቱመም የምርት ሌማት ስራዎች (ወኪንግ ትራክተር፣ ሮሉንግ ማሽን፣ የጨርቅ ማቅሇሚያ

    ማሽን፣ ሪባር ቤንዱንግ ማሽን፣ x-ray stand, polymer distillation machine) ሙለ በሙለ

    ተጠናቀዋሌ፡፡

    የሴቶችን ምርታማነት ሇማሳዯግ የሚያስችሌ የቴክኖልጂ ዴጋፌ ሇማከናወን አንዴ የምርት ሌማት

    ስራ ሇመስራት ታቅድ ዘመናዊ የእንጀራ መጋገሪያ ማሽን የሙከራ ስራ ተከናውኖ የማሻሻያ

    ስራዎች በመከናወን ሊይ ይገኛሌ፡፡አፇፃፀሙም 8ዏ በመቶ ነው፡፡

    የጥገና አቅምን ከማሳዯግና ከቴክኒከ ዴጋፌ አንፃር የተከናወኑ ተግባራት

    ፊብሪካዎች ያሇባቸውን ችግሮች በመሇየት 12 የቴክኒክ እና 16 የጥገና ዴጋፌ ሇመስጠት ታቅድ

    ሇሁሇት ኢንደስትሪዎች (ሇአዱስ ጌጣጌጥ ማምረቻ 2 የማቅሇጫ ማሽኖች፣ ሇአንበሳ አዉቶብስ

    ዴርጅት 3 ማሽኖች) የጥገና እና ሇ6 ዴርጅቶች (ሲንቴክ ኢትዮጵያ፣ አካሌ ፒ.ኤሌ.ሲ፣ የኢትዮጵያ

    ኤላክትሪክ ኃይሌ አገሌግልት፣ መከሊከያ ሰራዊት ፊውንዳሽን የሜዲሉያና ባጅ ማምረቻ ዴርጅት፣

    ቢ ኤንዴ ሲ አሌሙኒየም፣ የፋዯራሌ ት/ርትና ሥ/ኤጀንሲ) የቴክኒክ ዴጋፌ ተሰጥቷሌ፡፡

    አፇፃፀሙም ከዕቅደ አንፃር 52.38 በመቶ ነው፡፡

    ከኢንጅነሪንግ ሌህቀት ማእከሌ ጋር የመግባቢያ ሰነዴ በመፇራረም በሶስት የCNC ማሽን በውጭ

    ባሇሙያዎች በመጠገን ሊይ የሚገኝ ሲሆን የተቋሙን ባሇሙያዎች የጥገና እና የቴክኒክ ዴጋፌ

    አቅም የማሳዯግ ስራ ጏን ሇጏን በመከናወን ሊይ ይገኛሌ፡፡

    በአንዴ ቴክኖልጂ ሊይ የቴክኖልጂ መረጃዎችን በማዯራጀት ሇተጠቃሚዎች ሇማስተሊሇፌ ዕቅዴ

    ታቅድ 28ዏዏዏ ሺህ የኤላክትሪክ ፖልችን በአገር ውስጥ ሇማምረት የዱዛይን ማሻሻያ ስራ

    በኢንስቲትዩቱ በማከናወን ሇአምራች ኢንደስትሪዎችና ፌላክሴብሌ ወርክሾኘ እንዱተሊሇፌ

    ተዯርጓሌ፡፡

    2.1.1.4. የብረታ ብረት ኢንደስትሪ የግብዒትና የግብይት አቅም ማሳዯግ

    የተፇጠረ የመሇዋወጫና ኮምፖነንት አቅም

    በሀገር ውስጥ በሚመረት ምርት ላልች የኢንደስትሪ ዘርፍችን ከመዯገፌ አኳያ በተሇይ በዕትዕ

    ትኩረት ሇተሰጣቸው ንዐስ ዘርፍች መሇዋወጫና ኮምፖኔንቶችን በሀገር ውስጥ ሇማምረት

    ከተቀመጡ ግቦች ውስጥ በኢንስቲትዩቱ፣ በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንና በንዐስ ዘርፊ

  • 20

    በተሰማሩ የግሌ ኢንደስትሪዎች የተመረቱ የመሇዋወጫ፣ የማሽነሪና የኮመፖነንት በአገር ውስጥ

    በማምረት የተፇጠረ አቅም ከዚህ እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

    የንዐስ ዘርፌ ግብ

    አመሌካች የ2ዏዏ9 በጀት ዒመት

    ዕቅዴ አፇፃፀም አፇፃፀም በመቶኛ

    ላልች ንኡስ

    ዘርፍችን

    የመሇዋዎጫና

    ኮምፖኔንት ፌሊጎት

    በሀገር ውስጥ

    ምርት ሇማሟሊት

    የተፇጠረ አቅም

    ሇግብርና፣ ሇአግሮ ፕሮሰሲንግና ሇቆዲ ኢንደስትሪዎች ማሽነሪና

    ኢኩዩፕመንት በማምረት የተፇጠረ አቅም በመቶኛ

    40 55 100

    ሇጨርቃጨርቅ ኢንደስትሪዎች ማሽነሪና ኢኩዩፕመንት

    በማምረት የተፇጠረ አቅም በመቶኛ

    25 17 68

    ሇኬሚካሌ፣ ሇስኳር፣ ሇሲሚንቶ፣ ሇማዕዴንና ሇኮንስትራክሽን

    ኢንደስትሪዎች ማሽነሪና ኢኩዩፕመንት በማምረት የተፇጠረ

    አቅም በመቶኛ

    50 55 100

    ሇትራንስፖርት ተሸከርካሪዎችና ሇኤላክትሮኒክስ ኢንደስትሪዎች

    ማሽነሪና ኢኩዩፕመንት በማምረት የተፇጠረ አቅም በመቶኛ

    35 20 57

    ሇኤላክትሪካሌ ኢንደስትሪዎች ማሽንና ኢኩፕመንትበማምረት

    የተፇጠረ አቅም በመቶኛ

    45 35 100

    ሇብረታ ብርት ኢንደስትሪዎች ማሽነሪና ኢኩዩፕመንት

    በማምረት የተፇጠረ አቅም በመቶኛ

    45 30 67

    የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ ምርቶችን ማስተዋወቅ

    በውስጥና በውጭ ሃገር በሚዘጋጁ ንዐስ ዘርፊን በሚመሇከት ኤግዚብሽን ሊይ የንኡስ ዘርፈ

    ኢንደስትሪ ምርቶችን ሇማስተዋዎቅ ታቅድ ሱዲን ካርቱም በተካሄዯው ዒሇም አቀፌ ኤግዚቢሽን

    ሁሇት ኢንደስትሪዎች (በሊይአብ ኬብሌ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማ እና አድርን ትራንስፍርመር

    ኃ/የተ/የግ/ማ) ተሳትፇው ምርቶቻቸውን ያስተዋወቁ ሲሆን በኢንስቲትዩቱ በኩሌ የተሇያዩ

    የኢንደስትሪ ምርቶችን የያዘ መረጃ በማዯራጅት እንዱተዋወቁ የማዴረግ ስራ ተፇፅሟሌ፡፡

    ኢንስቲትዩቱ እና የመሰረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ማህበር በጋራ በመሆን ሰባት

    ኢንደስትሪዎች የያዘ ቡዴን ወዯ ሱማላ ሊንዴ በመሄዴ ከተሇያዩ አካሊት ጋር ሰፉ ውይይት

    በማዴረግ በሚያጋጥሙ ችግሮች ሊይ በጋራ ሇመፌታት የጋራ የመስማሚያ ሠነዴ መፇራረም

    ተችሎሌ፡፡ እንዱሁም በኢትዮጵያ ግብዣ ተዯርጎሊቸው ከሶማላሊንዴ ሇመጡ የሌዐካን ቡዴን

    አባሊት በሃገራችን የሚገኙ የአርማታ ብረት፤ የቆርቆሮ፤ የኤሌክትሪክ እና ቴላኮምኒኬሽን ገመዴ

    አምራች ኢንደስትሪዎችን እንዱጎበኙ ተዯርጎ ምርቶቻቸውን የማስተዋዎቅና የንግዴ ዴርዴሮችን

    እንዱያዯርጉ ሁኔታዎች ተመቻችተዋሌ፤

  • 21

    የንዐስ ዘርፈን የግብይት ችግሮች በዘሊቂነት ሉፇታ የሚችሌ 2 ጥናት ሇማከናወን ታቅድ በብረታ

    ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪዎች የሚታየውን የግብዒት አቅርቦት ችግር በዘሊቂነት ሇመፌታት

    የሚያስችሌ በግብዒት አቅርቦት ሰንሰሇት ውስጥ ያለ ችግሮችንና የመፌትሄ ሀሳቦችን የሚያሳይ

    ረቂቅ ጥናት ተዘጋጅቶ ጸዴቋሌ፡፡ ከቆርቆሮ ምርት ወዯ ጋሌቫናይዜሽን ሥራ፣ ከጋሌቫናይዜሽን

    ወዯ ኮሌዴ ሮሉንግ፣ እንዱሁም ከኮሌዴ ሮሉንግ ወዯ ሆት ሮሉንግ ኢንደስትሪዎች እንዱገቡ

    የሚያበረታታ ጥናት፣ የሞባይሌ ቀፍ መገጣጠሚያ ኢንደስትሪዎችን የሁሇተኛ መዯብ የዕሴት

    ጭማሪ ውሳኔ የሚያገሇግሌና ሀገሪቱ ከዘርፈ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም የሚያስጠብቅ ጥናት

    ተሰርቷሌ፡፡

    የወጪ ንግዴ

    የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ የሌማት አቅጣጫ ገቢ ምርቶችን የሚተኩ ኢንደስትሪዎች

    ሇቴክኖልጂ ሽግግር፣ የውጭ ምንዛሪ ሇማዲንና የኢንደስትሪውን መሠረት ማስፊት ሊይ በማተኮር

    የዘርፈ አቅም ግንባታ፣ የገበያና ግብዒት ትስስርና ላልች የግሌ ባሇሀብቱን ጥረት ማገዝ ሲሆን

    ከ2006 ጀምሮ የንዐስ ዘርፈ አምራቾች ምርት ወዯ ውጪ በመሊክ በወጪ ንግደ የሚገቡበት

    አቅጣጫ ተቀምጧሌ፡፡ በዚህ መሰረት በ2009 ዒ.ም. ኤክስፖርት ሇማዴረግ 75 ሚሉየን የአሜሪካን

    ድሊር ዕቅዴ ተይዞ በበጀት ዒመቱ የተከናወነው 47.914 ሚሉዮን ድሊር መሊክ ተችሎሌ፡፡ ይህም

    አፇጻጸሙ 63.89 መሆኑን ያሳያሌ፡፡

    ተ.ቁ የምርት ዒይነት

    ከሏምላ - የሰኔ ወር /ዋጋ የአሜሪካን ድሊር/

    ከባሇፇው በጀት ዒመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በመቶኛ ዕቅዴ ክንውን በመቶኛ

    1

    ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ

    15,000,000 3,770,833.66 25.14 (398)

    2

    ኤላክትሪክና ኤላትሮኒክስ ኢንደስትሪ

    60,000,000 44,144,117.04 73.57 68.99

    ጠቅሊሊ ዴምር 75,000,000 47,914,950.70 63.89 32.23

    በ2009 በጀት ዒመት ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ 15 ሚሉዮን ድሊር ገቢ እንዯሚገኝ

    ታቅድ ከጌጣጌጦች፣ ከትሬይሇር፣ ታንከር፣ ማሽነሪ፣ የቤት ዕቃ፣ ወፌጭና ዚንክ አሽ ወዯ አፌሪካ፣

    አሜሪካና አውሮፖ በመሊክ 3.77 ሚሉዮን ድሊር ገቢ የተገኘ ሲሆን አፇፃፀሙም 25.14% ነው፡፡

    ከኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ ኢንደስትሪዎች 60 ሚሉዮን የአሜሪካን ድሊር ገቢ እንዯሚገኝ ታቅድ

    ኬብሌና ሞባይሌ ምርቶችን ወዯ አፌሪካና አውሮፖ በመሊክ 44.14 ሚሉዮን ድሊር የተገኘ ሲሆን

    አፇፃፀሙም 73.57 በመቶ ነው፡፡ በአጠቃሊይ በወጭ ንግዴ ከተገኘው ገቢ ውስጥ 91.41 በመቶውን

    ዴርሻ የያዘው የሞባይሌ ምርት ውጤት ነው፡፡

  • 22

    ሇአፇጻጸሙ ማነስ በዋናነት በውጪ ምንዛሬ፣ በጥሬ ዕቃ አቅርቦት፣ በዋጋ፣ በጥራትና በአቅርቦት

    ተወዲዲሪ ምርት ማቅረብ ያሇመቻሌ፣ በገበያ ችግር እንዱሁም የመሰረታዊ ብረታ ብረት ምርቶችን

    በተወዲዲሪ ዋጋ ሇማቅረብ የትራንስፖርት አገሌግልቱ በመሰረተ ሌማት /ባቡር/ የተሟሊ ባሇመሆኑ

    ምርቶቻቸውን በጎረቤት ሀገር ኤክስፖርት ሇማዴረግ አሌተቻሇም፡፡ የበጀት ዒመቱ የኢንደስትሪዎች

    ኤክስፖርት አፇጻጸም በአባሪ ስዴስት ተያይዟሌ፡፡

    በኢንደስትሪው ሇዜጎች የተፇጠረ የሥራ ዕዴሌ

    በንኡስ ዘርፈ አዲዱስ የሥራ ዕዴሌ ሇመፌጠር ከተያዘው ዕቅዴ አንጻር በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ

    ኮርፖሬሽን ወንዴ 16,321 ሴት 1,683 በጠቅሊሊው 19,004 የሥራ ዕዴሌ እና በኢንስቲትዩቱ ከሚዯገፈ

    በትግበራና በማምረት ሂዯት ሊይ ከሚገኙት 25 ኘሮጀክቶችና ኢንደስትሪዎች በቋሚነት 518

    በጊዜያዊነት 629 በዴምሩ 1,147 የሥራ ዕዴሌ ተፇጥራሌ፡፡ የተፇጠረ የስራ ዕዴሌ በዕትዕ ከተያዘው

    8,000 ዕቅዴ አንፃር ሲታይ አፇፃፀሙ ከዕቅዴ በሊይ መሆኑን ነው፡፡ በነባር ኢንደስትሪዎች ተጨማሪ

    የሚያስፇሌግ የሰው ሃይሌ ብዛት 619 መሆኑን ሇማወቅ የተቻሇ ሲሆን በኢንደስትሪ ዩኒቨርስቲና

    በቴ/ሙ/ት/ስ ተቋማት ትስስር አዯረጃጀት በመጠቀም የመካከሇኛና ከፌተኛ የሰው ሃይሌ ፌሊጏት

    እንዱሟሊ ጥረት ተጀምሯሌ፡፡

    2.1.1.5. በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ዘርፌ የአካባቢ ጥበቃ፣ ክብካቤንና የኃይሌ አጠቃቀምን

    አቅም ማሳዯግ

    የአካባቢ ዯህንነትን ሇማረጋገጥ የዯረቅና ፇሳሽ ቆሻሻዎች ጋዝ፤ ብናኝ፤ ዴምፅ እና የመሳሰለትን

    የአካባቢ ብክሇቶች አያያዝ እና አወጋገዴ ሊይ ስሌጠና ሇመስጠት ታቅድ ሇብረታ ብረት

    ኢንደስትሪዎች የሴፌቲ ዙሪያ ስሌጠና ሇመስጠት Safety in metal industries በሚሌ ርዕስ

    የስሌጠና ማንዋሌ የተዘጋጀ ቢሆንም ስሌጠናው አሌተሰጠም፡፡ በኢንደስትሪ ሚኒስቴር

    አስተባባሪነት ሇሚዘጋጀው CRGE Communication material በዘርፈ በሚገኙ ሁሇት

    ኢንደስተሪዎችን (ስቲሉ አር ኤም አይ እና ሲ እና ወንዴማማቾች) በመጎብኘት የኮሚኒኬሽን

    ማቴሪያሌ ተዘጋጅቷሌ፡፡

    የዯረቅ ቆሻሻን ሇመቀነስና የፌሳሽ ማጣሪያ (treatment plant) በመጠቀም መሌሶ ጥቅም ሊይ

    ሇማዋሌ የሚያስችለ ሁሇት ጥናቶች ሇመስራት ታቅድ ጋሌቫናይዝ የሚያዯርጉ ፊበሪካዎች

    የሚያወጡት ፌሳሽ የብክሇት መጠን ሇማወቅ ከሁሇት ኢንደስተሪዎች (ሃዱዴ ትሬዱንግ

    ኃ.የተ.የግሌ ማህብርና እና ከአሇም ስቲሌ) liquid waste water ናሙና ተወስድ ውጤቱን

    ሇማወቅ የተቻሇ ሲሆን ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በሚያስጠናው baseline gas emission ጥናት

    ከሁሇት ኢንደስተሪዎች (ስቲሉ አር ኤም አይ እና ሲ እና ወንዴማማቾች) ጥናቱን የማረጋገጥ

    ስራ ሊይ ተሳትፍ ተዯርጓሌ፡፡ በተመሳሳይም MCI አማካሪ ዴርጅት እየተጠና ሊሇው Iron, Steel

    & Metal Products Manufacturing Project Strategic Environmental Assessment

  • 23

    በአማካሪ ዴርጅት ሇማስጠናት ከኢንደስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የመግባቢያ ሰነዴ (ToR)

    ተዘጋጅቶ በአዋሽ ተፊሰስ ሊይ specific site selection የሚያግዝ በኢትዮጵያ ካርታ ስራ

    ዴርጅት የቦታ መምረጫ መስፇርቱን ያካተተ ካርታ በማዘጋጀት specific site selection ስራ

    ሊይ ተሳትፍ ተዯርጓሌ፡፡

    በዘርፈ በሚገኙ ኢንደስትሪዎች ኢነርጂ ኢፉሸንሲ እንዱተገበር ዴጋፌ በማዴረግ የኃይሌ

    አጠቃቀምን ሇማሳዯግ ታቅድ በ JCM ከተሰኘ ፇንዴ የሚያዯርግ የጃፓን ዴርጅት ጋር ግንኙነት

    በመፌጠር የአካባቢ ጥበቃን በተመሇከተ ኢነርጂ ኢፌሼንሲ ሊይ የመስራት ፌሊጎት ስሊሇው

    የተሇያዩ ድክመንቶችን በመቀበሌ ስሇ ዴርጅቱ ሇማወቅ የተቻሇ ሲሆን እንዱሁም ከአምስት

    ኢንደስትሪዎች (ንጋት ሜካኒካሌ፣ ሲ እና ወንዴማማቾች፣ ካለወርክስ እና ኢታሌ አሌሙኒየም)

    ሊይ ኢነርጂ ኢፌሼንሲ እንዱተገበር ሇማስቻሌ የማስተሳሰር ስራ ተሰርቷሌ፡፡ በJCM አማካሪዎች

    አስተባባሪነት ጉብኝት ተዯርጎ ሁለም ፊብሪካዎች በመምረጫ መስፇርቱ መሰረት ባሇመምረጣቸው

    በቀጣይ ላልች ሁሇት ፊብሪካዎችን የመምረጥና ፕሮፖዛሌ ዝግጅቱ ሊይም ሇመዯገፌ የዝግጅት

    ሥራ እየተሰራ ይገኛሌ፡፡

    በበጀት ዒመቱ 10,000 ቶን የሙቀት አማቂ ጋዝ ሇመቀነስ ዕቅዴ የተያዘ ሲሆን ባሇፇው በጀት ዒመት

    ”Climate Resilient Green Economy (CRGE)” ፕሮጀክቶች መካከሌ አንደ የሆነውን

    የኢንደስትሪዎች የሙቀት አማቂ ጋዞች ሌቀትን ሇመቀነስ በ10 የብረታ ብረት ኢንደስትሪዎች ሊይ

    በተሰራው ጥናት በብረታ ብረት ኢንደስትሪው 173,149.60 ቶን CO2 ሌቀት መኖሩ ተረጋግጧሌ፡፡

    የሙቀት አማቂ ጋዝን ሇመቀነስ ሲ እና ወንዴማማቾች ፊብሪካ እና ስቲሉ አር ኤም ኤይ አዲዱስ

    ቴክኖልጂ ያስገቡ ኢንደስትሪዎች ወዯ ማምረት ሙከራ የገቡ ቢሆንም በአገር አቀፌ ዯረጃ መሇካት

    የተጀመረ ባሇመሆኑ ውጤቱን ከዕትዕ አንፃር መመዘን አሌተቻሇም፡፡

    2.1.2. የኘሮግራምና ኘሮጀክቶች አፇፃፀም

    በሁሇተኛው የዕትዕ በንዐስ ዘርፊ የተቀመጡ ዋና ዋና ግቦችን ሇማሳካት የንዐስ ዘርፈን

    የማምረት አቅም አጠቃቀም ሇማሳዯግ ወሳኝ የሆኑ አምስት ኘሮግራሞች በስራቸው 22

    ኘሮጀክቶች ተቀርፀው በ2ዏዏ9 በጀት ዒመት 14 ኘሮጀክቶች ወዯ ትግበራ ሇማስገባት ታቅድ

    በሶስት ኘሮግራሞች ስራ ያለ ሰባት ኘሮጀክቶች በመተግበር ሊይ የሚገኙ ሲሆን ዝርዝር

    አፇፃፀማቸው እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

    2.1.2.1. የውስጥ አቅም ግንባታ ኘሮግራም

    1. የቁርኝት ፕሮጀክት

  • 24

    የኘሮጀክቱ ዋና ዒሊማ ተቋማዊ አቅምን በመገንባት ሙያዊ ዴጋፌ በመስጠት ዯረጃውን

    የጠበቀና የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዘርፌ የቴክኖልጅ ሽግግር ሇማፊጠን የሚያስችሌ

    የምርምር ኢንስቲትዩት ሇመገንባት ሲሆን ኘሮጀክቱን ተግባራዊ ሇማዴረግ መነሻ የንዐስ

    ዘርፈን ክፌተት፣ የኘሮጀክቱን አስፇሊጊነትና ከኘሮጀክቱ የሚጠበቁ ውጤቶችን የያዘ መነሻ

    ቢጋር በማዘጋጀት ቀዴመው ከገቡ ተቋማት ተሞክሮ በመውሰዴ ህንዴ አገር ሇሚገኘው CSIR

    የምርምር ተቋም የንዐስ ዘርፈን የክፌተት መሇያ ዲሰሳ ጥናት እና ፕሮፖዛሌ ተዘጋጅቶ

    ተሌኳሌ፡፡ ኘሮጀክቱን የሚመራ በኢንደስትሪ ሚኒስቴር ዯረጃ የባሇዴርሻ አካሊትን ያካተተ

    የስትሪንግ ኮሚቴ በማቋቋም መነሻ ዕቅዴ ተዘጋጅቶ በቴክኒካሌ ሰነደ ሊይ የጋራ ግንዛቤ

    ተፇጥሮ ፕሮጀክቱን ውሌ ሇመግባት የሚያስችሌ የአንዴ አገሌግልት የግዥ ጥያቄ እንዱፇቀዴ

    ተዯርጓሌ፡፡ የCSIR የቁርኝት ቡዴኑ ወዯ ኢትዮጵያ እንዱመጣ ግብዣ ተዯርጎ

    ከሚመሇከታቸው ባሇዴርሻ አካሊት እና ከሌኡካን ቡዴኑ ጋር በኘሮፖዛለ ሊይ ውይይት

    በማዴረግ ፕሮጀክቱን በስራ ሊይ ሇማዋሌ ስምምነት ሊይ ተዯርሶ ውሌ ተገብቷሌ፡፡ ፕሮጀክቱን

    በተግባር ሊይ ሇማዋሌ በኢንስቲትዩቱ 100 የሰው ሃይሌ ሇማሟሊት ቅጥር በሂዯት ሊይ ነው፡፡

    2. የኢንስቲትዩቱ የህንፃ፣ የወርክሾፕና የተሇያዩ ሊብራቶሪ ማስፊፌያ ፕሮጀክት

    ሇኢንስቲትዩቱ ተጨማሪ ቢሮ ሇህንፃና የወርክሾኘና የሊብራቶሪ ማስፊፉያ ስራውን ሇማከናወን

    ኮሚቴ ተቋቁሞ የህንፃ ፌሊጏት ዲሰሳ ስራ ተከናውኖ ሇዱዛይን ስራ የሚያስፇሌግ በጀት

    ተጠይቆ እንዱፇቀዴ የተዯረገ ሲሆን የቢሮውን ችግር ሇመቅረፌ ቀሊሌ የቢሮ ግንባታ የዱዛይን

    ሥራ ተከናውኖ ግንባታው በመከናወን ሊይ ይገኛሌ፡፡

    2.1.2.2. የምርታማነት፣ የጥራትና ዯረጃዎች እና የአቅም ግንባታ ኘሮግራም

    1. የጥራት ሥራ አመራርና የምርት ዯረጃ ዝግጅት ፕሮጀክት

    የፌተሻ ሊብራቶሪው እውቅና እንዱያገኝ ሇማዴረግ ዕቅዴ የተያዘ ሲሆን ሊብራቶሪውን በየፌተሻ

    ዒይነቱ እንዱዯራጅ የተዯረገ ሲሆን ሇእያንዲንደ ፌተሻ መሣሪያ የተሟሊ የቁሳቁስ ማስቀመጫ

    ዕቃዎችና ሳምኘልች እንዱሟለና ሇፌተሻው የጥራት ማኑዋሌ የማዘጋጀት ስራ እየተሰራ ነው፡፡

    ሊብራቶሪውንም አክሪዳት ሇማዴረግ ከኢትዮጲያ አክሪዱቴሽን ኤጀንሲ ጋር በመገናኘት

    የሚያስፇሌገውን በጀትና ISO 17023 የሚሰሇጥኑ የኢንስቲትዩቱን ባሇሙያዎች የመሇየት ስራ

    እየተሰራ ነው፡፡ የኤላክትሮኒክስ ምርት ጥራት መፇተሻ ሊብራቶሪ ሇማቋቋም ቦታና

    መሣሪያዎች በማሟሊት የማኑዋሌ ዝግጅት ሇመጀመር ታቅድ በኢንስቲትዩቱ ያለ

    መሣሪያዎችን የመሇየት ስራ ተፇፅሟሌ፡፡ በአጠቃሊይ ሊብራቶሪ የማቋቋምና እውቅና የማሰጠት

    ስራ ከዕቅደ አንፃር አፇፃፀሙም 25 በመቶ ነው፡፡

    2. የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪዎች መሰረት የማስፊት ፕሮጀክት

  • 25

    በየንዐስ ዘርፍቹ ተፇሊጊ የሆኑ ማሽነሪዎችና ኢኩፕመንቶች በሀገር ውስጥ አቅም አምርቶ

    ጥቅም ሊይ ሇማዋሌ ከማሽነሪ ፌሊጏት መረጃዎች በመነሳት በዒይነት 218 ማሽነሪዎችን

    በመሇየት የምርት ስብጥሩን ሇማስፊት የሚያስችሌ የስፔስፉኬሽን የማጥራት ስራ በመከናወን

    ሊይ የሚገኝ ሲሆን በአገር ውስጥ የሚያመርቱ ኢንደስትሪዎችን ከመሇየት አንፃር ከላልች

    ኢንስቲትዩቶች ጋር በቅንጅት እየተሠራ ይገኛሌ፡፡

    3. የዩኒቨርሲቲ፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት ኢንደስትሪ ትስስር

    ፕሮጀክት

    በትስስሩ ውስጥ የሚዯረግ የአቅም ግንባታ ስሌጠና

    በትስስሩ ውስጥ ያለ ዩኑቨርስቲዎችና የቴ/ሙ/ት/ስ/ኤ የኢንደስትሪው ባሇሙያዎች ያሇባቸውን

    ክፌተት መሰረት በማዴረግ ሇ490 ሰራተኞች (20% ሇሴቶች) የአጭር ጊዜ ስሌጠና ሇመስጠት

    ታቅድ ክፌተቱን በመሇየት ሇ198 በዩንቨርሲቲዎች እና ሇ588 (108 ሴቶች) በቴ/ሙ/ት/ስ/ኤ

    በአጠቃሊይ ሇ786 የኢንደስትሪ ባሇሙያዎች የአጫጭር ጊዜ ሥሌጠና ተሰቷሌ፡፡

    በብ.ብ.ኢ.ኢንደስትሪዎች የረጅም ጊዜ ስሌጠና ፌሊጎት ዲሰሳ በማካሄዴ ሇ60 የኢንደስትሪው

    ሰራተኞች በዱግሪ፣ በማስተርና በፒ ኤች ዱ ፕሮግራም በስፖንሰር እንዱማሩ ሇማዴረግ ታቅድ

    ሇኢንደስትሪው ባሇሙያዎች የረዥም ጊዜ ሥሌጠና ሇመስጠት የሚያስችሌ የጋራ ዕቅዴ

    የተዘጋጀ ቢሆንም ዕቅድቹ የጸዯቁበትና የምዝገባው ጊዜ ባሇመገጣጠሙ ተግባራዊ አሌሆነም፡፡

    ከዚህም በተጨማሪ በቴክ/ሙያ ኮላጆች በዯረጃ 1-5 የረዥም ጊዜ ሥሌጠና ሇመስጠት

    የሚያስችሌ የጋራ ዕቅዴ የተያዘ ቢሆንም ኢንደስትሪዎቹ የቀረበሊቸውን ጥያቄ ምሊሽ

    ባሇመስጠታቸውና የምዝገባ ጊዜው ባሇመጣጣሙ አሌተከናወነም፡፡

    ኢንተርንሺፕና ኤክስተርንሺፕ ሥራዎች

    ኢንደስትሪው ከዩኒቨርሲቲና ከቴ/ሙ/ት/ስ/ ኮላጆች ሇሚመጡ 595 ተማሪዎች አሰሌጣኝ

    በመመዯብ የኢንተርንሺፕ ዴጋፌ እንዱያገኙ ክትትሌ ሇማዴረግ ታቅድ በትስስር ፍረም

    በኢንተርን ሺፕ 811 የኤላክትሪካሌ፣የኮንትሮሌ፣ የኮሙኒኬሽን እና የኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ

    ተማሪዎች ኢንተርኒሺፕ በ1ኛው ሴሚስተር እና በመካኒካሌ፤ ማኑፊክቸሪንግና ኤላክትሮ

    መካኒካሌ 636 ተማሪዎች በ2ኛው መንፇቅ ዒመት በተሇያዩ ኢንደስትሪዎች ወጥተዋሌ፡፡

    እንዱሁም 78 የዩኒቨርሲቲ መምህራን በኤክስተርኒሺፕ አማካኝነት ወዯ ኢንደሰትሪዎች

    የተሰማሩ ሲሆን መምህራኖቹ የውስጥ አቅማቸውን ከማበሌጸግ ባሻገር የኢንደስትሪው ችግር

    እንዱሇዩ አስችሎቸዋሌ፡፡

  • 26

    የምርምርና የማማከር ስራ

    በትስስሩ የኢንደስትሪዎችን ምርትና ምርታማነት ችግሮች ሉፇቱ የሚችለ 8 የተሇያዩ

    የማማከር አገሌግልት ሇመስጠት ታቅድ (weaving machine, Carding machine, Belt

    transmission, Conveyer problem, productivity improvement hifam pp bag

    manufacturing etc) ችግር ፇቺ ምርምር ዴጋፍች ተሇይተው የምርምር ሥራዎች በመከናወን

    ሊይ የሚገኙ ሲሆን ሁሇቱ ተጠናቀዋሌ፡፡ እነዚህ ችግሮች ከብ/ብ/ኢን/ዘርፌ ባህሪ አንጻር

    ከሴክተሩ ውጭ ያለ የጨርቃ ጨርቅና የምግብ ማቀነባበርያ ፊብሪካዎችን ያካትታሌ፡፡

    በኢንደስትሪ ዩኒቨርሲቲ ትስስር በማማከር ሉፇቱ በሚችለ የኢንደስትሪውን ችግሮች በመሇየት

    ጥቃቅንና አንስተኛ ተቋማት የምርትና ፇጠራ ስራ ያሊቸውን ሙያዊ ዴጋፌ በማዴረግ የቡና

    መቁያ፣ መፌጫ እና ማፌያ ማሽን የማሌማት ስራ ተከናውኖ አእምሮአዊ ንብረት

    የማስመዝገብ ስራ ተሰርቷሌ፡፡

    በፋዯራሌ ቴክ/ሙያ ት/ሥ/ ኢንስቲትዩት ከቀረቡት 21 የምርምርና ቴክኖልጂ ፕሮፖዛልች

    ውስጥ በንዐስ ዘርፈ 19 ፕሮፖዛልች (Manufacturing 7, Auto 3, Rail way 3, Garment

    2, Textile 1, ICT 1, Agro processing 1) ቴክኖልጂ በመቅዲት ሇማሸጋገር እዉቅና

    የተሰጣቸዉ ሲሆን በአጠቃሊይ አራት ቴክኖልጂዎች አሌቀዉ ሙለ በሙለ በሙከራ ሊይ ቨ

    በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተሇዩ የምርምርና ቴክኖልጂ ስራዎች መካከሌ ማገድ ቆጣቢ ተቋማዊ

    ምዴጃ (ከ65 በመቶ በሊይ የማገድ ወጪ ያስቀረ)፤ ሇህክምና መሳሪያዎች የሚውሌ የውሃ

    ማጣሪያ (ከተግባረ ዕዴ ፖሉ ቴ/ኮላጅ ጋር በመሆን በመገባዯዴ ሊይ ያሇ)፣ የሰውነት ስብ

    መጠን መሇኪያ እና የኩሊሉትና ስኳር ህመም መመርመሪያ) ቴክኖልጂዎች ከተሇዩት ውስጥ

    የሚካተቱ ናቸው፡፡

    2.1.2.3. የኢንቨስትመንትና የግብይት አቅም ግንባታ ኘሮግራም

    1. Direct Reduced Iron ባህሊዊ ማምረቻ ጥናት ፕሮጀክት

    DFID ጋር በመተባበር MCI በተሰኘ አማካሪ ዴርጅት እየተጠና ያሇውን Iron, Steel & Metal

    Products Manufacturing Project (ISMP) ሇማጠናቀቅ የታቀዯ ቢሆንም የጥናት ክፌሌ 4

    የተጠናቀቀ ሲሆን ሇዚሁ 10 ሚሉዮን ቶን ብረት ማምረቻ ፊብሪካ የቦታ መረጣ፣ የባቡር

    መስመር የውኃ አቅርቦትና የወዯብ ፌሊጎት ያሇውን ነባራዊ ሁኔታ መረጃ በማሰባሰብ ሇጥናቱ

    ግብዒት እንዱሆን ተዯርጓሌ፡፡ በቀጣይ በተመረጡ ቦታዎች ሊይ ፕሮጀክቱ የሚኖረዉን የአካባቢ

    ተጽዕኖ ሇማስጠናት ከኢንደስተሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ToR ተዘጋጅቶ የመጨረሻ የሳይት

    መረጣ ጥናት እየተጠበቀ ይገኛሌ፡፡

    2. የግብዒት አቅርቦት ሥርዒት ዝግጅት ፕሮጀክት

  • 27

    በዒመቱ ውስጥ የውዴቅዲቂ ብረታ ብረት አወጋገዴ ሥርዒት ሇማስያዝ የሚረዲ 1 ጥናት

    በማጠናቀቅ የህግ ቅርጽ እንዱይዝ በማዴረግ አጸዴቆ ስራ ሊይ እንዱውሌ ሇማዴረግ ታቅድ

    የውዴቅዲቂ ብረታ ብረት አቅርቦት ሉፇታ የሚችሌ የውዴቅዲቂ ብረታ ብረት አያያዝ፣

    አጠቃቀም፣ ግብይት እና አወጋገዴ ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቶ የመጨረሻው ጥናት ተጠናቋሌ፡፡

  • 28

    ii. የሁሇተኛው ዕትዕ የ2ዏዏ8 እና የ2ዏዏ9 በጀት ዒመት አፇፃፀም ንፅፅር

    ተ.ቁ አመሌካቶች መሇኪያ በመነሻ

    ዒመት

    የተዯረሰበት

    /2ዏዏ7/

    የ2ዏዏ8 ክንውን የ2ዏዏ9 በጀት ዒመት

    ዑሊማ ክንውን አፇፃፀም በመቶኛ

    1 የጠቅሉሉ ምርት ዋጋ (GVP) በቢሉዮን ብር በቢሉዮን ብር 35.84 36.21 192.81 121.799* 63.17

    2 የብረት ነፌስ ወከፌ ፌጆታ በኪ.ግ በኪ.ግ 25.68 41.85 57.10 28.88 50.57

    3 የማምረት አቅም አጠቃቀም በመቶኛ በመቶኛ 55.3 53.18 95 59.71 62.85

    4 ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ውጤቶች

    የኤክስፖርት ገቢ በሚሉዮን ድሊር

    በሚሉዮን ድሊር

    1.89 6.427 15 3.77 25.13

    5 ከኤላክትሪካሌና ኤላክትሮኒክስ ምርቶች

    የኤክስፖርት ገቢ ዕዴገት በሚሉዮን ድሊ