07. የኢየሱስ ደም ዶክትሪን
TRANSCRIPT
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት
የኢየሱስ ክርስቶስ ደም
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
፩
የሚጮህ ደም
“ጨውና ብርሃን ናችሁ” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
የአቤል ደም ወደ እግዚአብሔር ይችጮህ ነበር ይህም ጩኽት የምህረትጩኽጥ ነበር፣ ዘፍ.4፥10, ዕብ.9፥13,11፥28,12፥22-24, 1ጴጥ.1፥2
1. የደሙ ጩኽት በእግዚአብሔር ይሰማል።2. ከአቤል ደም የሚሻል የሚጮህ ደም አለ።
ለቃየን ከደሙ ጩኽት የተነሳ የተደረግ ምሕረት1. በሕይወት መኖር2. ያገኘው ሁሉ እዳይገድለው ምልክት መቀበል
ቃየን የደሙን ጩኽት የተቀበለበት አቀባበል -
የመርጨት ደም
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
ወደ መርጨት ደም መቅረብ / ብሉይ ኪዳን - ዕብ.9፥13,19-22,10፥22,11፥28,12፥24,1.ጴጥ.1፥2, ኢሳ.52፥15. 63፥3
ደም የሚረጨው ለምንድን ነው? ማን ደም ይረጫል?1. ለቃል ኪዳን ምልክትነት - ዘጸ.24፥7-112. ለክህነት አገልግሎት በቂ ለማድረግና ለመቀደስ - ዘጸ.29, ዘሌ.83. ለሚቃጠል መስዋዕት - ዘሌ.1,ዘሁ.18፥17,ሕዝ.43፥18,4. ለደህንነት መስዋዕት - ዘሌ.3፥1-13,4፥1-7,7፥11-14,9፥185. ለሃጢያት መስዋዕት - ዘሌ.4፥17, 6፥24-306. ለበደል መስዋዕት - ዘሌ.5፥9, 7፥1-7,9፥7-12,7. የሰላም መስዋዕት - 2.ነገ.16፥13,2.ዜና.30፥16,35፥118. የመንጻት ሕግ ለመፈጸም - ዘሌ.149. የሕዝቡን ሁሉ ሃጢያት ለማስተሰረይ - ዘሌ.16,17፥1-710. የኢየሱስ ደም መረጨት ጥላ - ዘሌ.14,16, ዘሁ.19
ደምና ሕግ
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
1. ደም አይበላም - ዘፍ.9፥4, ዘሌ.7፥26,27, ዘዳ.12፥16,23,15፥23, ሐዋ.15፥202. ደም ወደ መቅደሱ መምጣት አለበት ወይም በአፈር መሸፈን አለበት - ዘሌ,ዘሁ3. የሰውን ደም ማፈሰስ ሃጢያት ነው በእግዚአብሔር ያስጠይቃል - ዘፍ.9፥5,6,
37፥22,26, 42፥22, ዘጸ.22፥2,3, ዘሁ.35, ዘዳ.19,21,32.ማቴ.234. ደም ከእርሾ ጋር አይቀርብም። ዘጸ.23፥185. ደም ሳይፈስ ደግሞ ማንኛውም አይነት ስርየት የለም - ዕብ.9፥226. የንፁ ደም ብቻ ሃጢያትን ያስተሰርያል፡ ዘጸ.12፥3, ዘሌ.14፥6,
ማቴ.27፥4,24,ዘሁ.18፥17,19,ኢሳ.34፥6,7. ያለ ደም እባት መቀበል አይቻልም ዘጸ.21፥20,21,ሐዋ.2፥198. ያለ ደም ወደ ሕይወት ዛፍ መግባት አይቻልም ራዕይ.22፥149. ያለ ደም ኪዳን አይጸናም ዘጸ.24፥8, ዘካ.9፥11, ዕብ.10፥29,12፥24፣ዕብ.13፥20
የፋሲካው በግ ደም
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
1. የበጉ ንፁ መሆኑ - ዘጸ.12፥5-6,ሮሜ.3፥25
2. በቤቱ ሽማግሌ መታረዱ - ዘጸ.12፥21
3. በእምነት በቤቱ መቃን ላይ መቀባቱ - ዕብ.11፥28
4. የሞት መልአክ የሚያየው መሆኑ - ዘጸ.12፥23
5. ከደሙ ውጭ መገኘት - ዘጸ.12፥22
6. በደሙ ከሞት መጠበቅ -ዘጸ.12፥27-30
7. በደሙ መለየት - ዘጸ.12፥31-38
የኢየሱስ ደም
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
1. የሃጢያትን ምሕረት በደሙ አገኘን - ማቴ.26፥282. ከሃጢያታችን ፈጽመን ታጠብን - ራዕይ.1፥5, 5፥9, 7፥143. በደሙ ተዋጀን - ኤፌ.1፥7, ቆላ.1፥144. ከክስ ተለይተን በደሙ ለእርሱ ተለየን - ሮሜ.5፥95. ወደ እርሱ እንድንቀርብ አደረገን - ኤፌ.2፥136. ከእግዚአብሔር ጋር ሰላምን አገኘን - ቆላ.1፥207. ህሊናችን በደሙ ነጻ - ዕብ.9፥7,148. ቅዱስ ተደረግን ለእርሱ ከክፋት ተለየን - ዕብ.13፥12 9. በድፍረት ወደ እግዚአብሔር ዙፋን መቅረብ ቻልን - ዕብ.10፥19 10. ቀጣይ የሆነ በደሙ የሆነ መንጻትን ተቀበልን - 1.ዮሐ.1፥711. በደሙ ተገዛን - 1ጴጥ.1፥19,12. በደሙ ጠላታችንን ድል ነሳነው - ራዕይ.12፥11
የጌታ እራትና ደሙ
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
1. ለአዲስ ኪዳን መታሰቢ - ማር.14፥24, ሉቃ.22፥20,
2. ሞቱን ለመናገር - 1ቆሮ.11፥25
3. ሕብረትን ለማሳየት - ዮሐ.6፥53, 1ቆሮ.10፥16
4. መስማትንና ማመንን ለማሳየት - ዮሐ.6
5. በሕይወት ለመኖርና ለትንሳኤ- ዮሐ.6፥54
6. እርሱ በእኛ እኛ በእርሱ እንድንኖር - ዮሐ.6፥56
7. የእግዚአብሔር ማሕበርተኞች ለመሆን - 1ቆሮ.10፥16,
ደሙና ዳግም ምጽዓት
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
1. በደም የተረጨ ልብስ ተጎናጽሞ መምጣት - ራዕይ.19፥11-16፣ ኢሳ.63፥6
2. የመጀመሪያና የሁለተኛ ሥራ - ዘሌ.14, ዘሁ.19
3. በዮሴፍ የተሰወረ የመምጣቱ ሚስጥርና ምልክት - ዘፍ.37
• በይሁዳ መሸጥ
• ልብስ በደም መነከሩ
• ሁሉ ለእግዚአብሔር ማስገዛት
• ያላስተርጓሚ ማናገር
• ከአጥንቱ አንዳች ሳይሰበር ከንዓን መግባት