19. የእጆች መጫን ዶክትሪን
TRANSCRIPT
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት
የጌታ እራት ሚስጥር
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
• የጌታን እራት ለምን እናደርጋለን?
1. ጌታ አድርጉት ስላለን - ሉቃ.22፦19,1ቆሮ.11፦242. ለመታሰቢያ
• የምናስበው እርሱ የእኛን ስፍራ መውስዱን ነው፣
1. ሞቱን ለመናገር - 1ቆሮ.11፦242. መንፈስ ለመሞላት - ማር.14፦26
• የጌታን እራት መካፈል የሚችሉ እነማን ናቸው?1. ደቀመዛሙርት - ማቴ.26፦18,20,262. የጌታ ባሪያዎች ወይም የተፈተኑ ራሳቸውንም የፈተኑ - 1ቆሮ.11፦19-22
• መቼና በማን ይዘጋጃል?1. ጌታ ጊዜውን ለደቀመዛሙርት ያሳውቃል - ማር.142. የት ቤት እንደሚዘጋጅ ያሳውቃል -ማር.14፦13-153. አዕማድ በሆን ደቀመዛሙርት ይዘጋጃል - ማቴ.26፦19, ማር.14፦12-12, ሉቃ.22፦7-8
የጌታ እራት
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
የጌታ እራት እንዴትና የት ይዘጋጃል?
1. በስንዴ ዳቦ ይዘጋጃል2. ከወይን ጋር ይዘጋጃል 1ቆሮ.11፦21
የት ይዘጋጃል?1. እግዚአብሔር በመረጠው ሰው ቤት - ሉቃ.22፦9-112. በጌታ ማሕበር/ ቤተክርስቲያን 1ቆሮ.11፦22
እንዴት ይወሰዳል?1. ጽዋው አንድ መሆን አለበት ሁሉ ከአንድ ጽዋ መጠጣት ይገባቸዋ፣
ማቴ.26፦26,ማር.14፦23, ሉቃ.22፦172. አንድ እንጀራ ለሁሉ ተቆርሶ ይከፋፈላል፣ ማቴ.26፦26,ማር.14፦22, ሉቃ.22፦19,
1ቆሮ.10፦17-183. በመጠባበቅ ይወሰዳል፣ 1ቆሮ.11፦34
የጌታ እራት ከኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደሙ ጋር ሕብረት አለው፣ 1.ቆሮ.10፦16
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
የጌታ እራት
• የጌታ እራት ራስ የሆነውን የክርስቶስንና የአካሉ የቤተክርሲያን ሕብረት ያሳያል፣ 1.ቆሮ.10፦17
• የጌታ እራት የሚወስድ የጌታ ገበታ ማሕበርተኛ ይባላል፣ 1.ቆሮ.10፦18
• የጌታን እራ በትክክለኛ ስርዓቱ የሚያደርግ ጊታን ሲያስደስት አማያደርግ ደግሞያስቀናዋል፣ 1.ቆሮ.10፦22
• በሁለት ጽዋ ወይም ከሁለት አይነት ጽዋ መጠጣት አይቻልም፣ 1.ቆሮ.10፦21
• ሳይገባንና ሳይገባን መውሰድ የለብንም1. መድከም2. መታመም3. ማንቀላፋት 1.ቆሮ.11፦27-31
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል
የጌታ እራት
• የጌታን እራት በንቀት የሚያደርግ በምድር ሳለ ሲገረፍ እንደገረፈው ሲሰቀል እንደሰቀለው ያህል የሚቆጠር ነው፣ 1.ቆሮ.11፦27
• ሐዋርያት ይህን የጌታ እራት ለማድረግ ይተጉ ነበር፣ እኛም ይህን ለማድረግ መትጋት ይኖርብናል፣ ሐዋ.2፦42
• ከጌታ እራት በኃላ የሚቀጥለው በዝማሬ የሆነ ምስጋናና አምልኮ ነው፣ ይህ ዝማሬወደ መንፈሱ ሙላት የሚያመጣ ነው፣ ማቴ.26፦30, ማር.14፦26
“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል