13. የመለኮታዊ ቅጣት ዶክትሪን

4
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት መለኮታዊ ቅጣት “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Upload: the-lions-call-for-all-nation-international-ministry

Post on 18-Jul-2015

66 views

Category:

Spiritual


6 download

TRANSCRIPT

Page 1: 13. የመለኮታዊ ቅጣት ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

መለኮታዊ ቅጣት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 13. የመለኮታዊ ቅጣት ዶክትሪን

የቅጣት መርህ

1. ለአማኞች ብቻ ከእግዚአብሔር ለጥቅም የተሰጠ ነው። የማያምኑይህንን እድል አያገኙም ነገር ግን ይፈረድባቸዋል። ዕብ.12፥5፣ዮሐ.3፥18

2. መለኮታዊ ቅጣት የእግዚአብሔር መብት ነው። ዮሐ.8

3. የቅጣት መሰረቱ ፍቅር ነው። ዕብ.12፥6፣ ራዕይ.3፥19

4. በመለኮታዊ ቅጣት ደህንነት አያሳጣም። ገላ.3፥26, 2ጢሞ.2፥12-13

5. መልኮታዊ ቅጣት በኑዛዜ ከላያችን ሊነሳልን ወይም ሊለወጥልንይችላል። 1ቆሮ.11፥31,1ዮሐ.1፥9

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 13. የመለኮታዊ ቅጣት ዶክትሪን

የቅጣት መርህ

6. ለስጋዊ ክርስቲያንና አለማዊያን እንደሚመላለሱ በሕግ የለሽለትለሚመላለስ ሰው ሁሉ የሚመጣ ቅጣት አለ። ቅጣቱም ደረጃአለው። እነርሱም፦

1. የማስጠንቀቂያ ደረጃ (ለመተላለፍ) ያቆብ.5፥9፣ ራዕይ.3፥202. የመገረፍ ደረጃ (ለበደል) መዝ.38፥1-14፣ 2ተሰ.2፥113. የማንቀላፋት/የመሞት ደረጃ (ለሃጢያት) 1ዮሐ.5፥16

7. አማኝ በሥጋዊነት መመላላሱ ቅጣት ላይ እንዲወድቅ ያደርገዋል።ትክክለኛ በእግዚአብሔር ፍቃድ ላይ የተመሰረተ ኑሮና ምርጫከቅጣት ነጻ ያወጣዋል። መዝ.7፥10-16

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 13. የመለኮታዊ ቅጣት ዶክትሪን

የቅጣት መርህ

8. ቅጣት የእግዚአብሔር ፀጋ ስጦታ ነው። ይህ ቅጣት መርገምንወደ በረከት ይለውጠዋል። አማኝ ከኑዛዜውም በኃላ ቅጣትሊቀጥልበት ይችላል። ኢዮ.5፥17-27፣ 2ቆሮ.12፥7-10

9. ፍጹም ለውጥና የሁሉ ነገር መታደስ ከመጣና ከተፈጸመ በኃላመከራም ሆነ ቅጣት የለም። ራዕይ.21፥4

10.የእግዚአብሔር ሕግንና ፍቃድ መተላለፍ ወይም አለመታዘዝቅጣትን በአማኝ ላይ እንዲመጣ ያደርጋል። ሮሜ.13፥1-7

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል