abebayehush

4
አበባዮሽ ሆ ብሇን መጣን ሆ ብሇን (4) ቸርነቱን አይተን ሆ ብሇን መጣን ሆ ብሇን ምህረቱን አይተን ሆ ብሇን መጣን ሆ ብሇን ጌታችንን ብሇን ሆ ብሇን መጣን ሆ ብሇን እመ አምሊክን ብሇን ሆ ብሇን መጣን ሆ ብሇን አበባዮሽ …………ቅድስት ሰሊም ሰጥቷቸው ሰማይ ምድርን ስሇቀመረው ምእት ዓመትን እርሱ ነውና የጊዜ ጌታ እንዘምርሇት ሆነን በእልልታ አበባ አሮጌው አልፏል አዱስ ተክቷል (2) አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል(2) አበባዮሽ …………ቅድስት (2) ዯመናው አልፏል ፀሃይ ወጥታሇች መሬት ልምሇሜ ተጎናጽፋሇች አደሱ ዘመን አዱሱ አመት ሰጠን እግዚአብሔር በቸርነት አበባ አሮጌው አልፏል አዱስ ተክቷል (2) አበባ ይክበር ይመስገን ይህን አድርጓል(2)

Upload: mtdesta

Post on 16-Nov-2015

18 views

Category:

Documents


5 download

DESCRIPTION

song adis amet

TRANSCRIPT

  • (4) (2) (2) (2) (2) (2)

  • (2) (2) (2) (2) (2) (2) (2) (2)

  • (2) (2) (2) (2) (2) (2) (2)

  • (2) (2) (2) (2) (2) (2)

    (2)