contents - businesstyc tax software... · contents መግቢያ ... መረጃ በመነሳት...

36

Upload: others

Post on 21-Mar-2020

60 views

Category:

Documents

0 download

TRANSCRIPT

Contents መግቢያ ............................................................................................................................................................................................ 2

ቢዝነስ ቲዋይሲ ሶፍትዌር ሇማነው? .......................................................................................................................................... 3

ቢዝነስ ቲዋይሲ ታክስ ሶፍትዌር ጥቅሞች? ............................................................................................................................... 3

ማሰናዲት .......................................................................................................................................................................................... 4

የ Business TYC ታክስ ሶፍትዌር ሇመጠቀም ................................................................................................................. 4

መረጃ ማስገቢያ ............................................................................................................................................................................... 7

የሀገር ውስጥ እቃ ግዢ ......................................................................................................................................................... 8

የሀገር ውስጥ አገሌግልት ግዢ ........................................................................................................................................... 10

ተ.እ.ታ ያሌሆኑ /ተጨማሪ እሴት ታክስ/ (Non-VAT) ....................................................................................................12

የሃገር ውሰጥ ሽያጭ ............................................................................................................................................................ 14

ዊዝሆሌዱንግ ታክስ ............................................................................................................................................................. 16

የስራ ግብር ........................................................................................................................................................................... 16

የጡረታ መዋጮ ................................................................................................................................................................. 26

ተእታ ማመሌከቻ /VAT REPORT/ .......................................................................................................................................17

ተጨማሪ ዴርጅቶችን/አካውንቶችን በመፈጠር ማስተዲዯር ................................................................................................. 28

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

መግቢያ BusinessTYC Tax በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የታክስ መረጃ መያዣ፣ ማዘጋጃ እንዱሁም ሇገቢዎችና ጉምሩክ ባሇስሌጣን

ታክስ ማሳወቂያ ሶፍትዌር ነው። BusinessTYC Tax ማንኛውም ሰው (የአካውንቲንግ እውቀት ያሇው ወይም የላሇው)

እንዱጠቀመው በጣም በቀሊሌ ዱዛይን ተዯርጓሌ።

በመሆኑም ሶፍትዌሩን ሇመጠቀም አካውንት መፍጠርና የየወሩን ሽያጭና ግዢ ብቻ ማስገባት በቂ ነው፡፡ እርሶ ካስገቡት

መረጃ በመነሳት ሶፍትዌሩ እራሱ ሇገቢዎችና ጉምሩክ ባሇስሌጣን የሚገቡትን ድክመንቶች ማሇትም የሀገር ውስጥ ዕቃ ግዢ፣

የሀገር ውስጥ አሌግልት ግዢ፣ ተ.እ.ታ (ተጨማሪ እሴት ታክስ)፣ ዊዝሆሌዱንግ ታክስ፣ የሰራተኛና የጡረታ ሪፖርቶችን

እራሱ ያዘጋጃሌ።

ከዚህ በተጨማሪ ሶፍትዌሩ የሚከተለትን ዋና ዋና ጥቅሞች ይሰጣሌ፦

➢ ሶፍትዌሩ ወርሀዊ ተ.እ.ታ ሲያዘጋጅ ካሇፈው ወር የዞሩ ሂሳቦችን ስሇሚሰራ ሇተገሌጋዩ የታክስ አሰራር ስርአቱን

እጅግ በጣም ያቀሌሇታሌ፣

➢ በተጨማሪም ወርሀዊ የስራ ግብርና የጡረታ መዋጮ ፎርሞችን ሶፍትዌሩ እራሱ ያዘጋጃሌ፣

➢ በአጠቃሊይ ሶፍትዌሩን በመጠቀም አሁን እስካለበት ሰዓት ዴረስ ያሇውን የዴርጅቶን ትርፍና ኪሳራ ማወቅ

ያስችልታሌ።

➢ ሶፍትዌሩ እራሱ የተሇያዩ ጠቃሚ መረጃዎች፣ ማስጠንቀቂያዎችና ማነቃቂያዎች በኢሜሌዎ ይሌክልታሌ፣ ከነዚህ

ማስጠንቀቂያዎችና ማነቃቂያዎች መሐከሌ፦

o የቫት ማሳወቂያ ቀኖች፣

o የቫት ተከፋይ መጠን መብዛት፣

o የዊዝሆሌዱንግ ክፍያ አሇመሰብሰቡ፣

o አጠቃሊይ የወር የግብር መጠን፣

o የበጀት አመቱን ትርፍና ኪሳራ በየወሩ

o የአመታዊ ተከፋይ መጠን ባሊንስ አሇማረግ፣

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ቢዝነስ ቲዋይሲ ሶፍትዌር ሇማነው? የቢዝነስ ቲዋይሲን ታክስ ሶፍትዌር ሇመጠቀም መሰረታዊ የኮምፒውተርና የኢንተርኔት ችልታ በቂ ሲሆን፡ የሚከተለት

ሶስት ዋና ዋና አካልች በሶፍትዌሩ ከፍተኛ ጥቅም ማግኘት ይችሊለ።

1. የሂሳብ ባሇሞያዎች (አካውንታቶች)

ሒሳብ ሇተሇያዩ ዴርጅቶች ሰርተዉ ሇሚያሳውቁ የሂሳብ ባሇሞያዎች (አካውንታቶች) እና የሂሳብ ባሇሞያዎች ሶፍትዌሩን

በመጠቀም የብዙ ዯንበኞችን የታክስ ማሳወቂያ ፎርሞችን ማዘጋጀት እና ማዯራጀት ይችሊለ፣ በመሆኑም የዯንበኛቸውን

ቁጥር መጨመር ይችሊለ።

2. የዴርጅት ባሇቤቶች

በዝቅተኛ ወጪና እንግሌት የራሳቸውን ዴርጅት ሂሳብ ማዘጋጀት፣ መቆጣጠርና ማሳወቅ የሚፈሌጉ የዴርጅት ባሇቤቶች።

በተሇይ የሚከተለት አይነት የዴርጅት ባሇቤቶች ሶፍትዌሩን የሚጠቀሙ ሲሆን ከፍተኛም ጥቅም ያገኙበታሌ፦

● አካውንታንት ሇመቅጠር አቅም ወይም ፍሊጎት ሇላሊቸው የዴርጅት ባሇቤቶች፣

● አካውንታንት ኖሯቸው የአካውንታንቱን ስራ መቆጣጠርና መረጃ በማንኛውም ሰአት ማግኘት

ሇሚፈሌጉ፣

● አካውንታንት ኖሯቸው በአካውንታንቱ ስራ ዯስተኛ ሊሌሆኑና ወጪ መቀነስ ሇሚፋሌጉ፣

● የመንግሰት ኦዱት በሚመጣ ጊዜ መጨናነቅ የማይፈሌጉና በቅዴሚያ በጥንቃቄ መረጃቸውን ማዯራጀት

ሇሚፋሌ፣

● የተሇያየ ቦታ የሚጓዙና ዴርጅታቸውን ከየትኛውም ቦታ መቆጣጠር የሚፈሌጉ የዴርጅት ባሇቤቶች።

3. ስራን መጀመር ሇሚፋሌጉ ኢንተርፕሩነሮች

በመጨረሻም የሂሳብ ማዘጋጀትና ማሳወቅ ስራን መጀመር ሇሚፋሌጉ ኢንተርፕሩነሮች፣ ይህ ሶፍትዌር በቀሊለ ስራ እንዱጀምሩ

ያግዛቸዋሌ።

ከሊይ እንዯተጠቀሰው ቢዝነስቲዋይሲን ሇመጠቀም ምንም አይነት የተሇየ እውቀት አያስፈሌገውም። በመሆኑም ይህን

ማኑዋሌ በማንበብ ወይም አጭር ስሌጠና በመውሰዴ አሁኑኑ መጠቀም ይችሊለ።

ቢዝነስ ቲዋይሲ ታክስ ሶፍትዌር ጥቅሞች? ማንኛውንም ሶፍትዌር መጠቀም ጥሩ ሌምዴ ሲሆን፣ ከሚሰሩት ስራ ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት ያሇውን ሶፍትዌር

መጠቀም ዯግሞ እርሶና ዴርጅትዎን ወዯ ስኬት መንገዴ ሉወስዴ የሚችሌ ነው። ነገር ግን ከሚሰሩት ስራ ጋር ቀጥተኛ

ግንኙነት ያሇውን ሶፍትዌር ማሰራት በጣም ከባዴና ውዴ ነዉ። አሁን ግን የቢዚነስ ቲዋይሲ ታክስ ሶፍትዌር አገሌግልትን

እጅግ በጣም አነስተኛ በሆነ ክፍያ በመጠቀም የሚከተለትን ጥቅሞች ማግኘት ይችሊለ።

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

1. ጊዜን መቆጠቡ፣

2. እንግሌት መቀነሱ፣

3. የሂሳብ ስላት ስህተቶችን ማስወገደ፣

4. ገንዘብ ከማጥፋት መታዯጉ፣

5. ሇኦዱት ዝግጁ ማዴረጉ፣በሁለም ቦታ ቢዝነስዎ ከርሶ ጋር መሆኑ።

ማሰናዲት

የ Business TYC ታክስ ሶፍትዌር ሇመጠቀም

የBusinessTYC Tax ሶፍትዌር ሇመጠቀም ምንም ቅዴመ ሁኔታ የሇውም። ከርስዎ የሚጠበቀው ኦንሊይን በመግባት

በመጀመሪያ አካውንት መክፋት ብቻ ነው።

አካውንት ሇመክፈት የBusinessTYC Tax አዴራሻን ማሇትም www.businesstyc.com/tax የኢንተርኔት ብሮዉዘር

ሊይ ካስገቡ በኋሊ ይህን ገፅ ያገኛለ። (የቢዝነሰ ቲዋይሲን ሶፈትዌሮች በዯንብ ሇመጠቀም የጉግሌ ክሮምን ኢንተርኔት ብሮዉዘር እንዱጠቀሙ እንመክራሇን።)

አንዳ አካውንት ከፈጠሩ በኋሊ ይህን የታክስ ሶፍትዌር በመጠቀም እዚሁ ገጽ ሊይ በመግባት የተጠቃሚ ስምና የሚስጥር

ቃሌ ማስገባት እንዲሇብዎት አይዘንጉ። በመሆኑም የተጠቃሚ ስምና የሚስጥር ቃሌዎን መዘንጋት የሇብዎትም።

ከታች በምስለ ሊይ እንዯምትመሇከቱት የአካውንት መፍጠሪያ ፎርም ይመጣልታሌ በመቀጠሌ ፎርሙሊይ በሚጠይቀው

ጥያቄ መስረት ፎርሙን እንሞሊሇን።

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ስዕሌ 1 የአካውንት መፍጠሪያ

በመቀጠሌም ከሊይ በምትመሇከቱት ፎርም ሊይ እነዚህን መረጃ ያስገቡ:-

1. Full Name/ ሙለስም፣

2. Phone Number/ ስሌክ ቁጥር

■ የግልትን ስሌክ ቁጥር ቢያስገቡ ይመረጣሌ

3. Email Address፣ ■ ትክክሇኛ የኢሜሌ አዴራሻ ካስገቡ ሲስተሙ የተሇያዩ መረጃዎችን ይሌክልታሌ

4. User Name/ የተጠቃሚ ስም፣ ■ ሶፍትዌሩ ሊይ ልግኢን ሇማዴረግ የሚጠቀሙት ሰም ሇምሳላ የራስዎ ስም ሉሆን ይችሊሌ።

5. Password/ የይሇፍቃሌ በማስገባት፣

■ ይህ የሚስጥር ቃሌ ሶፍትዌሩ ሊይ ልግኢን ሇማዴረግ የሚጠቀሙት። ይህ ቃሌ ከስዴስት(6)

ፊዯሊት ያሊነሰ ሲሆን በሚስጥር ሇራስዎ ብቻ መያዝ ይኖርቦታሌ።

6. በመጨረሻም “Create Account” የሚሇውን ቁሌፍ ይጫኑ። ቀጥልም ይህን ገጽ ያገኙታሌ እዚህ ፎርም ሊይ የሚከተሇውን መረጃ እናስገባሇን

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ስዕሌ 2 የዴርጅት መረጃ ማስገቢያ

1. Company Name

2. TIN Number/የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር/፣

■ የTIN Number ወይም የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር ይህ ሲስተምም ሆነ ገቢዎችና ጉምሩክ

ባሇስሌጣን መስሪያ ቤቱ ዴርጅትዎን የሚሇይበት ቁጥር ሲሆን ይህ ቁጥር 10 አሐዝ መሆን

አሇበት።

3. VAT Number፣

■ የዴርጅቱን ቫት መሇያ ቁጥር እዚህ ያስገቡ

4. Phone Number፣

■ ከሊይ ከተጠቀሰው ቁጥር በተጨማሪ የመስሪያ ቤትዎን ስሌክ ቁጥር ያስገቡ

5. Business Type

■ የተሰማሩበት የስራ ዘርፍ

6. Sales Entry፦

Sales Entry የሴሌስ ኢንትሪ ስናስገባ እንዯ ዴርጅታችን ሽያጭ ብዛት መምረጥ እንችሊሇን።

ሁሇት አይነት አማራጮች አለን

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

■ SUMMARY የሚሇውን ከመረጥን የሽያጭ መረጃ የምናስገባዉ ከካሽ ሬጅስተር

ወርሃዊ ሰመሪ ነዉ (ብዙ የሽያጭ ዯረሰኝ ሊሊቸዉ ዴርጅቶች)።

■ EACH RECEIPT የሚሇውን ከመረጥን እያንዲንደን የሽያጭ ዯረሰኝ ማስገባት

አሇብን (ዴርጅታችን የሚያካሂዯው ሽያጭ አነስተኛ ከሆነ ይህን መምረጥ

እንችሊሇን)።

7. Region

8. Kifle Ketema

9. Email

10. የዴርጅትዎ አዴራሻ /Address

11. ስሇዴርጅትዎ ማብራሪያ/Describe your Company

12. አስቀምጥ/Save

ከሊይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ካስገቡ በኋሊ “Save”የሚሇውን ቁሌፍ በመጫን ወዯ ዲታቤዝ(ቋጥ) ያስገቡ።

አሁን በሚገባ አካውንት ፈጥረናሌ ዴርጅቶንም መዝግበዋሌ። ከዚህ ቀጥል የዴርጅታችንን እሇታዊ መረጃ

እናስገባሇን።

መረጃ ማስገቢያ ወርሃዊ የተእታ ሪፖርት ማዘጋጀት:- ወርሃዊ የተእታ ሪፖርት የሚዘጋጀዉ ከግዢ እና ሽያጭ መረጃ ነዉ። ስሇሆነም ወርሃዊ

የተእታ ሪፖርት ሇማዘጋጀት መጀመሪያ የዴርጅታችንን ግዢ እና ሽያጭ ሲስተሙ ዉስጥ ማስገባት አሇብን። ያስገባነዉን

መረጃ በመጠቀም ሶፍትዌሩ እራሱ ተእታ ሪፖርት ያዘጋጅሌናሌ።

በቲዋይሲ ሶፍትዌር 3 አይነት ግዢ ማስገባት እንችሊሇን፦

የአገሌግልት ግዢ፣

የእቃ ግዢ ፣

ተእታ ያሌሆኑ ግዢ።

እነዚህን የግዢ መረጃዎች ሰብስቦ መያዝና ሇገቢዎችና ጉምሩክ ባሇስሌጣን ማሳወቅ ግዳታ ነው። ይህን ሶፍትዌር ተጠቅመን

የግዢ መረጃን የምናዯራጀው እንዯሚከተሇው ነው።

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

የሀገር ውስጥ እቃ ግዢ

በግራ በኩሌ ካሇዉ “ሜኑ ባር” “የአገር ዉስጥ የእቃ ግዢ” የሚሇዉን ይምረጡ። ሲስተሙ ቀጥል የሚመሇከቱትን ገጽ

ያመጣልታሌ። ይህ ገጽ ሊይ የሀገር ውስጥ እቃ ግዢዎችን ማዯራጀት እንችሊሇን።

ስዕሌ 3 የሀገር ውስጥ እቃ ግዢ ማዯራጃ

ማስታወሻ: ቅጹ ሊይ መረጃ ማስገባት ከመጀመርዎ በፊት ማስተዋሌ የሚገባ

1. መረጃ የሚመዘግቡበትን ወር ያስተውለ (ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

2. መረጃ የሚመዘግቡበትን ዓ.ም ያስተውለ (ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

የሀገር ውስጥ እቃ ግዢ ገጽ ሊይ አስፈሊጊ መረጃዎችን ይሙለ፣ እነዚህም መረጃዎች ግዢው ከተከናወነበት ዯረሰኝ

የሚገኙ ሲሆኑ የሚከተለትን ያጠቃሌሊሌ።

3. ግዢ የፈፀሙበትን የዴርጅት ስም፣

የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር፣

የአገሌግልት ዋጋ ያስገቡ፣

4. ዊዝሆሌዱንግ ታክስ ሲስተሙ እራሱ ይስራልታሌ።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

5. ግዢ የተፈፀመበት የዯረሰኝ ቁጥር

የተሰጠበት ቀን (ቀቀ/ወወ/አአአአ)

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

6. የማሽን ቁጥር (CASH REGISTER)

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 5 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

7.ግዢዉ ዊዝሆሌዱንግ ካሇዉ ዯግሞ

ዊዝሆሌዱንግ ዯረስኝ ቁጥር

ዊዝሆሌዱንግ ዯረስኝ የተስጠበት ቀን (ቀቀ/ወወ/አአአአ)

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 6 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

8. በስህተት የገባን የግዢ መረጃ ማጥፋት

በእያንዲንደግዢበስተቀኝመጨረሻሊይያሇዉን“አጥፋ”የሚሇዉሊይክሉክማዴረግ ሲስተሙእርግጠኛ

መሆንዎን ይጠይቆታሌ “Ok” የሚሇዉን ክሉክ ማዴረግ ሲስተሙ መረጃዉን ያጠፋዋሌ (ከሊይ

ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 7 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

9. ከአንዴ በሊይ የግዢ መረጃ ሇማስገባት”Add” ሊይ ክሉክ ያዴርጉ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 8 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

10. መረጃዎን በሚገባ ካሰገቡ በኋሊ በመቀጠሌ “Save” የሚሇውን ክሉክ በማዴረግ ይጨርሳለ።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 9 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

የሀገር ውስጥ አገሌግልት ግዢ

የሀገር ውስጥ አገሌግልት ግዢ ሇማሰገባት በግራ በኩሌ ካሇዉ “ሜኑ ባር” የአገር ዉስጥ አገሌገልት ግዢ የሚሇዉን

ይምረጡ ሲስተሙ ቀጥል የሚመሇከቱትን ገጽ ያመጣልታሌ። ፎርሙ ሊይ የግዢ መረጃዎትን በሚገባ ያሰገቡ።

ስዕሌ 4 የሀገር ውስጥ አገሌግልት ግዢ

ማስታወሻ: ቅጹ ላይ መረጃ ማስገባት ከመጀመሮ በፊት ማስተዋል የሚገባ

1. መመረጃ የሚመዘግቡበትን ወር ያሰተውሉ (ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

2. መመረጃ የሚመዘግቡበትን ዓ.ም ያሰተውሉ (ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ

)

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

በመቀጠል:- የሀገር ውስጥ አገልግሎት ግዢ መረጃን ስናስገባ

ግዢ የፈፀሙበትን የዴርጅት ስም፣

የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር፣

የአገሌግልት ዋጋ፣

3. የእቃው የአገሌግልት ዋጋ ስናስገባ ዊዝሆሌዱንግ መጠኑን ሲስተሙ ይስራሌናሌ። ግዢያችን ከ500 ብር በሊይ ከሆነ

ዊዝሆሌዱንግ ዯረስኝ መቁረጥ ይኖርብናሌ።

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

4. ዯረስኝ የተሰጠበት ቀንና፤

የዯረስኝ ቁጥር መመዝገብ ይኖርብናሌ።

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

6. ግዢ የተፈፀመበት ድርጅት የማሽን ቁጥር፣

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 5 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

7. ዊዝሆሌዱንግ ዯረስኝ የተሰጠበት ቀንና

የዊዝሆሌዱንግ ዯረስኝ ቁጥር

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 6 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

8. በስህተት ያስገባነው መረጃ ካሇ/ማጥፋት የምንፈሌገው መረጃ ካሇ አጥፋ የሚሇውን ቁሌፍ እንጫናሇን።

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 7 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

9. ተጨማሪ ግዢ ካልት አዱስ ጨምር/Add የሚሇውን ቁሌፍ በመምረጥ ማስገባት ይችሊለ

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 8 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

8. በመጨረሻም አሰቀምጥ/Save/ የሚለውን በመምረጥ ”Data Base“ውስጥ ያስቀምጡ፡፡

( ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 9 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ተ.እ.ታ ያሌሆኑ /ተጨማሪ እሴት ታክስ/ (Non-VAT)

ተ.እ.ታ ያሌሆኑ /ተጨማሪ እሴት ታክስ/(Non-VAT):- ማሇትም ቫት ተመዝጋቢ ካሌሆኑ ዴርጅቶች ጋር

ግዢዎችን ስናከናውን በግራ በኩሌ ካሇዉ “ሜኑ ባር” ውሰጥ ተእታ ያሌሆኑ ግዢዎች የሚከተሇውን ገጽ

እናገኛሇን።

ስዕሌ 5 ተ.እ.ታ ያሌሆኑ /ተጨማሪ እሴት ታክስ/ (Non-VAT)

ማስታወሻ: ቅጹ ሊይ መረጃ ማስገባት ከመጀመሮ በፊት ማስተዋሌ የሚገባ

መረጃ የሚመዘግቡበትን ወር ያሰተውሉ (ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 1 ሊይ

እንዯተመሇከተዉ )

መረጃ የሚመዘግቡበትን ዓ.ም ያሰተውሉ (ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 2ሊይ

እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

በመቀጠሌ:-

የሚከተሇውን መረጃ ያስገቡ

ግዢ የፈፀሙበትን የዴርጅት ስም፣

የእቃው/የአገሌግልት ዋጋ፣

3. አንዲንዴ ዴርጅቶች የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር ሊይኖራቸው ስሇሚችሌ ከላሇው እናሌፈዋሇን።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

4. ዊዝሆሌዱንግ ዯረሰኝ የተሰጠበት ቀንና

የዊዝሆሌዱንግ ዯረሰኝ ቁጥር

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

5. ግዢ የፈፀሙበት ዯረሰኝ ቁጥር

ግዢ የፈፀሙበት ቀን

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 5 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

6. ግዢ የተፈፀመበት ድርጅት የማሽን ቁጥር፣

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 6 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

7. ዊዝሆሌዱንግ ዯረሰኝ የተሰጠበት ቀንና

የዊዝሆሌዱንግ ዯረሰኝ ቁጥር

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 7 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

8. በስህተት ያሰገባነው መረጃ ካሇ/ማጥፋት የምንፈሌገው መረጃ ካሇ አጥፋ የሚሇውን ቁሌፍ እንጫናሇን።

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 8 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

9. ተጨማሪ ግዢ ካልት አዱስ ጨምር/Add የሚሇውን ቁሌፍ በመምረጥ ማስገባት ይችሊለ

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 9 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

10. በመጨረሻም አስቀምጥ/Save/ የሚለውን በመምረጥ ”Data Base“ ውስጥ ያስቀምጡ፡፡

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 10 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

የሃገር ውሰጥ ሽያጭ

የሃገር ውስጥ ሽያጭ:መረጃን ሇመሰገባት በቅዴሚያ በግራ በኩሌ ካሇዉ “ሜኑ ባር“ ላይ የሃገር ውስጥ ሽያጭ

የሚሇውን ይምረጡ በመቀጠሌ ይህን ገፅ ያገኙታሌ። እዚህ ገፅ ላይም ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ያስገቡ።

ስዕሌ 6 የሃገር ውሰጥ ሽያጭ

ማስታወሻ: ቅጹ ሊይ መረጃ ማስገባት ከመጀመሮ በፊት ማስተዋሌ የሚገባ

1.መረጃ የሚመዘግቡበትን ወር ያስተውለ (ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

2.መረጃ የሚመዘግቡበትን ዓ.ም ያስተውለ (ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

በመቀጠሌ:-

3. ሽያጭ የፈፀምንሇትን የዴርጅት ስም፣

የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር፣

የእቃው/የአገሌግልት ዋጋ፣

4.የእቃው/የአገሌግልት ዋጋ ስናስገባ ዊዝሆሌዱንግ መጠኑን ሲስተሙ ይስራሌናሌ።

ሽያጭ ያከናወነው ከ10,000 ብር በሊይ ከሆነ እና ዊዝሆሌዱንግ ከተቆረጠሌን መረጃዉን መመዝገብ ይኖርብናሌ።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

5. ሽያጭ የተፈፀመበት የዯረሰኝ ቁጥር

የዯረሰኝ ተሰጠበት ቀን

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 5 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

6. ሽያጭ የተፈፀመበት/ድርጅት የማሽን ቁጥር፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 6 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

7.ዊዝሆሌዱንግ ዯረሰኝ የተሰጠበት ቀንና

የዯረሰኝ ቁጥር መመዝገብ ይኖርብናሌ።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 7 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

8. በስህተት ያስገባነው መረጃ ካሇ/ማጥፋት የምንፈሌገው መረጃ ካሇ አጥፋ የሚሇውን ቁሌፍ እንጫናሇን።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 8 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

9. ተጨማሪ ሽያጭ ካልት አዱስ ጨምር/Add የሚሇውን ቁሌፍ በመምረጥ ማስገባት ይችሊለ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 9 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

10. በመጨረሻም አስቀምጥ/Save/ የሚሇውን በመምረጥ “Database” ውስጥ ያስቀምጡ፡፡

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 10 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ዊዝሆሌዱንግ ታክስ

ዊዝሆሌዱንግ ታክስ:ካስገባነው የግዢ ድክመንቶች በመነሳት ዊዝሆሌዱንግ ታክሱን ከሲስተሙ እናገኛሇን።

ስዕሌ 7ዊዝሆሌዱንግ ታክስ

በመቀጠል:-ዊዝሆሌዱንግ ታክሰ ከሊይ ካስገባነው የግዢና ሽያጭ መረጃ በመነሳት ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች

እናገኛሇን።

1 የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር፣

ግዢ የፈፀሙበትን የዴርጅት ስም፣

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

2 ቫት የተከፈሇበት መጠን

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

3 ዊዝሆሌዱንግ መጠን 2%

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

4 ዊዝሆሌዱንግ የዯረሰኝ ቁጥር

ዊዝሆሌዱንግ የተሰጠበት ቀን

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ተእታ ማመሌከቻ /VAT REPORT/

ተእታ ማመሌከቻ /VAT REPORT/:ከሊይ ባስገባነው የግዢና ሽያጭ መረጃ በመነሳት ወርሃዊ መረጃዎችን /VAT REPORT

እናገኛሇን። በግራ በኩሌ ካሇዉ “ሜኑ ባር” ቫት ሪፖርት የሚሇውን ይምረጡ። ከታች በምስለ ሊይ የምትመሇከቱትን ቫት ፎርም

ያመጣልታሌ።

ስዕሌ 8ተእታ ማመሌከቻ /VAT REPORT/

በመቀጠሌ PRINT ከማዴረጋችን በፊት ማስተካከሌ/ Edit ማዴረግ የምንፈሌገው ነገር ካሇ ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 6 ሊይ እንዯተመሇከተዉ Edit የሚሇውን ቁሌፍ ስንጫን ከታች በምስለ ሊይ የምትመሇከቱትን ቫት ፎርም ያመጣልታሌ። ከታች

የተዘረዘሩትን ብቻ ማስተካከሌ/ Edit ማዴረግ ይችሊለ።

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ስዕሌ 9ተእታ ማመሌከቻ /VAT REPORT/

ከሊይ ካሇው ቫት ሪፖርት ፎርም ሊይ ከተራ ቁጥር 1 እሰከ 4 ዴረስ ያሇውን ማስተካከሌ እንችሊሇን።

● የዜሮ ምጣኔ ያሊቸዉ እቃዎች እና የአገሌግልቶች ሽያጭ ዋጋ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

● ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሆነ ሽያጭ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

● የታክስ ምህረት ያገኙ አቅርቦቶች ዋጋ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

● የውጭ አገር ግዢ ግብአት ዋጋ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

● ሌዩ ሌዩ ወጪዎች ግብአት ዋጋ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

● የተጨማሪ እሴት ታክስ ያሌተከፈሇበት ግዢ ወይም ተመሊሽ የማይጠየቅባቸው ግብአት ዋጋ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

● ላልች በወሩ ዉስጥ የሚታሰቡ የተጣራ ተጨማሪ አሴት ታክስ ተከፋይ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

● ካሇፈዉ ወር የዞረ ብሌጫ ክፍያ

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

● የሚሇውን አስተካክሇን በመጨረሻም አስቀምጥ/save እንሇዋሇን።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 5 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

ማስታወሻ: ቫት ሪፖርትዎን PRINT ከማዴረግዎ በፊት ማሰተዋሌ ያሇብዎት ነጥብ

1. ቫት ሪፖርት የሚያዯርጉበት ወር ያስተውለ (ከታች ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

2. ቫት ሪፖርት የሚያዯርጉበት ዓ.ም ያስተውለ (ከታች ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

3. ከ“ሜኑ ባር” ሊይ ቫት ሪፖርት የሚሇውን ከመረጥን በኋሊ FRONT የሚሇውን ቁሌፍ ስንጫን የመጀመሪያ ገፅ እናገኛሇን

PRINT እናዯርጋሇን። (ከታች ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

ስዕሌ 10 ተእታ ማመሌከቻ /VAT REPORT/

ማስታወሻ: ቫት ሪፖርትዎን PRINT ከማዴረግዎ በፊት ማስተዋሌ ያሇብዎት ነጥብ

1. ቫት ሪፖርት የሚያዯርጉበት ወር ያስተውለ (ከታች ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

2. ቫት ሪፖርት የሚያዯርጉበት ዓ.ም ያስተውለ (ከታች ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

3. የመጀመሪያውን ገፅ/FRONT ፔጅ PRINT ካዯረግን በኋሊ BACK የሚሇውን ቁሌፍ ስንጫን የጀርባውን ገፅ እናገኛሇን

በመቀጠሌ PRINT እናዯርጋሇን። (ከታች ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

ስዕሌ 11 ተእታ ማመሌከቻ /VAT REPORT/

በቀሊለ Print ማዴረግ እንችሊሇን።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ማስታወሻ:- በመጨረሻም መረጃዎቻችንን በሚገባ ከመዘገብን በኋሊ ወር ሊይ ሙለ መረጃ ማግኘት/PRINT ማዴረግ

እንችሊሇን። በተጨማሪም ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ትክክሌ መሆኑን ካረጋገጥን በኋሊ PRINT እናዯርጋሇን።

● የሀገር ውስጥ እቃ ግዢ፣

● የሀገር ውስጥ አገሌግልት ግዢ፣

● ታ.እ.ታ ያሌሆኑ /ተጨማሪ እሴት ታክስ/ ማሇትም ቫት ተመዝጋቢ ካሌሆኑ(Non Vat) የሆኑ ግዢዎች፣

● የጡረታ መዋጮ፣

● ዊዝሆሌዱንግ የሚሇውን ፎርም PRINT አዴርገን ሇገቢዎችና ጉምሩክ ባሇሰሌጣን መውሰዴ እንችሊሇን።

ሙለ ስም፣ ፊርማ፣ ቀን እንመዘግባሇን።

የዴርጅቱን ማህተም እናዯርጋሇን።

የሰነዴ ቁጥር ማስገቢያ

ሇገቢዎችና ጉምሩክ ባሇስሌጣን ቫት ሪፖርት ካሳወቅን በኋሊ የሚሰጠንን የሰነዴ ቁጥር የቫት ፎርሙ ሊይ

እንመዘግበዋሇን።

ከታች በመምስለ ሊይ ተራ ቁጥር 1 እንዯተመሇከተው የሰነዴ ቁጥር ካስገባን በኋሊ Lock የሚሇውን ቁሌፍ

ሲጫኑ ሲስተሙ የማስጠንቀቂያ መሌእክት ያመጣልታሌ።

“ok“ የሚሇውን ከተጫኑ የመረጡትን ወር ሽያጭም ሆነ ግዢ መቀየርም ሆነ አዱሰ መረጃ

ማስገባት አይችለም የሚሌ ሲሆን። በመቀጠሌ መሌእክቱን ካነበቡ በኋሊ “ok“ የሚሇውን ቁሌፍ

ይምረጡ ሲስተሙ ዲታቤዙ ሊይ ይመዘግብልታሌ። ከታች በምስለ ሊይ እንዯምት መሇከቱት

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ስዕሌ 12 የስነዴ ቁጥር ማስገቢያ

የስራ ግብር

የሰራተኛውን የስራ ግብር ሇማስገባት በግራ በኩሌ ካሇዉ “ሜኑ ባር” የስራ ግብር የሚሇዉን ይምረጡ፡፡ ሲሰተሙ ቀጥል

የሚመሇከቱትን ገጽ ያመጣልታሌ፡፡ በመቀጠሌ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃ ያስገቡ፡፡

ስዕሌ 13 የስራ ግብር

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

በመቀጠሌ:-የሰራተኛውን የስራ ግብር ሇመስራት የሚከተሇውን መረጃ ማስገባት ይኖርብናሌ።

● የሠራተኛው ስም፣የአባት ስም፣ የአያት ስም

● የተቀጠሩበት ቀን፣

● ዯመወዝ/ብር/ እናስገባሇታሇን የተቀረውን ሲስተሙ እራሱ ዯምሮ ያስቀምጥሌናሌ።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

የትራንስፖርት አበሌ፣

የስራ ግብር የሚከፈሌበት የትራንስፖርት አበሌ፣

የትርፍ ሰዓት ክፍያ፣

ላልች ጥቅማጥቅሞች፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

ጠቅሊሊ ግብር የሚከፈሌበት ገቢ፣

የስራ ግብር፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

የትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

የተጣራ ተከፋይ፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 5 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

የሠራተኛፊርማ፣ (ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 6 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

መረጃዎችን በሚገባ ከመዘገብን በኋሊ አስቀምጥ/save የሚሇውን ቁሌፍ መጫን

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 7 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

በተጨማሪም እንዯ ዴርጅታችን ስራተኞች ብዛት ላሊ ጨምር /ADD PAGE/ እንሇዋሇን::

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 8 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

የጡረታ መዋጮ

የጡረታ መዋጮ:ከሊይ ባስገባነው የስራ ግብር መረጃ መሰረት የጡረታ መዋጮውን ከሲስተሙ እናገኛሇን። የጡረታ

መዋጮውን ሇማስገባት በግራ በኩሌ ካሇዉ “ሜኑ ባር” የጡረታ መዋጮ የሚሇዉን ይምረጡ ሲሰተሙ ቀጥል

የሚመሇከቱትን ገጽ ያመጣልታሌ፡፡

ስዕሌ 14 የጡረታ መዋጮ

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

የጡረታ መዋጮ:የጡረታ መዋጮውን ሇማስገባት ከሊይ ካስገባነው የስራ ግብር በቀጥታ ከታች የተዘረዘሩትን

ከሲሰተሙ እናገኛሇን።

● የቋሚ የሠራተኛው የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር(TIN)

● የሠራተኛው ስም፣የአባት ስም፣ የአያት ስም

● የተቀጠሩበት ቀን፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

● ዯመወዝ/ብር/ እናስገባሇታሇን የተቀረውን ሲስተሙ እራሱ ዯምሮ ያስቀምጥሌናሌ።

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

የሰራተኛው መዋጮ መጠን 7% ከሲሰተሙ እናገኛሇን፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

የአሰሪው መዋጮ መጠን 11% ከሲሰተሙ እናገኛሇን፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

በአሰሪው የሚገባ ጥቅሌ መዋጮ 18% (ረ + ሰ)፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 5 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

ፊርማ፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 6 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

አጥፋ፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 7 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

በዚህ ወር ስራ የሇቀቁ ሠራተኞች ዝርዝር መረጃ ማስገቢያ የጡረታ መዋጮ ክፍሌ 4 የሚሇው ፎርም ሊይ ሰራ የሇቀቁ ሰራተኞችን ዝርዝር እናስገባሇን

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 10 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

አስቀምጥ/save

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 8 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

በተጨማሪም እንዯ ዴርጅታችን ሰራተኞች ብዛት ላሊ ጨምር /ADD PAGE/ እንሇዋሇን::

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 9 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

ተጨማሪ ዴርጅቶችን/አካውንቶችን በመፍጠር ማስተዲዯር የተሇያየ ዴርጅት ሂሳብ የምንሰራ ከሆነ አዱስ ዯንበኛ የሚሇውን ቁሌፍ በመጫን አዱስ ዯንበኛ መፍጠር እንችሊሇን።

ሲሰተሙን በመጠቀም ከአንዴ በሊይ የሆነ የዴርጅት መረጃዎችን መመዝገብ እንችሊሇን።

ማስታወሻ ፡- 1. የተሇያየ ዴርጅት ሂሳብ ሇመስራት/አካውንት ሇመፍጠር ቀዴመን ከፈጠርነው አካውንት ሊይ አዱስ

ዯንበኛ የሚሇውን እንመርጣሇን። ከታች በምስለ ሊይ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯሚታየው

ስዕሌ 15 ተጨማሪ አካውንት ሇመፍጠር

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

2. ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ ዴርጅት የሚሇውን ቁሌፍ ሲጫኑ ከታች የሚመሇከቱትን ምስሌ

ያመጣልታሌ። በመቀጠሌ ከታች ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2ሊይ እንዯተመሇከተዉ አዱስ ዯንበኛ በመፍጠር ከአንዴ በሊይ

ዴርጅቶችን ማሰተዲዯር/ ሂሳብ መስራት ይቻሊሌ።

ስዕሌ 16 አዱስ ዯንበኛ ሇመፍጠር

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ከአንዴ በሊይ ዴርጅት ሂሳብ ስንሰራ

ከአንዴ በሊይ ሇሆነ ዴርጅት ሂሳብ ስንሰራ አሁን መሰራት የምንፈሌገውን ዴርጅት ሊይ በመሄዴ ”Active” የሚሇውን

እንመርጣ። የመረጥነውን/Active ያዯረግነውን ዴርጅት መረጃ ብቻ ያመጣሌናሌ። በመቀጠሌ የዴርጅቱን የግዢና ሽያጭ፤

እንዱሁም የሰራተኛ የስራ ግብር፤ የጡረታ መዋጮ መረጃዎችን እናስገባሇን።

ስዕሌ 17 ከአንዴ በሊይ ዴርጅት ሂሳብ ስንሰራ

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

የዴርጅቱ አጠቃሊይ የታክስ መረጃ

ሶፍትዌሩን በመጠቀም የዴርጅታችንን አሁን ያሇበትን ትርፍና ኪሳራ ማየት ያስችሇናሌ። በግራ በኩሌ ካሇዉ “ሜኑ ባር”

ታክስ የሚሇዉን ይምረጡ። ሲሰተሙ ቀጥል የሚመሇከቱትን ገጽ ያመጣልታሌ።

በመቀጠሌ ከታች ከተራ ቁጥር 1 እሰከ 6 የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማየት እንችሊሇን።

ስዕሌ 18 አጠቃሊይ መረጃ ሇማየት

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ሇምሳላ፡

1. አሁን ያለበትን ወር ሽያጭ እና ቫት መጠን፤

(ከሊይ በምስለ ሊይ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯሚታየው)

2. አሁን ያለበትን ወር እቃ ግዢ እና ቫት መጠን፤

(ከሊይ በምስለ ሊይ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯሚታየው)

3. ሇገቢዎች የሚከፈሌ፤

ጠቅሊሊ ተከፋይ (ተከፋይ ካሇን)

ተመሊሽ ሂሳብ (ተመሊሽ ካሇን)

(ከሊይ በምስለ ሊይ ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯሚታየው)

4. ሽያጭ እና ግዢ በቻርት መሌክ ያሳየናሌ፤

(ከሊይ በምስለ ሊይ ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯሚታየው)

5. አመታዊ ጠቅሊሊ ተከፋዮችን ሇማየት ያስችሇናሌ፤

ሽያጭ እና ቫት መጠኑን፣

ግዢ እና ቫት መጠኑን፣

አጠቃሊይ ሇሰራተኛ የተከፈሇውን ክፍያ፣

ሇሰራተኛ ጡረታ የተከፈሇ ክፍያ

(ከሊይ በምስለ ሊይ ተራ ቁጥር 5 ሊይ እንዯሚታየው)

6. ተእታ /Non vat ግዢዎችን አጠቃሊይ ዴምር ያሳየናሌ፤

(ከሊይ በምስለ ሊይ ተራ ቁጥር 6 ሊይ እንዯሚታየው)

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ሇመንግሰት ዴርጅት ሽያጭ ስናከናውን

ሇመንግስት ዴርጅት ሽያጭ ሲያከናውኑ 15% ቫቱን ስሇሚቆረጥብን/እራሳቸው ጋር ሰሇሚያስቀሩት መረጃውን/ዲታውን

ከመዘግብ/ካሰገባን በኋሊ ቫት ሪፖርት የሚሇውን ሜኑ ስንመርጥ ከታች ያሇውን ምስሌ ያመጣሌናሌ።

በመቀጠሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯምትመሇከቱት EDIT የሚሇውን ሲጫኑ በሚመጣልት ፎርም ሊይ በተራ ቁጥር 2 ሊይ

የሚመሇከቱት ቦታ ሊይ የቫት ፎርሙ ሊይ ቁጥር 120 ሊይ የቫት መጠኑን ያስገቡና SAVE/ አስቀምጥ የሚሇውን ቁሌፍ

ይጫኑ።

ስዕሌ 19 የመንግስት ዴርጅት መረጃ ሇማስገባት

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

ዊዝሆሌዱንግ መረጃ ሇማስገባት፡- የዴርጅታችንን መረጃ ከSUMMAY የምናስገባ ከሆነ ዊዝሆሌዱንግ መረጃ

ሇማስገባት በግራ በኩሌ ካሇው ሜኑ ባር ሊይ ዊዝሆሌዱንግ የሚሇውን እንመርጣሇን።

በመቀጠሌ፡- ከታች በምስለ ሊይ እንዯምትመሇከቱት የሚከተሇውን መረጃ ያስገቡ

ስዕሌ 20 ዊዝሆሌዱንግ መረጃ ሇማስገበት

1 ሽያጭ የፈፀሙበት/ያከናወኑበት ወር

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 1 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

2 ሽያጭ የፈፀሙበት/ያከናወኑበት አ.ም

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 2 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

3 ሽያጭ የፈፀሙሇትን/ያከናወኑሇት ዴርጅት ስም፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 3 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

4 ሽያጭ የፈፀሙሇትን/ያከናወኑሇት ዴርጅት ቲን

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 4 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

5 የእቃው/የአገሌግልት ዋጋ፣

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 5 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

Business TYC Tax Software Manual Document in Amharic |የቢዝነስቲዋይሲ የታክስ ሶፍትዌር አጠቃቀም|

Tele: +251 912000013 +251 911553547 +251 115575253 www.Businesstyc.com/tax Address: Mexico Kkare Building Office #815 Mobile#: +251 912 000 013 or +251 115 575 253

6 ሽያጭ የፈፀሙበት/ያከናወኑበት ዯረሰኝ ቁጥር፤ ሽያጭ የፈፀሙበት ቀን

(ከሊይ ካሇዉ ምስሌ ተራ ቁጥር 6 ሊይ እንዯተመሇከተዉ)

7 ሽያጭ የፈፀሙበት/ያከናወኑበት የማሽን ቁጥር፣

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 7 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

8 ዊዝሆሌዱንግ ዯረስኝ የተሰጠበት ቀንና፤ የዊዝሆሌዱንግ ዯረስኝ ቁጥር

(ከላይ ካለዉ ምስል ተራ ቁጥር 8 ሊይ እንዯተመሇከተዉ )

በመጨረሻም አሰቀምጥ/Save/ የሚለውን በመምረጥ ”Data Base“ ውስጥ ያስቀምጡ፡፡

ማጠቃሇያ፡

ቢዝስቲዋይሲ ታክስን በመጠቀም በቀሊለ ቫት፣ ዊዝሆሌዱንግ፣ የሰራተኛ ግብር፣ የጡረታ መዋጮ ሪፖርት

ማዴረግ እንዱሁም ትርፍና ኪሳራን ማወቅ ከማስቻለም በሊይ ጊዜንና ገንዘብን ይቆጥብሌናሌ። የዴርጅቶን

አጠቃሊይ የታክስ እንቅሰቃሴ/መረጃ ያለበት ቦታ ሆነው በስሌክ፣በታብላት፣በሊብቶፕ እንዱሁም

በዱስክቶፕ በፈሇጉበት ሰአት መስራትም ሆነ መመሌከት ይችሊለ።