05. የመቤዥት ሕግ ዶክትሪን

5
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት የመቤዠት ሕግ “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Upload: the-lions-call-for-all-nation-international-ministry

Post on 18-Jul-2015

79 views

Category:

Spiritual


9 download

TRANSCRIPT

Page 1: 05. የመቤዥት ሕግ ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

የመቤዠት ሕግ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 05. የመቤዥት ሕግ ዶክትሪን

መቤዠት

1. መቤዥት (Redemption) ማለት ለባሪያ የሚፈታበትን ዋጋ መክፈል ወይምየእዳውን ጽፈት ብር ከፍሎ በመውሰድ መግዛት ደግሞም ባሪያውን ነጻ ማውጣትማለት ነው።

2. የኢየሱስ የመስቀሉ የመቤዠት ስራ ለሰው ልጆች ሁሉ ቀርቧል ይህ ቤዛነት ተቀብሎነጻ መውጣት ግን የእያንዳንዱ ሰው መብትና ግዴታ ነው። ይህን ቤዛነት ሰውቢቀበለው ከሃጢያትና ከሞት እንዲሁም ከምድር ባርነት ነጻ ይወጣል።

3. የአንድ ሰው መቤዠቱ የሚረጋገጠው ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱና በትንሳኤው በማመንበእምነት ብቻ ዳግም ሲወለድ ነው። ምክንያቱም መቤዠት በኢየሱስ ብቻ በእምነትብቻ የሚመጣ ነው። (1.ቆሮ.15፥1-10)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 05. የመቤዥት ሕግ ዶክትሪን

ቤዛው ማነው

4. ለመቤዠት ብቸኛና ብቁ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። (ዕብ.1፥3)

1. ከድንግል በመወለዱ (ማቴ.1፥23,1.ጢሞ.3፥16)2. የሰውን መልክ በመያዙ (ኢሳ.53፥9, ዮሐ.8፥46,19፥4, 2.ቆሮ.5፥21, ዕብ.4፥15, 7፥26-

28)

5. ኢየሱስ ሰውን ለመቤዠት ፍቃደኛ እንደሆነ በምድር በተመላለሰበት ወቅት በግልጽአሳይቷል።

1. የመስቀሉን ሥራ የሰራው በፍቃዱ ነው። (ሉቃ.22፥42)2. ኢየሱስም ለእግዚአብሔር ፍቃድ ራሱን አስገዝቶ ነበር። (ሮሜ.5፥19, ፊሊ.2፥8)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 05. የመቤዥት ሕግ ዶክትሪን

ሕጉና መቤዠት

6. የእንስሳት ደም በብሉይ ኪዳን የመቤዠትን ሕግና ዶክትሪን ለማሳየትየሚደረግ ጥላ ነበር። (ዘጸ.12፥7,12-13, ዕብ.9፥22,10፥1፣ ዘሌ.25:47-55)

7. የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የመቤዠት ዋጋ ወይም ገንዘብ ነው። (2.ቆሮ.5፥21,ኤፌ.1፥7, ቆላ.1፥14, 1.ጴጥ.1፥18-19,2፥24)

8. የአማኙ ነፍስ በደህንነት ጊዜ ማለት ሰው በሚያምንበት ደቂቃ ትቤዣለች።(ኢዮ.19፥25-26)

9. በወግና ስርዓት እንደንከሰስ መቤዠት እዳችችን ፈጽሞ ደምስሶ ነጻያወጣናል። (ገላ.3፥10,13)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 5: 05. የመቤዥት ሕግ ዶክትሪን

የመቤዠት ውጤቶች

10. የመቤዠት ውጤቶች፦1. የሃጢያት ስርየት፦ (ኢሳ.44፥22, ኤፌ.1፥7,ቆላ.1፥14, ዕብ.9፥12-15)2. ለጽድቁ አበቃን (ሮሜ.3፥24)3. ለመቀደሳችን መሰረትን ጣለልን። (ኤፌ.5፥25-27)4. ለእርስታችንን መሰረትን ሆነን። (ዕብ.9፥15)5. ከወደቁ መላዕክት ክፋት ነጻ አወጣን። (ቆላ.2፥14-15, ዕብ.2፥14-15)6. ይህ መቤዠት ለሥጋችን መቤዠት መንገድ ከፋች ሆነ። (ኤፌ.1፥14,4፥30,

ሮሜ.8፥23)

11. መቤዠት ከኢየሱስ ደም፣ የመስቀሉ ስራና አማላጅነቱ ጋር የተያያዘ ነው።(1.ጢሞ.2፥5-6, ዕብ.9፥14-15)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል