04. ሰባቱ ሞቶች ዶክትሪን

8
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት የሃጢያት ደሞዝ “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Upload: the-lions-call-for-all-nation-international-ministry

Post on 18-Jul-2015

91 views

Category:

Spiritual


21 download

TRANSCRIPT

Page 1: 04. ሰባቱ ሞቶች ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

የሃጢያት ደሞዝ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 04. ሰባቱ ሞቶች ዶክትሪን

መንፈሳዊ ሞት

1. መንፈሳዊ ሞት፦ ይህ ሞት ከእግዚአብሔር በመለየት የሚመጣነው። ይህ ሞት የመጀመሪያው አዳም ለእኛ ለሁላችንያስተላለፈው ሞት ነው። ይህም ሞት የመጣው ባለመታዘዝየእግዚአብሔር ትዕዛዝ ባለመጣበቅ በመተላለፍ ነው።ዘፍ.2፥17, ሮሜ.5፥12,6፥23, ኤፌ2፥1፣ ማቴ.8፥22

• የአዳም የመጀመሪያ የአለመታዘዝ ውጤት ነው። በውጤቱምበመንፈሳዊ አለም መኖር ተሳነው።

• የዚህ ሞት መፍትሄው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀሉ ስራና በልጁ ማመን ነው።ማቴ.4፥14-16፣ ዮሐ.5፥24,1ቆሮ.15፥22, 2ቆሮ.5፥17

“ጨውና ብርሃን ናችሁ” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 04. ሰባቱ ሞቶች ዶክትሪን

ስጋዊ ሞት

2. ስጋዊ ሞት፦ ይህ ነፍስ ከስጋ ስትለይ የሚከስተው ሞት ነው።አማኝ በስጋ ሲሞት ነፍሱና መንፈሱ ወደ ክርስቶስ መገኘት ወደጻድቃን መናፍስት ወደ ተከማቹበት ስፋራ ይሄዳል። 2.ቆሮ.5፥8ስጋዊ ሞት ሞተን ባንበስብስ ጥሩ ነው ነገር ግን ስጋዊ ሞትመሞት ለአማኞች በረከት እንጂ መርገም አይደለም። ፊሊ.1፥2የማያምኑ ከሞት በኋላ ወደ ፍርድ ያልፋሉ። ሉቃ.25፥5፣ዘፍ.35፥18፣ ራዕይ.20፥14

1. የዚህ ሞት መፍትሄው መሞት ብቻ ነው። ይህም የሚበስብሰው ተዘርቶየማይበስብሰው እንዲነሳ ነው። አሮጌው ስጋና ደም መንግስተ ሰማይንአይወርሱምና ነው።

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 04. ሰባቱ ሞቶች ዶክትሪን

ሁለተኛ ሞት

3. ሁለተኛ ሞት፦ ይህ ሞት እግዚአብሔር የቅጣቱ መጨረሻየፍርዱ ሞት ነው። ይህ ሞት ወይም ፍርድ ድል በማይነሳአማኝና በማያምኑት ላይ የሚመጣ ነው። ይህ ሞትለሁለቱም አይነት ሰዎች ከእግዚአብሔር የተሰጠ የመጨረሻዕድል ፈንታ ነው። ማቴ.16፥28፣ ማር.9፥1፣ ሉቃ.9፥27፣ራዕይ.2፥11 20፥12-15፣ ዕብ.9፥27

1. ለዚህ ሞት መፍትሄው በእምነት በሆነ መታዘዝ ድል መንሳት ብቻ ነው።

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 5: 04. ሰባቱ ሞቶች ዶክትሪን

የምትክነት ሞት

4. የምትክነት ሞት፦ ይህ ሞት ኢየሱስ የሰው ልጆችንተክቶ የሞተው ሞት ነው። ይህን ሞት ማንም ከኢየሱስሌላ ሊሞተው አይችልም። ሮሜ.6፥1-14፣ ቆላ.2፥12,3፥3

1. መፍትሄው ብቸኛ ዕዳ ከፋይ ኢየሱስ ብቻ መሆኑን ማመን ነው።

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 6: 04. ሰባቱ ሞቶች ዶክትሪን

ጊዚያዊ ሞት

5. ጊዚያዊ ሞት፦ ይህ ጊዚያዊ ሞት የሚመጣው አንድአማኝ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ህብረት ባለመጣዘዝሲቋረጥ የሚመጣ ሞት ነው። ይህ አይነቱ ሞት ውስጥየሚገኝ አማኝ ስጋዊ ክርስቲያን ይባላል። ዘጸ.10፥17፣ሉቃ.9፥60፣15፥24-32፣ሮሜ.8፥6፣ኤፌ.5፥14፣1ጢሞ.5፥6፣ያቆብ.1፥15፣ ራዕይ.3፥1

1. ከጊዚያዊ ሞት መላቀቅ ሰው የሚችለው የኑዛዜን እግዚአብሔራዊ መርህበመጠቀም ነው። ሉቃ.15፥21፣1ዮሐ.1፥9

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 7: 04. ሰባቱ ሞቶች ዶክትሪን

የስራ ሞት

6. የሥራ ሞት፦ ይህ ሞት የሚመጣው ማንኛውም አይነትመንፈሳዊ ስራ ያለ መንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት ሲሰራ ነው።ወይም በአዳማዊ አዕምሮ የሚስራ ስራ ሁሉ የሞተ ስራተብሎ ይታወቃል። 1.ጢሞ.5፥6፣ ዕብ.6፥1፣ ያቆብ.2፥26

1. መፍትሄው መንፈሱንና ቃሉን መሞላት ከእግዚአብሔር መንፈስምሪት ውጪ ማንኛውንም አይነት ስራ አለመስራት ነው።

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 8: 04. ሰባቱ ሞቶች ዶክትሪን

የዘር ፍሬ ሞት

7. የዘር ፍሬ ሞት፦ ይህ አንድ ሰው ልጅ መውለድ ሳይችልሲቀር የሚከሰት መካንነት ነው። ሮሜ.4፥17-1፣ ዕብ.11፥11-12፣ ዘፍ.29፥31፣30፥22፣ 1ሳሙ.1፥5-6፣

1. የሜልኮል ምሳሌነት፦2.ሳሙ.6፥20-23

2. መፍትሄው በእግዚአብሔር ማመንና መታመን ነው።

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል